ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ጠ/ር አብይ አህመድ ህዝብ የማያዉቀዉ አስደናቂ ተሰጥኦቸዉን አወጡት! | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 มิ.ย. 2020
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ጠ/ር አብይ አህመድ ህዝብ የማያዉቀዉ አስደናቂ ተሰጥኦቸዉን አወጡት! | Ethiopia

ความคิดเห็น • 52

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f 4 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉንም ፁሁፍ ይመቻሉ እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ህዝቦቿን ፍቅር ይስጥልን ከዚህ አስከፊ ወረርሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @ahmedidris3133
    @ahmedidris3133 4 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር አብይ ለወቅቱ የተወሳሰበ ችግር የሚመጥን ቀናና ታታሪ መሪ ነው።በአንድየ ፈቃድ ከዚህ ምግባረ ሰናይና።የተረጋጋ ስው ጋር ወደምንመኘው ብልፅግና እንተማለን

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 4 ปีที่แล้ว +2

    የሁሉም አስተያያትና ፅሁፍ አስተማሪ፣ አዝናኝ እና መልካም መልእክቶች ናቸው!!

  • @getachewwmadelow498
    @getachewwmadelow498 4 ปีที่แล้ว

    Very important message presented with wisdom. Keep it up.

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 4 ปีที่แล้ว +3

    He got it all. God gave him everything and he use it.
    What a man !!
    Congratulations!!

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ሀገሬን ህዝቦቿን ይጠብቃት ትክክል ሙሀመድ አል አሩሲ የጀግኖች ጀግናነው አላህ የሱን አይነት ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕
    አብያችን እንወድሀለን የኛ እንቁመሪ

  • @user-qg9yu5rh9g
    @user-qg9yu5rh9g 4 ปีที่แล้ว +6

    ፈታ እናመሰግናለን

  • @nathant.4097
    @nathant.4097 4 ปีที่แล้ว +15

    አብይን መከተል ይበጃል ጃል ።ለምን መስላችሁ ሰርቶ ነው የሚያሳየን ።በኔ ግምት እግዚአብሔር ደግሞ ብዙ ነገር ለሱ ያዳላል ።ያውም ለትወልድ የሚሆን ስራ።

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ኑርልን

  • @zemachdebela1472
    @zemachdebela1472 4 ปีที่แล้ว

    የአገራችን ምርጥ ድሃዎች አቅርቡልኝ

  • @getachewwmadelow498
    @getachewwmadelow498 4 ปีที่แล้ว

    What amazing man is dr Abiy Ahmed .

  • @alafitarik1464
    @alafitarik1464 4 ปีที่แล้ว

    እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ጊዜው በሁሉም መልኩ ሲረጋጋ ... የህፃናት ብቻ ሳይሆን የሴተኛ አዳሪዎች ደፋሪም ላይ ያለው የህግ መቅጫ አንቀፅ እስከ የሞት ፍርድ ድረስ እንዲሻሻል የኢትዮጵያ ህዝብ ግልብጥ ብለን ወጥተን የአለም ምሳሌ መሆናችን አይቀርም!!! ሀያሉ ፈጣሪያችንም እንደሚረዳን ሙሉ እምነት አለን::
    ክብር ምስጋና ለፍትህ ወዳዱ ክቡር ፈጣሪያችን ነው!!!

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 4 ปีที่แล้ว +1

    ልጅን የሚደፍር አባት ምን
    አይነት ጉድ ነው እግዚኦ ፣

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 4 ปีที่แล้ว

    አብይዬ የኔ ዉድ ወንድም ጌታ ይርዳህ ደግሞም ይረዳሀል አምናለሁ የመጣዉን በሽታ የስወግድልሀል ተክሉም ይተከል ለምን መሰለህ ቅን ስለሆንክ አትክልቱም እንዳንተዉ ስለሚለመልም ነዉ አይዞህ አቢቹዬ የኔ ዉድ ፕሬዚደንቴ ኩራቴ የማታሳፍረኝ አፌን ሞልቼ የምኮራብህ ነህ ስራ ባህል እንዲሆን የምትጥር በሳል ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ ከጎንህ ነኝ የሚወዱህ አናቶች ፀሎት ይርዳህ የኔ ዉድ ልጅ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @himysimer9447
    @himysimer9447 4 ปีที่แล้ว

    በእግዚአብሔር ምን አይነት አባቶች ናቸው አግዚኦ ነው

  • @cocshadow318
    @cocshadow318 4 ปีที่แล้ว

    Gooooooooooooooooood

  • @deehope9477
    @deehope9477 4 ปีที่แล้ว +2

    Bravo writer, love what the writer say about the house in Addis lol also, the poem PM wrote is encouraging to the citizen of the land. Hope they can be an example to the younger generation as well!

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว

    ዘዉድ አለም ብራቦ ሀሳብህን ወድጅዋለሁ

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว

    የነዉነት ያሳዝናል

  • @solyey3146
    @solyey3146 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚዘገንን ነው

  • @asratgebremichael484
    @asratgebremichael484 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for both of you special zenebe about remembered my child hood

  • @ahamadmohammad6801
    @ahamadmohammad6801 4 ปีที่แล้ว +1

    አኡዙቢላሂ. ሚነሺይ. ጦን. እርሱም. ይህን. አባት. መግዴልናበር. ኢናሊላሂ. ወኢና. ኢለይሂ. ራጂኡን. ዜና. ልተውእንዴ. አመመኚእረ

    • @dhjjgdd9099
      @dhjjgdd9099 4 ปีที่แล้ว

      አብይ ስወደው

  • @bach1212
    @bach1212 4 ปีที่แล้ว

    አባይን የነካ ኢትዬጵያን ነካ ኢትዬጵያን የነካ አብይን ነካ

  • @user-ss3kw1xz2b
    @user-ss3kw1xz2b 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ፈታወች

  • @ararsodawit230
    @ararsodawit230 4 ปีที่แล้ว

    እንነዚህ ደንብ የሚባሉትን ቀልበ ቢስ ሰዎች አንድ የሚል ጠፋ ወይስ መንግስት አያውቃቸውም

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 4 ปีที่แล้ว

    Thank you.

  • @user-ud3vw4xk6i
    @user-ud3vw4xk6i 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ በጣም ደስ የሚል ነው እኔ በግሊ የልጁችን ግን አንተ ይመችህ አቦ

  • @abichuabi850
    @abichuabi850 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Abey ebakehen beki enkelf tengalen...lehagereh setel beki enkelf yemetetenga atmeslengem...yalefut meriwochachin nege men endemiserku siasebu neber enkelf atew yemiaderu...yante gen betekaraniw new...edme yesteh ...telatochih ye eth.telatoch nachew enam doga amed yargachew

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 4 ปีที่แล้ว

    Ewunatem bayewalade yeshalale

  • @gizachewermias3630
    @gizachewermias3630 4 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ዛሬ አርብ ነው?

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 ปีที่แล้ว +1

    አቢቹ ሁሉን ነገር ከፈጣሪ ተስጥቶታል።
    ሀገር ሰላም ሆኖ የአባይ ጉዳይ
    በሰላም አልቆ የሚመሰገንበት ቀን ይመጣል።

  • @bentahmed8786
    @bentahmed8786 4 ปีที่แล้ว

    Uuuu yaa rabbii yaa Allah 😭

  • @user-kk7ws6sk8l
    @user-kk7ws6sk8l 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሁሉም የሚቀበለው ። ከጎረቤት አገር ተሻርኮ ህዝቡ ላይ የማይዶልት ። በውሸትና በትያትር የማይንፈራገጥ ምራቁን የዋጠ መሪ ያስፈልጋታል❤❤❤

  • @tsegayegebremedhen442
    @tsegayegebremedhen442 4 ปีที่แล้ว

    ይህ የልጅች መደፈር ጉዳይ እውነት ነው ወይ ኮረና መጣም አልመጣም አባትና ልጅ አብረው ነው የሚኖሩት ስንቱ አባት ነው ለመሆኑ ስራ ፈቶ እቤት የተቀመጠው
    ሁሉም በሰራ ላይ ነው ይህ መሰሪ ተንኮል ያለው ይመስለኛል

  • @samiahmed7593
    @samiahmed7593 4 ปีที่แล้ว

    Meweled yalneberebet JAWAR MENCHA,ye yemenu banda new::

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 4 ปีที่แล้ว

    ፈታ አፌ ቁርጥ ይበል:: የፌስታል ቅርስ ቢሆን ...

  • @seyoumbelay3084
    @seyoumbelay3084 4 ปีที่แล้ว

    Feta daily ከመንግስት የስንት መቶ ሚልዮን ብር ነው ኮንትራት የተፈራማቹሁት እርግጠኛ ነኝ በፎርብስ መፅሔት የአለም ቱጃሮች የሼክ አላሙዲን ደረጃ ትረከባለህ መልካም ስኬት

  • @janankeedubaijanankeedubai8922
    @janankeedubaijanankeedubai8922 4 ปีที่แล้ว

    Defariwoch yigedeluu

  • @user-hm8sz9bf2x
    @user-hm8sz9bf2x 4 ปีที่แล้ว +1

    አስተዋይ ሰነው ካልፈርሰ አድስ እንዴት ይስይራ ከቅርሱ ይልቅ በምንገድመጥበብ በትራፊቅ የሚሞት ሰው አያሳዝናችሁም

  • @jdcjnavp5940
    @jdcjnavp5940 4 ปีที่แล้ว

    በሪታ ቀጥልበት

  • @Redarmy1074
    @Redarmy1074 4 ปีที่แล้ว

    የማን ሀሳብ ተመቻአቹ በኔ በኩል የቀረበው ሀሳብ ሁሉ የሚመች ነው የሚያስቅም ብቻ ሳይሆን የሚያስለቅስም አለው ከዛው ውስጥ የበውቀቱ ያነሳውን ነገር ነው

  • @yohanesgelawe7648
    @yohanesgelawe7648 4 ปีที่แล้ว

    Hagere esketeteragn ketebekuma menun zega honkugn

  • @teftec461
    @teftec461 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ፍትህ በ24 ሰዓት ሰው ላይ ቤት ማፍረስ ህወሀት ስታይል

  • @younesyounes9929
    @younesyounes9929 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkk men astawscun

  • @user-br3ww5cp3c
    @user-br3ww5cp3c 4 ปีที่แล้ว

    ችግሩ ገለልተኛ ሰው ወይንም ገለልተኛ ሚዲያ አለመኖሩ ነው። መንግስትም ሆነ ተቀናቃኝ ፖርቲዎች የየራሳቸው ተከላካይና አሳባቂ አላቸው። አንተ ደግሞ የመንግስት ድጎማ ወሳጅ መሆንክን ልብህ የወለደው ድርሰትህ ያሳብቃል።

  • @emayeemaya3237
    @emayeemaya3237 4 ปีที่แล้ว

    pl

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y 4 ปีที่แล้ว

    ገና የብልግና ፓርቲ የሚቀር የህዘብ መፈናቀል

  • @birabiroolompia5707
    @birabiroolompia5707 4 ปีที่แล้ว

    ይኤ ወረኛ ሲያሻው ከቤት አትውጡ ይላል ሲያሻው በዚህ መጥፎ ሰአት ከቤት ውጡ ይላል

  • @tamirattom2654
    @tamirattom2654 4 ปีที่แล้ว

    በጠም ታመችቶኞል። ግን በዝን ግዜ covid 19 እና አሩንገዴ አሸረ አርፍ ሀሰብ ነው የልገበኝ ግን ሰው በዝ ግዜ በጎውን በምየስቢበት አሁንም እነዝ 27 ዓመት ሹመጊሌወች ሰው እሩገዴ አሸራ ስየስቀምጥ እነሱ ደሞ ዬመይጠፈ አሸረ እየስቀመጡ ነው

  • @janankeedubaijanankeedubai8922
    @janankeedubaijanankeedubai8922 4 ปีที่แล้ว

    Defariwoch yigedeluu