"...የአምላክ ብርሃን የተሳለበትን የዮሐንስን አንገት የቆረጠች እጅ ምንኛ የጨከነች ትሆን!" /መስከረም ሁለት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @mekedesdeneke4436
    @mekedesdeneke4436 3 ปีที่แล้ว +22

    የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ፀሎት እና በረከቱ አይለየን!መልካም ዘመን ይሁንልን!!!

    • @asfaw96
      @asfaw96 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን::

    • @sayyidsayyid50
      @sayyidsayyid50 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደረብን

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️ የመጥመቁ ዮሐንስ በርከት ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን
    የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ፀሎቱና በረከቱ አይለየን

  • @ቤዛአባዮሐንስልጂ
    @ቤዛአባዮሐንስልጂ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን የቅዱስ ዮሐንስ እረደት በረከቱ ይደረብን

  • @እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ
    @እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +3

    መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሰማይና ምድርን የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር ያጠመቀ ፣ፈዋሽ፣ምስጥረኛ፣አዛኝ ፣እንባን አባሽ "ሴቶች ከወለዱዋቸው ሁሉ ዮሐንስ የሚበልጠው የለም" ተብሎ በፈጣሪ የተመሰከረለት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በእውነት ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ክብር ምስጋና ይግባው።

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 3 ปีที่แล้ว +3

    ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱስ መጥምቀ መለኮት ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ፀሎት በርከቱ አይላየን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @tigistyekedousgebrallejji235
    @tigistyekedousgebrallejji235 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
    የመጥመቁ የሆንስ በርከት ፆለት አይለየን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የመጥመቁ ዮሆንስ በርከቱ ይደርብን ወድማችን ቃልሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🌿💐🌿

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ የመጥምቁ በረከት ይደርብን ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን የመጠምቅ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ፀሎት ና በረከቱ ይደርብን ወንዲማቺን ፀጋዉ ያብዛልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏👏🌼🌻🌼🌻🌼💚🌼🌻

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን ጥበቃው አይለየን አሜን 👏

  • @frweanyadane2582
    @frweanyadane2582 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን የኃአንሥ መጥምሸቁ በረከቱ ረዴቱ አይለየን አሜን!!!

  • @መቅዲየተዋህዶልጅኦርቶዶክ
    @መቅዲየተዋህዶልጅኦርቶዶክ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመጥምቁ ዮሐንስ በረከት ይደርብን👏👏👏

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን💓💓💓 አሜን 💓💓💓አሜን💓💓💓 ዮሐንስ መጥመቅ መለኮት በረከቱ እና ፆሎት አይለን አገራችን ህዝቦችን ይጠብቅልን መልካም ባዓል ለሁላችን🙏🙏🙏🙏

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የመለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ከሁሊችን ጋር ይደርብን መምህራችን እግዚአቤሔር አምላክ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 እመብርሃን ያገልግሎትህን ዘመንህ ትባርክልን🙏🙏🙏

  • @wuedalaek4984
    @wuedalaek4984 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ከማሕጸን ጀምሮ የተባረከዉ የመጥምቆ ቅዱስ ዩሐንስ በረከቱ ምልጃው ከመከራ ይታደገን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እረዴት በረከት ምልጃ ፀሎት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን!

  • @እማሆይወለተሃና
    @እማሆይወለተሃና 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ በእድሜና በፀጋው ያቆይልን ዲያቆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 3 ปีที่แล้ว +1

    አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ በበረከት በረድኤት በምልጃ ይርዳን አንድ ብለን ለመጨረሸ በሰላም በጤና በደሰታ ያስፈፅመን🙏🌺

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱስ ዮሐንስ ፀሎት ልመና በረከት ረድኤት ከኽዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻

  • @KokoKoko-nv3sw
    @KokoKoko-nv3sw 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን የመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዪሀንስ እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን መልካም ዘመን ያድርግልን ያለፈውን አይቁጠርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ለመምቀ ዬሐኒስ አመታዊ በአል አደረሰን የአመት ሰው ይበለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። መምህር ወንድሜ የማያልፈውን የመላዕክት ዝማሬን ያስማልን ። የፃደቁ መጥምቀ ዬሐንስ ረዴት በረከቱ ይደርብን ለዓመቱ በስላም በአንድነት ያድርድን። ይቆየን (፫)

  • @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ
    @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እንኳን አደረሶት ውዱ መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ጸጋውን በረከቱንና ክብሩንም ያሳድርብን ::በጸሎቱ ዘመኑን ይባርክልን::መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን::

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የመጥመቀ መለኮት በረከቱ ይደርብን የሰላም አዲስ አመት ይሁንልን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ይስጥልን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በሰላም ይጠብቅልን አሜን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @stegenkamaw876
    @stegenkamaw876 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን (3) ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም ነብስን በሀሴት የምትሞላ ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 የቅዱስ የኋኒስ በረከትፀሎት የቅድስት ኤልሳቤጥ በረከት የድንግል ማርያም ምልጃና በረከት ይድረሰን አሜን🙏🙏🙏

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 ปีที่แล้ว

    አሜን,አሜን,አሜን,ላስተማሩን,ለመከሩን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የመጥመቆ,የሗንስ,በረከት,ረዴቱ,በሁላችንም,ይድርብን,አሜን,አሜን,አሜን,👏👏👏

  • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
    @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 ปีที่แล้ว

    የመጥምቀ መለኮት ሰማዕት ነብይ ቅዱስ ዩሐንስ በረከት እረዴኤት ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @heedaakeedas5626
    @heedaakeedas5626 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ይሀንስ ጸሎትና በረከት አይለየን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 3 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱስ ዮሃንስ እረድኤት በረከት ይደርብን ሃገራችንን ሠላም አድርግልን

  • @الاا-و7ش
    @الاا-و7ش 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይደረብ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ ይደብርን አሜን

  • @hanahanac7087
    @hanahanac7087 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለወት አሜን

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉሪስልን🙏🙏🙏

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
    💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛

  • @tigistyekedousgebrallejji235
    @tigistyekedousgebrallejji235 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የሠላም የፉቅር የአድነት ዘመን ይሁንልኖን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዮሐንስ
    መጥምቅ ነብይ ሰማእት ሐዋርያ በረከት
    ረድኤት ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @ፍቅርተየድግልልጅ-ዸ7ዀ
    @ፍቅርተየድግልልጅ-ዸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የቅዱ ዮሐንስ በርከት ይደርብን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልኝ!!!

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን የቅዱስ ዩሀንስ በረከቱ ይደርብን

  • @medigebretsadkan5418
    @medigebretsadkan5418 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ የመጥሙቁ ዮሐንስ በረከት ረድኤት አይለየን

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላካቸን ማርን ታምርህ ብዙነው
    እኛንም አበርታን እግዚአብሔር ሆይ ለመምህራቸን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 ปีที่แล้ว

    የመጥምቁ የቅዱስ ዮሀንስ አማላጅነት ጠባቂነት አይለየን አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን መምህር መልካም አድስ አመት

  • @wensht1459
    @wensht1459 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጥበበ ማሞ እግዚኣብሔር እደሜና ጤና ይስጥልን

  • @ua21s24
    @ua21s24 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን በህድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @kassgbh836
    @kassgbh836 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን ጸጋ ዉንያብዛልን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን የከርም ሰዉ ይበለን ኣሜን፡

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @kedanfantahun7334
    @kedanfantahun7334 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @astertirfe2251
    @astertirfe2251 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልቃልሂወትንያስማልን፣መምህርአችን

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @መቅድስተስፍይ
    @መቅድስተስፍይ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘

  • @masaratmasarat3220
    @masaratmasarat3220 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ6ኸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ6ኸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዎት ያሰማልን

  • @ነፃነት-ኸ7ቀ
    @ነፃነት-ኸ7ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህወት የሰመዐልና🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @shatayeanagaw6772
    @shatayeanagaw6772 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህውቱያሰሜሊነ

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 ปีที่แล้ว

    መማህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @aaydahagos2214
    @aaydahagos2214 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰሜልን 👏👏👏

  • @alemalem8710
    @alemalem8710 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen yekdus yuhens bereket yderbn💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙏

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዮሀንስ እረዴት በረከት ይደርብን አሜን

  • @asfaw96
    @asfaw96 3 ปีที่แล้ว

    አሜን::አሜን::አሜን::ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Amen💚💛❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን
    ቃለሂወትያሰማልን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማል የቅዱሳን አምላክ እግዚያብሄር ይመስገን የመጥምቀ መለኮር ተራዳይነት በምናምን በኦርቶዶክሳውያን ላይ ይደርብን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗

  • @እርጎመንገሻ
    @እርጎመንገሻ 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kalehywet yasemaln memhrachn tegawn yabzaln edmina tina ystln AMEN AMEN AMEN

  • @kiflehabte849
    @kiflehabte849 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @እስመአልቦነገርዘይስ-ሸ4ቐ
    @እስመአልቦነገርዘይስ-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว

    ማህደረ ተዋህዶ ይህ እንደ ማርና እንደ ወተት የሚዘንበው ትምህርታችሁ በመፅሔት በካሴት በሚሞሪ ብታዘጋጁልን እግዚአብሔር እድሜ ከሰጠን ይጠቅመን ነበር አገር ስንገባ ።

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
    @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን። የቅዱስ መጥመቅ ዮሀንሰ በረከት በእኛ ላይ ይሆን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ኢወትን ያሰማል

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶ-ሐ7ኸ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶ-ሐ7ኸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @birtukanbayeh1926
    @birtukanbayeh1926 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት የያስማልን

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ
    @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen amen amen amen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln AMEN AMEN AMEN

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! ሉቃ 7.28 " ከሴቶች ከተወለዱ መካከለ ከመጥምቁ ዩሐንስ የሚበልጥ ማንም የለም፤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:

  • @tsegenetkebede1820
    @tsegenetkebede1820 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 kale hiwot yasemalen

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher ymesgen
    kalehiwot yasemaln Amennnnnn(3)

  • @tube2498
    @tube2498 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ይሁንልን🙏

  • @fakretasan1177
    @fakretasan1177 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sofialove635
    @sofialove635 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💚💛❤
    ✝️✝️✝️💒💒💒🤲🤲🤲🕊

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን🙏

  • @workneshwoldmidhen8620
    @workneshwoldmidhen8620 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @rgormse
    @rgormse 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏

  • @israel9958
    @israel9958 3 ปีที่แล้ว

    እባክህን ከተጻፈው አትለፋ ይላል የእግዚአብሔር ቃል። እንዲህ አይነት ትምሀርት የሚሰማ መቼም መጽሐፍ ቅዱስ የሚያነብ ሰው አይደለም። በልምድ የሚመላለስ እንጂ። እባካችሁ ወንጌልን ስበኩ እግዚአብሔር ወደእውነት ሁሉ ይምራችሁ።

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiwetn yasmalen

  • @ኦምቼሽኮር
    @ኦምቼሽኮር 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏