Tiktok Ethiopia || ታገቢኛለሽ ሰርፕራይዝ ተደረኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms.
    🔗 Key Keywords:
    Abrish
    Ab Tube
    Butagira
    Abrsh ena Ruta
    Fikr
    Fkirtube
    አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ
    💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content.
    🌐 Connect with us:
    Instagram: [Your Instagram Handle]
    Twitter: [Your Twitter Handle]
    Facebook: [Your Facebook Page]
    Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @fydur360
    @fydur360 5 หลายเดือนก่อน +576

    ግን ፍቅርየን እደኔ ኤሚወዳት ይኖር ይሆንጰበጣም ነው የምወድሽ የኔ ንግስት😢😢

    • @MohamodMohamod-re6te
      @MohamodMohamod-re6te 5 หลายเดือนก่อน +7

      ወላሂ እኔ በጣምነዉየምወዳት የኔፍልቅልቅ🌷🥰🥰💋💋❤❤

    • @HappyLightning-et6fe
      @HappyLightning-et6fe 5 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉😢

    • @user-cs3le1rf7h
      @user-cs3le1rf7h 5 หลายเดือนก่อน +2

      Inhemi wude❤❤❤❤🎉🎉

    • @meselechgugsa8141
      @meselechgugsa8141 5 หลายเดือนก่อน +10

      እኔ በጣም ነው የምወዳት ፍቅርዬን የሚጠላ ሴጣን ብቻ ነው የሚጠላት የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ ❤️❤️❤️❤️💞💞🥰🥰🥰

    • @Yenata-l2u
      @Yenata-l2u 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 5 หลายเดือนก่อน +1449

    ሴት ልጅ ሁሌም ደስስስ ይበላት 🙌❤

    • @user-dh9gu8lh7p
      @user-dh9gu8lh7p 5 หลายเดือนก่อน +68

      በጣም ኤፍየ የሠዉነት ዉሀልክኮነህ 😢😢😢😢አተኮ ትለያለህ

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 5 หลายเดือนก่อน +11

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HdY-ck7we
      @HdY-ck7we 5 หลายเดือนก่อน +22

      ateash qabach diqalaaa😡😡👎👎

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 5 หลายเดือนก่อน +16

      ❤❤❤❤❤😂😂😂ኤፋትለያለህ

    • @user-zj8my4me8r
      @user-zj8my4me8r 5 หลายเดือนก่อน +28

      የኔ ዉድ ወንድም እመቤቴ ከፍ ታድርግህ የኔ የሰዉ ልክ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 หลายเดือนก่อน +592

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃተችሁ❤❤

    • @anangirma3006
      @anangirma3006 5 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @KireaKr
      @KireaKr 5 หลายเดือนก่อน +3

      አሚንንን

    • @AlemZewde-bs2tf
      @AlemZewde-bs2tf 5 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      ​@AlemZeደምሬኙዉደwde-bs2tf

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@KireaKrደምሬኚዉደ

  • @emeliaa612
    @emeliaa612 5 หลายเดือนก่อน +234

    ኧረ በማርያም ፍቅርን 50k እናስገባት ዉዶቼ የሴት የበላይ ጠንካራና ጀግና ሴት ናት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ምስጊን ነች

    • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
      @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 5 หลายเดือนก่อน +1

      በቅርብ እምገባ ይመስለኛል ግሩብ ያላችሁ ሽር አርጉላት

    • @Tube-tv9is
      @Tube-tv9is 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Zed-m3w
      @Zed-m3w 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

  • @user-qn6ih7bf3r
    @user-qn6ih7bf3r 5 หลายเดือนก่อน +135

    ወላሂ አይክፈልበት100👍እናስገባት

  • @user-ou7wv6nm2b
    @user-ou7wv6nm2b 5 หลายเดือนก่อน +74

    ሴት ልጅ አይክፍት የምትሉ👍

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 5 หลายเดือนก่อน +173

    ፍቅር ቆንጆ❤❤🎉

  • @user-kv8dy4xw3b
    @user-kv8dy4xw3b 5 หลายเดือนก่อน +57

    እረ እውነት ከውነቱ አይቀርም ጋሽዬ አባቷም እናቷም ፍቃደኛ አይደሉም ያው አቤት ሰው ለካ ሆዱ እሩቅ ነው😢😢😢😢 ፍቅርዬ አባትሽን በአጸደ ገነት ያኑርልሽ አይዞሽ😢😢😢😢

    • @danaytabraham4240
      @danaytabraham4240 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም 😢

    • @Gggg-ls8ds
      @Gggg-ls8ds 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምገርሞኝ

    • @user-zh8ii7gcMa
      @user-zh8ii7gcMa 5 หลายเดือนก่อน +3

      አያትምኮ አኩትም ኮ አባት ነዉ የሚሆነዉ

    • @user-se6zr1bz7y
      @user-se6zr1bz7y 5 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍

    • @user-se6zr1bz7y
      @user-se6zr1bz7y 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኮ ትልቅ ሰው ይዋሻል የሌላትን አባት የአብርሽ አባት ራሱ ቅዥብር ነው

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 5 หลายเดือนก่อน +209

    ፍቅርዬ ማዘርን ታሰተዋወቀን የምትሉ በ👍👍👍👍👍በተርፈ ፍቅርየ እወድሻለሁ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሰሺ የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚዉደ

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 5 หลายเดือนก่อน +34

    ፍቅርዬ የኔ ጠንካራ ሴት ቶቶሎ ቪዴወ ልቀቂ ደግሞም መንፈሳዊ ነገሮችን ልቀቂ ገዳም ጉዞ እዬሄድሽ የኔ ቅመም እስኪ ዉዶቼ 50k እናስገባት 🙏🙏🙏🙏

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 หลายเดือนก่อน +25

    የኔፍልቅልቅ ፍቅርየ በጣም አዝኝብሽ ነበር ግን ባብርሽ አሁን ክልብሽ አውፍ በይኝ እኛ የምናየውንጅ ማንጋ ውነታ እዳለ አናቅም ለዛነው. እና እኔም አባት የለኝም በ7አመቴ ነው ያጣሁት አብሽሪልኝ እህት አለሜ እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ ለናትሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኝሁልሽ ❤❤❤❤❤

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r 5 หลายเดือนก่อน +302

    ፍቅርዬ እንደዚህ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስብሎኛል

    • @anangirma3006
      @anangirma3006 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @MeriMeri-m4i
      @MeriMeri-m4i 5 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️👍

    • @miskrema7022
      @miskrema7022 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @FafiyotubeYotubeEthiopia
      @FafiyotubeYotubeEthiopia 5 หลายเดือนก่อน +3

      ዎይናየ ምርጥ ሠው

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      ​@FafiyotubeYotubeዉደደምሬኚ❤❤Ethiopia

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 5 หลายเดือนก่อน +46

    ጎደኝነታችሁ በጣም ያምራል እሷን ደስተኛ እንደትሆን ያደረጋችሁ ሁሉ እመቤቴ ያላሰባችሁትን ደስታ ትሰጣችሁ ህይወታችሁ በበረከት ይሞላ መንገዳችሁ የተቀና ያመራ ይሁን ፍቅር እወድሻለሁ መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልሽ

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 5 หลายเดือนก่อน +116

    ፍቅርዬ ማዘርን አስተዋዉቂን በቪድዬ አምጭልን

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ ዉደ

    • @najatbolo7755
      @najatbolo7755 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዉ ታጣት❤

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 5 หลายเดือนก่อน

      @@ekramtube6423 እሽ ኢክሩ

    • @Abo7md501
      @Abo7md501 5 หลายเดือนก่อน

      አወ ታምጣት

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 5 หลายเดือนก่อน

      ይመጣሉ50ስንገባ ብለዋል 50k እናሥገባት🎉🎉🎉

  • @hiwi9
    @hiwi9 5 หลายเดือนก่อน +111

    26 አመቴ አንድም ቀን አባቴን አቅፌዉ ጠረኑን አሽትቼ አላቅም ልጄ ብሎ ሲጠራኘ 😢 የተሰማኝ ስሜት ከባድ ነበር ፈጣሪዬ ከስደት መልስ እንዳገኘዉ ይርዳኝ😭😭😭

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r 5 หลายเดือนก่อน +2

      26አመት በስዴት ያረቢቢቢ😢😮 አላሕ በሠላም ያገናኝሽ

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 5 หลายเดือนก่อน

      Abishiri❤❤❤❤❤

    • @AlemAlem-to4ki
      @AlemAlem-to4ki 5 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልሽ በሰላም ያገናኛችሁ

    • @Monaniz
      @Monaniz 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትጊና ፀልይ 🙏💞ፍጣሪ የለመኑትን የማይነሳ አባት ነው ❤️💞🙏

    • @deiebemnaiche7246
      @deiebemnaiche7246 3 หลายเดือนก่อน

      አረ ታይ ሄጂ😮😢😢

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 5 หลายเดือนก่อน +92

    ለካስ አባት ስለለሽ ነዉ የዉሸት ድራማ የሚሠራብሽ አብሽሪ ዉዷ ፈጣሪ ካችጋር ይሁን በፊትም ታሳዝኒኝ ነበር አሁን በጣም ነዉ ያሳዘንሽኝ እስኪ የመዳም ቅመሞች እናበረታታት እደዚህ አይነት ሰዉ ነዉ እዳዉም ማበረታታት

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 5 หลายเดือนก่อน +5

      አሳዘነችኝ በጣም አባትንማጣትበጣም ከባድነው እኔም እናቴን ካጣሓት15አመት ሆናት የሄሁሉጌዜ ሁሌእዴከፍኝ አልሀምዱሊላ እካን ፎቶዋንላይ እኔትሽ አለች ሲሉመልስ እካንመስጠት አልችልም ቀድሜ አለቅሳለሁ እማ ሳልጠግባት ጥላኝ ሄዴች ዴግመዉ የማያገኙትንሰው መናፈቅ ከባድነው እናት እና አባት ያላችሁ ሽአመትያኑርላችሁ አላህ❤

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 5 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ግፈኛነዉ ልጁ ስለሚወዳት ስራዉንሠራለገንዘብሎ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 5 หลายเดือนก่อน

      እናትሽን አላህ ይርሃማት 😢​@@zeynebasnake8391

    • @efratatube286
      @efratatube286 5 หลายเดือนก่อน

      ይቅር ይበላችሁ እግዚኦ የወሬ ሱስ። እግዚአብሔር ከፈቀደ ሁሉም ይሆናል

    • @SumeyNur
      @SumeyNur 4 หลายเดือนก่อน

      አባት በለላት ልጅ ድራማ ሰራባት ፈጣሪ የስራውን ይስጠው​@@efratatube286

  • @user-pt3td5us9e
    @user-pt3td5us9e 5 หลายเดือนก่อน +90

    ስታለቅስ እደኔ ያለቀሰ አለ ማሪያምን😢😢😢 ፍቅርየ አይጉደልብሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 หลายเดือนก่อน +331

    ማነው እዳኔ ፍቅርን ያምቶዱ ብቻ ላይክ 😢ወላሂ ባጣም ነው ምወዳት እነታስ 😢😊😊❤

    • @umufewzan-eu8dd
      @umufewzan-eu8dd 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @BirhaneKebede-mu2od
      @BirhaneKebede-mu2od 5 หลายเดือนก่อน +1

      አረ እኔም ሞቼ ነው የምወዳት 😥😥❤❤❤❤❤❤

    • @ghb8135
      @ghb8135 5 หลายเดือนก่อน

      አብሪት አስለቀሰች እኔም አባት የለኝም አላህ ይርህምክ ያቡያ እፍፍ በጣም ነበር እሚወደኝ ስደት እኩ ለመጣ ብየ ብሩ ተከፍሉ ከመከምንገድ መለሰኝ ልጀ ደስ አላለኝም ብሎ እኔም በሰእቱ አልቅሸ ተመለስኩ ተናድጀበት አልሀምዱሪላህ በመለሲ በይኔ አይቸ ቀበርኩት አሁን ስደት መጥቸ አስራ አምስት አመቴ የኔ አዛኝ አባት አሁን ነው የገባኝ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሞቸ ነው እምወዳት😢❤

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ነዉ እምወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @tigist9632
    @tigist9632 5 หลายเดือนก่อน +60

    እንዲያዉ የኔ ስስት 😢ከእኔ ዉጭ ሌላ ሰዉ ባያይሽ ምርጫዬ😢ስወድሽ የኔ መልካም ሴት❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዉደደምሬኚ

  • @user-fo3xy6tc8r
    @user-fo3xy6tc8r 5 หลายเดือนก่อน +28

    ፍቅርዬ የኔ አስተዋይ አችን የሚወዳደር የለም እኖድሻለን ከዚህ በላይ ደስ ብሎሽ ያሣየን❤❤ ጓዶኞቿ እኖዳችኋለን❤

  • @user-rl2cf3fe3t
    @user-rl2cf3fe3t 5 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ቅመም የሴት ልክ የልጅ አዋቂ የምወድሽ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @RoroRoro-bi2lg
    @RoroRoro-bi2lg 5 หลายเดือนก่อน +62

    ፍቅር ሁሌም ደስታሽ ነው ምፈልገው ጓደኞቿ wow ትለያላቹ አይለያቹ ፍቅርን አደራ

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr 5 หลายเดือนก่อน +151

    ኧረ በናታቹሁ 100k እናሥገባት

    • @user-zj8my4me8r
      @user-zj8my4me8r 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን እደሁ ቀዝቅዘዋል😮

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ 19:43

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @miskrema7022
      @miskrema7022 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      ​@userደምሬኚ ዉደ-zj8my4me8r

  • @user-vi5le3zj6z
    @user-vi5le3zj6z 5 หลายเดือนก่อน +35

    ፍቅርየ የኔ ጨዋ የኔ ቅልስልስ ፍቅር እኮነሺ የኔ ሴት ፈጣሪ ትልቅ ደርጃ ያድርስሺ እስ 50k ናስገባት በፈጠራችሁ❤❤❤😢

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ሰላም የፍቅር ወዳጆች እሲ ልጠይቃችሁ እዴኔ አልቅሳችኋል?😢አባቴ ብላ እቅፍ ስታረገው በቃ የእኔ አባት የተለየኚ መሰለኚ ወይ አባት መከታ ነው 😢አባት ሰላም ነው አባት እኮ አለ ሲባል ለራሱ ደስ የሚል ስሜት ነው ፍቅርዬ አች እኮ ጀግና ነሽ የልጂ አዋቂ ቆንጆ ሴት ማለት አች ነሽ አይቀይሪሽ አብሽሪ😢😢 በለቅሶ ነው የጨረስኩት ጎደኚነትሽን እዴ እቁላል ጠብቂ እነዚህ ልዩ ጎደኛች ናቸው አቤት ስታምሩ

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 5 หลายเดือนก่อน +11

    ኮሜት ፅፌልሽ አላቅም ቁስል ስላለብኝ ስላባትሽ ስታለቅሺ አብሬሽ አለቀስኩ በርቺ አባት ሳይኖር ሲቀር ጎደሎው ብዙ ነው ደስታም የለም እናቶቻትን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h 5 หลายเดือนก่อน +59

    በእውነት ፍቅር ጠንክራ እንድትቆም የምታደርጉ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ

  • @BirukTube1624
    @BirukTube1624 5 หลายเดือนก่อน +73

    ፍቅር ደስ የሚልነው ሰርፕራይዙ❤❤❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ

    • @user-fk4zt4wj9o
      @user-fk4zt4wj9o 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @user-fk4zt4wj9o
      @user-fk4zt4wj9o 5 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍👌👌

    • @YyRr-cx1fy
      @YyRr-cx1fy 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 5 หลายเดือนก่อน +18

    እንዴት እንዳለቀስሁ የአባቷን ፎቶ ሳይ😥😥 ከናትሺ ጋር ስሪ ተከታይም ታፈርያለሺ በርች የኔ ቆንጆ ጓደኞቿ እናተ ሰው ናችሁ የምር ሰው ናችሁ ዛሬ ሰው የሚሆን ነው የጠፋው ስጋ የለበሰ የሰው አምሳል ያላቸው ግን የሰው ተግባር የሌላቸው በበዙበት እንደናተ አይነቶቹ ግን ሰው ሆነው ሲገኙ እንዴት ያስደስታል❤❤❤

    • @AsSa-wm2pw
      @AsSa-wm2pw 9 วันที่ผ่านมา

      እኔም ነኝ አባት ሚሥጥሩ ብዙነው😢😢😢😢

  • @user-ln5wm5iu9h
    @user-ln5wm5iu9h 5 หลายเดือนก่อน +36

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ አበረታተት ከጓኗ ቁመልን ጀግኖች በዚህ ሰአት ሰዉ የለም ወደሞቀበት ማሽቃበጥ ይወዳሉ

  • @Misge930
    @Misge930 5 หลายเดือนก่อน +37

    ብርቱ ሴት ፍቅርዬ ታደለሽል አቤት የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤አይለያችሁ ❤❤

  • @user-pt3td5us9e
    @user-pt3td5us9e 5 หลายเดือนก่อน +179

    ፍቅርየ ስትለቅ እደኔ እሩጦ የመጣ በላይክ ያሳየኝ❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዉደደምሪኚ

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ

    • @user-pt3td5us9e
      @user-pt3td5us9e 5 หลายเดือนก่อน

      @@zaytonahzay3841 ጎበዝ የኔዋ

    • @TYy-xc7bu
      @TYy-xc7bu 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@zaytonahzay3841እኔእቃእያጠብኩነበር ትቸዉቁጭ።😂😂

    • @AsmelashGetahun
      @AsmelashGetahun 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ

  • @user-kl3ix8uh5d
    @user-kl3ix8uh5d 5 หลายเดือนก่อน +33

    ፍቅርን.አትኳት.በትችሉ.ተረዷት.በትችሉ.ተራሷ.ለይ.ወረድ.በሉላት አታላምጧት.ምግብ.በሉሰው.አትብሉ.🎉ይቺን.ህጻን.ልጅ.ፍቅርየ.አብሽሪ.በርችእይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayath3029
      @hayath3029 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ምድረ አሮጊት አላሰራት አላስቀምጣት አሉኮ

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤❤❤❤❤

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 5 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል በራሳቸዉ እማይተማመኑ ዝቃጪ ሁላይ😢😢

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 5 หลายเดือนก่อน +25

    ሚስኪን አባትም እናትም የላትም ሲሉ አባት ነው የለላት አይዞሽ

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 5 หลายเดือนก่อน

      አወ ከዛ ቤት አሽቃጮች. እያሉነበረ.

  • @user-dh9gu8lh7p
    @user-dh9gu8lh7p 5 หลายเดือนก่อน +46

    ፍቅር🎉ሥምሺነዉ መገለጫሺ የልብ የሚያደርሥ ሁሉንም አይቸዉአለሁ እደአችየሚወደድ የትሥአገኛለሁ አለሜዋ ሥሥቴ በጣምነዉየምወድሺ😢😢😢የኔትንሺየ አለችኝ የኔታናሺ ሣኡድ እሷን መሥለሺነዉየምትታይኝ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዉደደምሬኚ

    • @user-dh9gu8lh7p
      @user-dh9gu8lh7p 5 หลายเดือนก่อน

      @@ekramtube6423 እሺ ማማየ

  • @Sariy177
    @Sariy177 5 หลายเดือนก่อน +171

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ንፁህ አፍቃሪ ይሰጣችሁ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን ደምሬኙዉደ

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 5 หลายเดือนก่อน

      እሜን እሜን እሜን

    • @user-rf6wc2qc8t
      @user-rf6wc2qc8t 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @YahyAlmnsor
      @YahyAlmnsor 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን የኔ ውድ ዱዐ ያሥፈልጋል በዚህ አሥመሣይ በበዛበት ጊዜ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን🙏🙏🙏🙏

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 5 หลายเดือนก่อน +13

    ስጦታሽ እንዴት እንደሚያምር እዳማረበሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አባትሽን በሂወት ባይኖሩም ብታጪም እናትሽ ስላሉልሽ ደስ ሊልሽ ይገባል ለእናትሽ እድሜ ከጤና እየተመለሽ ለአንችም ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ የኔ እናት አውቃለሁ ሀዘኑ ህመሙን ከቤተሰብ ማጣት ቢገብድም ግን ሞት ለማንም የሚቀር አይደለምና አምነሽ ተቀብለሽ ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ ለእናትሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ
    በተረፈ አብሽሪ ጠንክሩ ከነ ጓደኞችሽ
    የኔ እናት ከቻልሽ *ሙዚቃ* ባታስገቢ በሙዚቃው ፋንታ መልእክቶች ቀልዶች እንደዛ በሚያምረው ድምጵሽ ግጥሞችን እየጨመርሽ ብሰሪልን

  • @zone8505
    @zone8505 5 หลายเดือนก่อน +128

    ፍቅርዬን ከነ ጓደኞቿ ሞቼ ነው የምወደቸው ❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ

    • @user-es2wl2wv5kmehi
      @user-es2wl2wv5kmehi 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ln5wm5iu9h
    @user-ln5wm5iu9h 5 หลายเดือนก่อน +72

    ፍቅር እኮ ያለምንም ዱቄት እና ድኮር በትክክለኛ ማንነቷ ነዉ የምትመጣዉ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም የኔ ልእልት❤❤❤❤

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤💕💕💕💖💖💖

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 5 หลายเดือนก่อน

      በጠም የኔቆንጆ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ❤❤❤

  • @user-ry6lo4uk3c
    @user-ry6lo4uk3c 5 หลายเดือนก่อน +29

    ሁላችሁንም ፈጣሪ ይስጣችሁ ፍቅርየ እዚህን የመሰሉ ጓድኞች ስለሰጠሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rimeber669
    @rimeber669 5 หลายเดือนก่อน +33

    የኔ ማር በርችልኝ ሲሳካልሽ የሚሰድቡሽ ካላች ሰው የለም ይሉሻል ግን ጠንክረሽ ይህን ጊዜ ስታልፊው ነው

  • @Selammuluget-ig3ck
    @Selammuluget-ig3ck 5 หลายเดือนก่อน +13

    ፍቅርዬ እኔም እንደእድል ሆኖ አባቴን በማይቀረው ሞት ተነጥቃለው ደግሞም በልጅነቴ እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያሳርፍ በጣም ተሰምቶኝ በእንባ ነው ስፅፍልሽ ማርያምን አይደልም ምክኒያት አግንቼ እንዲውም ሆድ ይበሳኛል ከባድ ነው ያለ አባት ስም አይሞት አባቴ

    • @HayatH-uf4di
      @HayatH-uf4di 5 หลายเดือนก่อน

      ٠አለ የመረወ

  • @user-iy9br8mv4w
    @user-iy9br8mv4w 5 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ውድ የተሰበር ልብሽን እግዚብሄር በመልካም ነገር ይጠግንልሽ አንች ጠንካራ ነሽ ጀገና ነሽ የውነት ኮርቸብሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 หลายเดือนก่อน +6

    ወገኖች... እንደየ እምነታችሁ !
    በፈጣሪ ስም
    100 ሺ እናስገባት .. ኢትዮጵያዊነት ለመረዳዳት
    ማን ብሎት / ማን ብሎን !
    ይሄ ነው የጉዋደኝነት ጥግ ክበሩልን !
    እባካችሁ እባካችሁ ስድብ የማንነት መገለጫ አይደለም !
    አትሳደቡ በተለይ ሴት ሁናችሁ
    እሴት ላይ አፋችሁን እምትከፍቱ ????
    ያ ጨዋ ማንነት የት ሄደ ???
    ፍቅር እንደ ስምሽ ፍቅር !
    ሁሌም ሳቂልን እህት 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይሰሙም ሰይጣን የሰፈረበት ህዝብ

    • @MerdiaHasan
      @MerdiaHasan 3 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ሃሃሃሃ​@@user-or7cd1eq6g

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 5 หลายเดือนก่อน +9

    ቤተሰብ ወደኋላ መለስ ብላቹ ቪዶው እዬት ጋሽዬ አባተቷ አልቀበልም ብሉዋል ነብ አደል እዴ ያለው እውነታው ግን ተደብቆ አይቀርብ ገና ይወጣ ለማየት ብቻ ያብቃን እኛ

    • @ghanemcell5114
      @ghanemcell5114 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህት አንች ብቻነሽ አስተውለሽ ያዳመጥሻቸው ያኔ አባቷ አልተቀበለም ነበር ያሉ በሂወት የሌለን አባት እውነት ይዘገያል እንጅ ይወጣል በነገራችን ይችን ልጅ የተዋት ወይ በድህነቷ ነው ወይም ሰው አለመኖራን አይቶነው እምነት ሳይገድባት በፍቅር እምትኖር ከእድሜዋ በላይ ያለ አስተሳሰብ እንዳላት ነው የተረዳሁአት ሁሌም ከፍ ትበል❤

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5i 5 หลายเดือนก่อน +22

    ፍቅር በጣም ነው እምወዲሽ እዲሁም ሂክማን በሙሉ ጎዴኞቺሽ በወጣ ይተካ👍👍👍❤❤❤

    • @BayoAthiobi
      @BayoAthiobi 4 หลายเดือนก่อน

      🎉

  • @kuwaitjamilaa1058
    @kuwaitjamilaa1058 5 หลายเดือนก่อน +55

    የኔወድ አስገቧት 1000k

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      ዉደደምሬኚ

  • @neima
    @neima 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ ደሞ ውብ ሁነሽ መጣሽ ወርቅ የመሰሉ ጓደኞች አሉሽ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ አይለያችሁ እንዲ ድምቅ ያደረጋችዋት እህቶች ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ፍቅርዬ አሁን ጥሩ እየ መጣሽ ነው ጎብዢ ❤❤❤

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq 5 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ውድ በጣም ነው የምንወድሽ ግን ስትቀርጡ ደቂቃ አታርዝሙ እጥን ምጥን ያለች 15 ደቂቃ ቢሆን አሪፍ ነው ምክንያቱም ዚበዛ ማንም ሚየው የለ በተረፈ ደስ ትላላቹህ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 5 หลายเดือนก่อน +19

    አረ አታስለቅሶት እደዚህ አይነት ፎቶ አትስጦት እፉፉፉፉ እደት እዳስለቀሰችኝ ሚስኪን ፍቅርየ አይዞሽ የኔ ውድ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 5 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ቆንጆቾወች ስወዳችሁ የጓድኝነት ጥግ ፈጣሪ ያክብራችሁ❤50kእናስገባቸው በሸር እናቷን ለማየት የናፈቀ

  • @menbersintayehu5100
    @menbersintayehu5100 5 หลายเดือนก่อน +31

    ፉቅረ አሁን ገባኝ ቆጆ ምግባረ ከየት እደመጣ ከቤተሰብ። በረቺ የኔ ጐበዝ

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e 5 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ ጔደኞች አሉሽ ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛላችሁ የተለያችሁ ግሩብ ናችሁ❤

  • @ethiojole
    @ethiojole 5 หลายเดือนก่อน +9

    ዛሬ አዘንኩኝ አባትሽ በኢይወት የለም አይዞሽ ፍቅር በርቺ በቅርቡ 50k

  • @HawaHayru
    @HawaHayru 5 หลายเดือนก่อน +8

    ፉአድ ሻሚሌ ስጀምሩ ሰላምታ ሰላም አለይኩም ብላቹ ጀምሩ በተረፈ ትመቹኛላቹ ❤❤

  • @zaytonahzay3841
    @zaytonahzay3841 5 หลายเดือนก่อน +20

    የፍቅርን ጓደኞች ውድድድድ ነዉ እማረጋችሁ ከጎኗ ስለሆናችሁ❤❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 5 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅርዬ የእኔ ፍልቅልቀ ከዚህ በላይ ሳቂ ጀገና የእልጀ አዋቂ ነሸ የእኔ ዉድ አታልቅሺ አባትሸን ነፈሳቸዉን ይማራቸዉ አብሸሪ ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AsmeraTadese
    @AsmeraTadese 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅርዬ ዬኔ ልዩ ሴት እውነት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!!!!! ል
    ሁሉም ሰው እንዳ አንቺ ቢሆን ምን አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 5 หลายเดือนก่อน +5

    የእኔፍቅር ሰወድሸ የእኔ ጣፋጭ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አባትሸንም ነብሳቸውን ይማር እንወድሻለን በናታቹሁ 50kእናሰገባት 😍😘😘😍❤😘😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😘😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 5 หลายเดือนก่อน +24

    የኔዉድፍቅርዬ እኳን ሠላም መጣሽልኝ የኔስስት እናትሽን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ 💜💞❤አባትሽንም ነብሱን ይማር የኔዉድነገር😢❤❤❤❤❤❤❤እወድሻለሁ ሁሌም

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዉደደምሬኚ❤❤

    • @قهيهيتيتيتتذ
      @قهيهيتيتيتتذ 5 หลายเดือนก่อน

      አምንንንን❤❤❤❤

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g 5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ጀግና ሁሉም ባንችነዉ❤❤❤❤

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔውድ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንን❤❤❤

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 5 หลายเดือนก่อน +28

    ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር ነሽ ለመጥፎ ኮመንት ቦታ እንዳሰጭ

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u 5 หลายเดือนก่อน +31

    ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ላይክ ሰብስክራይብ እያረግን እንይላት ይችን ፍልቅልቅ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v 5 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤ አይዞሺ አቺ ጠካራ ልጂ ነሺ የምር በርቺልኝ እሥኪ ፍቅርን የምትወድ 50k እናሥገባት ❤❤❤ የጋደኝነት ጥግ ❤❤🎉🎉🎉

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 5 หลายเดือนก่อน +8

    ፈቅርዬ የኔወድ አይዝውሸይ ወላችንም ወድዛው ነወየምነሂድው በጣም አሳዝነችኝ የኔ ልዬው ሴት እፌው የቤተሰብ ማጣት ከባድነው ነፈሱን ይማርልን አባትሺን 😢😢😢

  • @mbet1840
    @mbet1840 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር የእኔ ውድ የእኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው ምወድሽ በዙሪያሽ ያሉ ጓደኞችሽ ሁሉ ደስ ይላሉ ገና ወጣቶች ናችሁ ግን ምሰሩት እና አስተሳሰባችሁ ከድሜአችሁ በላይ ነው ከእናንተ ብዙ እጠብቃለን በርቱ❤❤

  • @user-hl5xk9yl5v
    @user-hl5xk9yl5v 5 หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅርዬ ስወደሽ የኔ ጀግና ሴት ልጅ እደዚህ ጠንካራ ስንሆን ደስ ይላል ሴቶችዬ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እራሳችሁን አትጣሉ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 5 หลายเดือนก่อน +125

    የምትሳደቡት ግን ጤነኛ ናቹሁ አፍ ስከፈት ጭቅላት ይታያል😭😭😭 ግን እደ አበሻ ተሳደብ አለህ በተለይ ሴት ሆናቹሁ በሴት ሞራል የምትረማመድ ያሳዝናል

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 5 หลายเดือนก่อน +3

      አረ ስድብ አይታየኝም 😢😢😢

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@stgjደምሬኚዉደjhsdcbbnjjj

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 หลายเดือนก่อน

      ​@moonrise32ደምሬኚዉደ91

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም አይታየኝ​@@stgjjhsdcbbnjjj

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማር ለካ ለዚህ ነው ገና ሳይሽ ውስጤ ሚንሰፈሰፍልሽ ፍቅርዬ ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ የእውነት አይዞሽ በርችልኝ የኔ ቆንጆ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ማዬት ምኞቴ ነው ወላሂ ❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 5 หลายเดือนก่อน +7

    የጎደኝነት ጥግ እመብርሀን አትለያችሁ
    ከሶጎን የቆማችሁ እህት ወድሞቼ ክበሩልን ፍቅርዬ በርች ካሜራ ጥራት ይኑረዉ በየ2ቀኑ ልቀቂ ❤❤❤❤❤

  • @hnanhnan5207
    @hnanhnan5207 5 หลายเดือนก่อน +88

    እንዲው ምን ልሁንልሽ😢 ፍቅርን ባየሁ ቁጥር አልቅሼ ልሞት ነው😭ብቻ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤😔

    • @BurtokanAbuAli-ne1oj
      @BurtokanAbuAli-ne1oj 5 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ሆነሽ

    • @لوميتا12
      @لوميتا12 5 หลายเดือนก่อน +2

      አልቅሻ

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 5 หลายเดือนก่อน +2

      ምንነው ታሙት ሙታልቸ ላልቅስአልሽ ክክክክል

    • @MnMn-zc4bd
      @MnMn-zc4bd 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ መልካም ለቅሶ ሆ​@@لوميتا12

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 5 หลายเดือนก่อน

      ለምን ሆሆሆሆ😅😅😅😅😅😅 እራሷናትኮ

  • @user-wu5tf4hj5q
    @user-wu5tf4hj5q 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅርዪ የምር ወላሂ ነዉ የምልሽ ሰዉ የፈለገዉን ይበል አች ብቻ በርች እዳች ጀግና ሴት የለም ጎበዝ ነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ የኔ ዉድድድድ ደሞ ቆጆኮ ነሽየኔ ማርርርርርርር ከጎንሽ ነን💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @ekramaman3470
    @ekramaman3470 5 หลายเดือนก่อน +11

    ጀግና ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ በዙዉ እጥበቃልን

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od 5 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ማር አታልቅሽ ማማዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናንተንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ በእዉነት የጓደኝነት ጥግ🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤😥😥

  • @Faeza852
    @Faeza852 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅርዬዬ ሁሉም ነገር አላፊ ነዉ በማንኛዉም ነገር አታዝኚ ጠንካራ ሁኚ ታርክሽን አሳምሪ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 5 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ እንኳን ደስስ አለሽ የጓደኝነት ጥግ ምርጦችዬ ስወዳችሁ ዋው ልዩዩዩዩዩዩ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 5 หลายเดือนก่อน +10

    አብርሽ ግን 😢😢😢😢😢ወላሂ እንደት በደካማጎኖ ትሠክሳለህ ለካስ 😢😢😢አባትስለለሽነዉያሁሉ ዲራማ አይጉደልብህበዚህዘመን 😢😢😢😢ሁሉም ደካማጎንህ ይጠቀምበታል

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 5 หลายเดือนก่อน

      ምን ሁነሽ ነው አልፈልግም ያለች እሷዋ ናት, ሁለተኛ በሰዓቱ ስሜቷ መግለፅ ነበረባት , እኔ ወንድ ነኝ አልፈልግም ያለችኝ ሴት ሁለተኛ ወደ ህይወቴ አላስገባትም እና አብርሽ ትክክለኛ ሰው ስለሆነ ፈጣሪ ረዳው, ለፍቅርም ይስጣት

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g 5 หลายเดือนก่อน +1

      እንድህነዉ የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታን

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ዉሸት መሆኑን ያረጋገጥኩት የሽምግልናዉን ፓርት 2 ቪድዬ አጥፍቶታል

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 5 หลายเดือนก่อน

      አረ አልጠፋም ,አለ አህቴ@@hayathayat9273

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 5 หลายเดือนก่อน

      @@gebreslasegebremedhin5386 ወንዲሜመለየትያለነዉአያፍቅርአላልኩም ግን ለምን ሽማግሌላኩ ታመምኩእያለ የዉሸት ስራይሠራል ምንምቢሆን ብዙአሳልፈዋል ጎዶሎሲሆኑ እሚጎዳዉብዙነዉ

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r 5 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ፍቅርዬ የእኔ አንደኛ ፍቅራችሁ ለዘላለም የጸና ይሁን አንደኛኞች ናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳

  • @KasechTesfa-qf2gh
    @KasechTesfa-qf2gh 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቤትሽ ጀግና አባት ነበረሽ ግን ሁለችንም ሄጅ ነን ነፍስ ይማርልሽ አይዞሸ ማሬ😥😥😥

  • @RemaHassen
    @RemaHassen 5 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ለመልካም ሲገናኝ ሁሉም መልካም ይሆናል ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ እንካን መጣችሁ በልመና ሳይሆን በውዴታ 100k እናስገባት 🎉🎉❤

  • @user-se6zr1bz7y
    @user-se6zr1bz7y 5 หลายเดือนก่อน +10

    ሳላየው ደስ እንዳለኝ የጓዴኝነት ጥግ ደስ ስትሉ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤ስታስቀኑ አይለያችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 5 หลายเดือนก่อน +5

    የምር አላህ ይጠብቃችሁ የፍቅር ቤተሰቦች ማነዉ እደኔ ከፍብላ ሁሌም ተደስታ ስታዩት እሚደሰት ሁሌምድመቂልኝ የኔልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w 5 หลายเดือนก่อน +11

    ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ እመብርሐን ከክፍ ነገር ሑሉ ትጠብቅሺ ከነ ጎደኞቺሺ

  • @ekramaman3470
    @ekramaman3470 5 หลายเดือนก่อน +11

    አነዳዴ ዉድቆ መነሳት ጥካራ ያረጋል ሰለዚህ ጎዞ ዉድ ፊይት እሺ የኔ ልእልት

  • @تميمالفيصل
    @تميمالفيصل 5 หลายเดือนก่อน +5

    እዛ ሰፈርኮ እያረሩ መሳቅ ነው ማስመሠል ብቻ ልብህን ተከተል ብሮ😅😅😅😂

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 5 หลายเดือนก่อน +7

    ፊቅርየ 50k እናስገባት የኔልዩ ስወድሽ የጋደኛ ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heyewatnegymeskanlegheyewatneg
    @heyewatnegymeskanlegheyewatneg 5 หลายเดือนก่อน +18

    ዳይ 50ሰብስክራይብ እናስገባት ፍቅር ከቆንጅዬዋ እናትዋ እንድትመጣልን

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 5 หลายเดือนก่อน

      እሺ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 5 หลายเดือนก่อน +19

    በይ ፍቅር ለጓደኞቹሽ ዩቱፕ ይክፈቱ እናበረታታቸው

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቅን❤❤❤😮😮😮

  • @Meriym496
    @Meriym496 5 หลายเดือนก่อน +5

    Fkr በጣም እወዲሻለሁ ስደተኛው ወዳጂሽ ነኝ የኔ ቆጆ ሁሌም ሳቂልኝ የኔውዲ

  • @samritube645
    @samritube645 5 หลายเดือนก่อน +46

    *ይሄ ነው ጎደኝነት ተባረኩ በሉ ተመልካቾች ላይክ ሼር በማድረግ በዚህ ሳምንት ፍቅር 50kእናስገባት*

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt 5 หลายเดือนก่อน +8

    አማባዋን ለመድበቅ የማታርገው የለም
    ግርድ አርገች😭😭😭😭💔💔💔💔💔
    አይዞሺልኝ አላህ ይሱብርሺ

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h 5 หลายเดือนก่อน +10

    አይዞሽ አባትሽን ነፍስ ይማር አስለቀሰችኝ የምር😢😢

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 5 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ ፍልቅልቅ ሁለየ ዴሥ ይበልሽ ዴሥታሽ ያሥዴሥተኛል 🥰🥰

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 5 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ አባቴ ሲሞት ከስልኬ ላይ ፎቶውን የዛኑ ለት አጠፋሁት ማየት አልፈልግም እራሴን ያመኛል 😢😢😢😢እንደናፈቀኝ አቤት አዱኛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ልኑር2ተደብቄ
    @ልኑር2ተደብቄ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማን እንዴ እናት ሺህ ❤❤❤ ❤ አመት ለ እናቶቻችን 😍😍😍😍🥺🥺🥺🥺😍😍😍 🥺🥺🥺 አይዞሽ ፍቅርዬ እግዚአብሔር ያባትሽን ነብሶ በአፀደ ገነት ያኑር🥺🥺🥺🥺 የኔ ቆንጀ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ🥺🥺🥺🥺

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልእልት የኔ ንግስት ፍቅርዬ በማያልቀው እወድሻለው የኔ ጀግና ሴት አንቺ ልዩ ሴት እኮ ነሽ የኔ ጣፋጭ ሁሌም ደስተኛ ሆነሽ ኑሪልኝ የአባትሽን ነፍስ ይማርልን ለእናትሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zuzutube5401
    @zuzutube5401 5 หลายเดือนก่อน +19

    ፍቅርየ የኔውድ ከጎንሽ ነን በርች ቀን በቀን ቪዲወስሪልን እንወድሻለን❤❤

  • @user-rz3kw9ux1z
    @user-rz3kw9ux1z 5 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ ቆጆ አልቅሳ አስለቀሰችኝ😢❤❤

  • @birtukana354
    @birtukana354 5 หลายเดือนก่อน +6

    አንችን ደስ ሲልሽ እኔም ደስ ይለኛል የኔ ፍልቅልቅ ዉድድ ደግሞ ምርጥ ጓደኞች አሉሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Nurya971
    @Nurya971 5 หลายเดือนก่อน +5

    ነኔ ዉድ ፍቅር ቶሎ ቶሎ ነይ ለሚሳደቡት ቧታ አትስጫጨዉ በርቺ አቺ ጀግና ነሽ ደግሞ ቪድዮ ስሪ በየቀኑ

  • @user-zk1mt2ug4c
    @user-zk1mt2ug4c 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያምን ገና ዛሬ ነዉ የክመትኩት የጓደኝነት ጥግ በእዉነት ደሥ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😢😢😢