shambel gashaw wubitoua goiamie|የጎጃም ሙዚቃ#የጎጃም ጭፈራ#ethiopin cultural music#ethiopian new music

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 106

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 6 หลายเดือนก่อน +9

    አማራዬ እንኳን ከናተ ተፈጠርኩ !❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ብርሃን እንኳን ደህና መጣህ ዋውውው በጣም ያምራል ባህላችን እኮ ደስ ሲል አረገፍገፍት ሽር

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ethio ዋው ደስ ሲሉ እኔ ሙዚቃ ሞቸ ነው ጥሎብኝ ብታይ በጣም ደስ ይላል ሸር ብትን ነው 🙏🙏

  • @AbezashAlemu
    @AbezashAlemu ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ብሬ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እናመሰግናለን ያው ያንተ ቤት ዘና ፈታነው ልዩ የሆነ ጭፈራ ነው በተረፈ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @meku90829
    @meku90829 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰላም ብሬ ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህ ዋው የሀገሬን እስክስታ ስለጋበዝከኝ እናመሰግናለን ወንድማችን ዋው 🥰💃💃💃💃💃

  • @ethiotube7095
    @ethiotube7095 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋው በጣም አሪፍ ጭፍራ ነበረ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሰላም ይደረግልን አሜን

  • @Sheqala
    @Sheqala ปีที่แล้ว +5

    እናን እናንየ ሰባት ሰአት ሲሆን ከብት ውሀ ሲጠጣ የሚያገረሽብኝ ትዝታየመጣ 👌👌👌👌👌👍

  • @getnetalene7376
    @getnetalene7376 ปีที่แล้ว +2

    ባህላዊ ዘፈኑና አልባሳቱ ጭፈራው በጣም ያስደስታል ።የዘፋኙ አለባበስ በፍጹም ጎጃምን አይወክልም ።እንደጨፋሪወች መልበስ ነበረበት።

  • @ykt4447
    @ykt4447 ปีที่แล้ว +9

    ባለቱባው ባህል አማራ ቅን፣ደጉ የአገሬ ህዝብ ❤❤❤

  • @MomoSidi-c6c
    @MomoSidi-c6c ปีที่แล้ว +6

    😮So beautiful. From Morroco❤.

  • @senaityoutube9381
    @senaityoutube9381 ปีที่แล้ว +12

    ሰላምህ በ ክርስቶስ ይብዛ ብርዬ ወንድሜ እንኩዋን ሰላም መጣህ ዋዉ ተደገመ ይልሃል እስክስታ አረ ጎጃም እነማስ ወደዛ መግባት አለብንይ ብርዬ ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እስክስ እንላለን 😍💃💃💃🙏

  • @kal-YouTube
    @kal-YouTube ปีที่แล้ว +23

    አማራ መሆን በራሱ መታደል እኮ❤❤❤😊

  • @sosinamolla
    @sosinamolla 10 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፍኖኖ💚💛❤️💪💪💪💪💪💪

  • @haleimatube6418
    @haleimatube6418 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ለዚ ቤት ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ከላይ እስከታች አህለን ብሬ እንኳን ድና መጣህ አሪፍ ባህሉን የጠበቀ ሙዚቃ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @mogesgetachew855
    @mogesgetachew855 ปีที่แล้ว +7

    Gojjam! unic people who share even what ever they have to anyone. You are great hard working people you proved from world known Belay Zeleke. God is always at your side and bless you

  • @Eyu-Gonderewa
    @Eyu-Gonderewa ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ብሬ ዋውውው ምርጥ ሙዚቃነው ያዝ ጎጄ

  • @princessli2226
    @princessli2226 10 หลายเดือนก่อน +2

    የእናቴ ሀገር ጎጃም ❤️❤️❤️

  • @adanchyoutube8950
    @adanchyoutube8950 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ሰላም ጤናየሰጥል ሙዚቃዉ የመቻል
    የሰጨፈራል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesetube7831
    @mesetube7831 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላምህ ብሬ ዋዋዋዋው እናመሰግናለን ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @YenurMangste
    @YenurMangste 9 หลายเดือนก่อน

    ሣተናወች ጎጃሜ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እወዳችኋለሁ ሞሮጦቸ ማን እንደዚ ይጨፍራል ዘርቱ

  • @HagerFikir
    @HagerFikir ปีที่แล้ว +4

    ጎጃም ማር ወለላዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @anilpatra342
    @anilpatra342 ปีที่แล้ว +4

    Very nice dance. I am from India.

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 ปีที่แล้ว +4

    Oromoo negniii amarawochiii wudddddddddddddd maregachuu🥰

    • @dagmaitgizawi6295
      @dagmaitgizawi6295 11 หลายเดือนก่อน

      ኦሮም መቼም ሰው ወዶ አያቅም

  • @engdaberhanu6807
    @engdaberhanu6807 ปีที่แล้ว +1

    Thanks a lot, may l ask who you are?

  • @AbebuAddis
    @AbebuAddis 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎጃም ዉዷ ሀገሬ

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስደግመሽብኝ አለቃ ፈንቴን❤

  • @alenechekol9647
    @alenechekol9647 11 หลายเดือนก่อน +1

    Gojjam king❤❤❤

  • @selamtube21
    @selamtube21 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ብሬ ዋው በጣም ደስ የሚል ጭፈራ ነው በእውነት

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 11 หลายเดือนก่อน +2

    long live AMHARA !!!!!

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምነው ቆራጣችሁት?????

  • @destawabebe2371
    @destawabebe2371 ปีที่แล้ว +1

    ያዝ እንግዲህ አንድ ነዎ ስልሽ ሶስት አድርጊው ሀሀሀሀሀሀ

  • @מהבאוסנדקה
    @מהבאוסנדקה ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ብያችሑ አለሑ ያምራል በጣም።

  • @awelyou
    @awelyou ปีที่แล้ว +3

    ይመችህ አባቴ ዘና አረገኝ አቦ

  • @birukmulugeta443
    @birukmulugeta443 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ትችላለህ

  • @SenaitYehune-vz6dd
    @SenaitYehune-vz6dd หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Johnwerekefera-ie2of
    @Johnwerekefera-ie2of 11 หลายเดือนก่อน +1

    i love you my amhara ❤️❤️💪

  • @YabibalAdane
    @YabibalAdane ปีที่แล้ว +1

    Hagere nafekegn

  • @asayecheyenealem6366
    @asayecheyenealem6366 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤Love gojam

  • @axmedadensamatar
    @axmedadensamatar หลายเดือนก่อน

    Make new song says.ethiopia was one ambasa lion but now recognised its 2nd lion friend somaliland .please make it

  • @MitaKebede
    @MitaKebede 3 หลายเดือนก่อน

    Enananeya wedddddd

  • @tegegnesishaw3324
    @tegegnesishaw3324 11 หลายเดือนก่อน

    ማለፊያ ነው

  • @בלאיפריאל-ע7ק
    @בלאיפריאל-ע7ק ปีที่แล้ว +1

    በጣም የግሻባይ የሚያስታውስ ነው

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube ปีที่แล้ว +2

    ቀሚሴን አምጡልኝ👏👏👏👯

  • @fikadubelachew1227
    @fikadubelachew1227 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉አማራዬ💚💛💖

  • @BiniyamGetacho-g2o
    @BiniyamGetacho-g2o ปีที่แล้ว

    Yaz.engdih.goie.satenaw.esy,esey,esey,esey,selamachihu.yibza.

  • @GELSHA_Tube
    @GELSHA_Tube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ብሪሽ ኤንኳን ደህና መጣህ

  • @SsMerah
    @SsMerah 3 หลายเดือนก่อน

    አማራወች ሰላማችሁን ያብዛልን

  • @ddg3563
    @ddg3563 ปีที่แล้ว

    እስይ ፎጤ ❤❤❤❤❤

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 ปีที่แล้ว

    እዴት ነው ማውረድ ምችል

  • @HghjJgh
    @HghjJgh 5 หลายเดือนก่อน

    ጎጀ ምታ❤❤❤❤

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 7 หลายเดือนก่อน

    የተስፋየ ወርቅነህ ዘፈን 😢😢

  • @abebetchmekonnen5035
    @abebetchmekonnen5035 ปีที่แล้ว

    Gerum Zefen new. Tebarek🙏

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว

    አማራየ❤

  • @zx9713
    @zx9713 ปีที่แล้ว +1

    ዉይይይይይይይ በማዳም ቤት ክፍሌን ዘግቸ እየጨፈርኩ ነዉ አልቻልኩም ወሰወሰኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @03cell87
      @03cell87 ปีที่แล้ว

      😅😅😅Beyew enm

  • @meskeremayele4209
    @meskeremayele4209 ปีที่แล้ว

    ጎ❤ጄ

  • @tekleokbay4529
    @tekleokbay4529 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ i a like music amara

  • @haregmekuwannit8652
    @haregmekuwannit8652 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @AbebeGebeyehu-x5u
    @AbebeGebeyehu-x5u 11 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 7 หลายเดือนก่อน

    Amhara ballon yekochegn neber 😍😍😍💚💛❤️🇮🇱🥰🥰🥰😘😘😘

  • @אלמודרבה
    @אלמודרבה ปีที่แล้ว

    ምርጣችን ብርሽ ቀጥልበት

  • @getanehfikadu-gz1id
    @getanehfikadu-gz1id ปีที่แล้ว +1

    Best music ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebeeyasus
    @tibebeeyasus ปีที่แล้ว +4

    I AM THE REAL AMHARA and also I proud with my Ethiopians

  • @AddisAweke-k9r
    @AddisAweke-k9r 5 หลายเดือนก่อน

    መገንጃም

  • @አብዲእንድሪስ
    @አብዲእንድሪስ ปีที่แล้ว +2

    አብዲ እንዲሪስ

  • @ras2472
    @ras2472 ปีที่แล้ว

    wowwww👍🏿

  • @GizeWondimu-1619
    @GizeWondimu-1619 9 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤

  • @GhinaSalam-i5l
    @GhinaSalam-i5l ปีที่แล้ว

    Wow❤❤❤👍👍👍

  • @susuwude1000
    @susuwude1000 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ብሮ በርታ 🥰ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹አገሬ ሑሌም እወድሻለሑ

  • @Jemerabelay
    @Jemerabelay ปีที่แล้ว

    sitaskenu edig belulign yene mirtoch

  • @TsiyonTeshome
    @TsiyonTeshome 5 หลายเดือนก่อน

    የቱ ጋር አስደግመሽቡኝ አለቃ ፈንቴ 😢

  • @firaehiwotkassie5370
    @firaehiwotkassie5370 5 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HalimaHalima-qe6tq
    @HalimaHalima-qe6tq ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገራችን ልጆቸሸ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዋውውውውውው ባህላችን ኩራታችን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DegeKassa
    @DegeKassa 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @shamilanesire7344
    @shamilanesire7344 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @BanchregaGirum-rg1jb
    @BanchregaGirum-rg1jb ปีที่แล้ว

    My gojjam

  • @hime.enbsea.sarmdrhime
    @hime.enbsea.sarmdrhime ปีที่แล้ว

    ሰላምና ጤና ለናአተ

  • @TensayeAragee-x6w
    @TensayeAragee-x6w 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @sinetibebgebreyohannes573
    @sinetibebgebreyohannes573 ปีที่แล้ว +1

    ... የቆነጀዎች ቆንጆ የታወቀው አርበኛ የልጅ ልጅ ባለመንጠቆዋ ጎጀዋ በሉ እባካችሁ የተከበራችሁ ያገፌ ሙዚቀኞች???

  • @Johnwerekefera-ie2of
    @Johnwerekefera-ie2of ปีที่แล้ว +1

    love you amhara nothing to say ❤️❤️❤️❤️

  • @BanchregaGirum-rg1jb
    @BanchregaGirum-rg1jb ปีที่แล้ว

    Wowwwwww

  • @Teklemedehin
    @Teklemedehin ปีที่แล้ว

    Ere wohaw belagh enante.

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 ปีที่แล้ว

    This is typical GOJJAM style beat & eskesta (dance)

  • @sinetibebgebreyohannes573
    @sinetibebgebreyohannes573 ปีที่แล้ว

    ... ባለ ወፈንጠሯ ...

  • @MuhamedSeide-pj5sj
    @MuhamedSeide-pj5sj 2 หลายเดือนก่อน

    ሰብሰብ

  • @WeletZvf
    @WeletZvf ปีที่แล้ว

    Yeagerelj

  • @enigedawawokw9045
    @enigedawawokw9045 ปีที่แล้ว

    ቀረፃው እኛ ሰፈር ነው!

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery242 11 หลายเดือนก่อน

    ❤️🙏🏿🇪🇷👌🎤🎼🎶👌🙏🏿

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💙💙🇪🇷👍👍👍

  • @vipvp1396
    @vipvp1396 ปีที่แล้ว

    Ok

  • @pierrecell2840
    @pierrecell2840 ปีที่แล้ว

    Muusigii

  • @OgoolaAnthony-mb6zq
    @OgoolaAnthony-mb6zq ปีที่แล้ว

    So fatastic

  • @getnetfanta-vx4hq
    @getnetfanta-vx4hq ปีที่แล้ว

    Huuuo

  • @safiyomaxamed4129
    @safiyomaxamed4129 ปีที่แล้ว

    V

  • @zegizumuhammad9632
    @zegizumuhammad9632 8 หลายเดือนก่อน

    የዘፍኙ ልብስ ስያስጠላ👎👎👎👎👎😬😬😬

  • @yiftusiraadem
    @yiftusiraadem ปีที่แล้ว

    😭😭😭💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ሰላምአቹህይብዛ

  • @getnetalene7376
    @getnetalene7376 ปีที่แล้ว +2

    ባህላዊ ዘፈኑና አልባሳቱ ጭፈራው በጣም ያስደስታል ።የዘፋኙ አለባበስ በፍጹም ጎጃምን አይወክልም ።እንደጨፋሪወች መልበስ ነበረበት።

  • @rediatgetu47
    @rediatgetu47 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mahaletmahalet155
    @mahaletmahalet155 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe6514 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @Fantayabebe4782
    @Fantayabebe4782 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤