ጥቂት ቆይታ አገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ || Besufekad Desalegn || Bishoftu Emmanuel United Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 เม.ย. 2024
  • ጥቂት ቆይታ አገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ || Besufekad Desalegn || Bishoftu Emmanuel United Church
    የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን ቢሾፍቱ አጥቢያ እሁድ ማለዳ 3፡00 - 6፡30 የአምልኮ ጊዜ እሮብ ጠዋት 3፡00 - 7፡00 ሰአት የፈውስና የጸሎት ጊዜ አርብ ምሽት 11፡00 - 1:30 የትምህርት ጊዜ አድራሻ ፦ ቢሾፍቱ ሰርክል ወደ ባቦጋያ በሚወስደው መንገድ መሲ ፎቶ ቤት ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ ።
    አገልግሎታችንን like share comment በማድረግ ለሌሎች በማካፈል ይደግፉን ።
    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
    #worship #christiansong #halwotemmanuelchurch
    #worship #christiansong #halwotemmanuelchurch
    #christiansong #worship
    #halwotemmanuelchurch

ความคิดเห็น • 267

  • @Wondebek
    @Wondebek 2 หลายเดือนก่อน +92

    ዋው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በሱዬ ተባረክልን ድንቅ ትምህርት ነው! ገና ብዙ ትውልድን እግዚአብሔር በእናንተ ይናጠቃል እግዚአብሔር ፀጋው ያትረፍርፍላቹ! ገና ብዙ ትውልድን ይሰጠናል እግዚአብሔር! ስለእናንተ የፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት!!🙏🙏😊❤

    • @meronnegash3999
      @meronnegash3999 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜንንንን🎉🎉🎉🎉

    • @addishiwotgirma6510
      @addishiwotgirma6510 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ❤❤❤

    • @YanetDejene
      @YanetDejene 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @user-st7vw1lr4v
      @user-st7vw1lr4v 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@addishiwotgirma6510a

    • @AberhamKolla
      @AberhamKolla 2 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile 15 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ወንድሜ! ኢየሱስ የማይለመድ ርእስ ዋው!!!

  • @mesertyohansileka5206
    @mesertyohansileka5206 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ተባረክ ዎንድሜ

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 2 หลายเดือนก่อน +26

    አቤት ይሄ ጌታ ደብቆ የሚያሳድጋቸው ግዜያቸው መጣ ተባርከ በሱዬ 🙏🔥😍

  • @amanuelbekele9102
    @amanuelbekele9102 2 หลายเดือนก่อน +18

    የምወዳት ባለቤቴ ናት ይሄንን ድንቅ ስብከት የጋበዘችን። ምን አይነት መገለጥ ነው 😮 ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤

  • @bogalebizuneh1086
    @bogalebizuneh1086 7 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፍጻሜህ ያማረ ይሁን

  • @gerehamenu9893
    @gerehamenu9893 4 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም መገለጥ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @yeshiwagiso7804
    @yeshiwagiso7804 2 หลายเดือนก่อน +11

    ድብቆ ያሳደገህ ጌታ ይባረክ ፀጋ ይጨምምርብህ ከዝህ በላይ ምን እላለሁ

  • @user-kq1uk1qv2s
    @user-kq1uk1qv2s 2 หลายเดือนก่อน +22

    አንድ ቀን እንደዚህ በርቶልኝ ብሞት ደስ ይለኝል ኢየሱስ 😢😢 ✝️ጌታ ይባርክ በሱዬ

  • @leopard177
    @leopard177 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤አሜንንንንአሜንንንንአሜንንንን ሀሌሉያ በጌታበኢየሱስም ዘመንሕ ይበረክ

  • @nishantufa
    @nishantufa 16 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ

  • @maryegetaliji3463
    @maryegetaliji3463 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን ሃሌሉያ አሜንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ። ፀጋ ያብዛልህ ❤❤

  • @teshale2746
    @teshale2746 2 หลายเดือนก่อน +30

    ወንድሜ በአንተ ለይ የወረዳ መንፈስ ለኔም በዕጥፉ ይሁንልኝ❤

  • @iworldapp6955
    @iworldapp6955 2 หลายเดือนก่อน +7

    ምን ልበልህ ለጠላቶችህ እሳት ሁንባቸው ፠አልቻልኩም መስማት አቃተኝ በእውነት ለእግ/ር ሰው አሉው ለካ የበኣልን መሰውያ ያልሳሙት አሉ ለካ 7000 ፠በአጭሩ አትቋጭ እንደ እዩ የኤልዛበልን ዋሻ የምትበጠብጥ ደሟንም ውሾችን የምታስልስ እዩ ሁንልን፠❤❤❤❤❤❤❤

  • @RozaKescho-ge3qu
    @RozaKescho-ge3qu 18 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen Amen Hallelujah Eigzabher yibark Tebarek Tebarek ❤

  • @tejineshzeleke9406
    @tejineshzeleke9406 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ተባረክ 6:15

  • @user-bz6gd4zx7p
    @user-bz6gd4zx7p 2 หลายเดือนก่อน +7

    አረ በጌታ ምን አይነት መንፈስ ነው😢የቃሉ ባለቤት ይክበር🙏😭 ጥቅት ቆይታ ኢየሱስ በልቤ ኑር🙏

  • @tsige-vy3qj
    @tsige-vy3qj หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አባቴ❤❤❤ በልቤ በነፍሴ በስጋዬ ሰፊ ቦታ ይኑርህ አባዬ የኔ ብርቅ ውዴ ኢየሱስ❤

  • @SaraSara-xd7wf
    @SaraSara-xd7wf 20 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen 😢😢🙏🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 หลายเดือนก่อน +1

    Amenn.Amenn.haleluyaa kibr legeta yihun🙏🙏 tebarek wendme

  • @amarechbeyene9138
    @amarechbeyene9138 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜ ን ዘመን ይበረክ

  • @betofantaye2388
    @betofantaye2388 2 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ ለምልም ስፋ ክፉ አያግኝህ....ከሕልውናው ውጪ አትገኝ..
    እንደጥማትህ ሁሌ መገኘቱን ስበክ
    👉 ጌታ ባንተ ይሳካለት 🙌🙌

  • @EndriasChisha
    @EndriasChisha 26 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @libneshgebru1247
    @libneshgebru1247 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen ❤❤

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት መባረክ ነዉ ይህ ጌታ ሆይ ተባረክ❤❤❤

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 หลายเดือนก่อน +5

    እያነባሁ ነው የሰማሁክ የመጀመሪያዬ ነው ስሰማህ ልዩ መልእክቴ ነው ይሄ መልእክት ዘመንክ ይባረክ ለምልም❤❤❤❤❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 2 หลายเดือนก่อน +4

    የዘመን መጨረሻዉ የእየሱስን ዉበት ሰባኪ
    ኦ ተባረክ የምትጣፍጥ ልጅ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaywolde9069
    @tsehaywolde9069 2 หลายเดือนก่อน +4

    መጨረሻህ ይመር መነሻህን የማትረሳ ቀለል ብለህ የምታገለግል ያርግህ።

  • @GRACEMIHRET497
    @GRACEMIHRET497 2 หลายเดือนก่อน +3

    አመዩሱስ አንተ መጀመርያችን...መሃላችን...መጨረሻችን ነክ....ፍቅርህን ቅመሰናል... ትጣፍጠናለክ

  • @SamraSunbrout
    @SamraSunbrout หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክክ ❤❤❤

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን እባክህ እየሱሴ ጊዚያዊ ውሀው ሰለቸኚ፣ ተዘመናት እንስራዎቼን ጥዬ ልነካካህ፣ ዋናው አንተን መጠጋጋት ትንሽ ከአንተ ጋር መቆየት ይሁንልኝ። አሜን አሜን
    What a generation is coming, brother keep it up ጌታዬ ጥብቅ አርጎ ይያዝህ ተባርከህ በዕርሱ እርሀብ እና ጥማትህ እስከ እርሱ መምጣት ድረስ ይጨምር፣ ተባርከህ ቅርት በል

  • @kidestkebede5735
    @kidestkebede5735 หลายเดือนก่อน +2

    የምር እራሴን መያዝ ነው ያቃተኝ መንፈስ ቅዱስን የምር ነው የነካኝ በእውነት እራሴን እስክረሳው ድረስ አቦ ተባረክልኝ ጌታ ጨርሶ ይባርክህ ያብዛህ

  • @GenetGenet-ll1qe
    @GenetGenet-ll1qe หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen ❤️❤️

  • @Tesfanesh983sodano
    @Tesfanesh983sodano 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️❤️❤️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️አሜን አሜን ዎንድሜ ታባረክ ዛማንሽህ በ አየሱስ ይባረክ 📖📖📖📖ዋው ሻሎም ✊✊✊✊👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞🍇🍇🍇🍇🍇👈👈👈👈🫶🫶🫶💪💪💪💪💪💪💪🍎

  • @ZaneDebena
    @ZaneDebena หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንን ኡፍፍፍፍፍፍ ዘመንክ ይባረክ ልባችን የምያሳርፍ ቃል ነው እግ/ር/ የገለጠልክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wx1od1kv9c
    @user-wx1od1kv9c 4 วันที่ผ่านมา +1

    Yene wendm tebarek yakoyh🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏❤❤

  • @TsionMekonnen-fd7yo
    @TsionMekonnen-fd7yo หลายเดือนก่อน +1

    ነብይ ጥሌ ተክተሀል ብዙልን አተ ባላቴና አትያዝ ዝም ብለክ ለምልምልኝ እደ ዮሴፍ ለራብ ቀን የተደበቃችው ውጡልን ህዝቡ ተርቦል እየሱስንየ
    ሚያሳይ አገልጋይ ብዙልን

  • @ronycell1590
    @ronycell1590 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @Nani-hj5pr
    @Nani-hj5pr หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋይብዛልክ

  • @user-fl6qz6rb7s
    @user-fl6qz6rb7s 13 วันที่ผ่านมา +1

    እየባረከ ይባርክህ😮

  • @user-kq2bq8mu1h
    @user-kq2bq8mu1h 2 หลายเดือนก่อน +1

    በፀጋው ተትረፍርፎ ዘመን በቤቱ ይለቅ ጥቅት በምትገኝበት መርፍድ ይሁንልኝ ለእኔም ❤❤❤

  • @tejineshzeleke9406
    @tejineshzeleke9406 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ተባረክ

  • @user-bp8ls6rs3e
    @user-bp8ls6rs3e 15 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen yeirafte minci iyesuus amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤wondime buzu xaga yibzal zaman yilamlim🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤ geta zamanhin yibak birkkkkkkk baliliny wondime❤❤❤❤❤❤

  • @yotubecreators84
    @yotubecreators84 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ Amen Amen Taberkiiii 🙏 🙌 👏 ❤️ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወድሜ ይፈስ አይወሰድብክ❤

  • @user-jr1jp1sd3k
    @user-jr1jp1sd3k หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 2 หลายเดือนก่อน +15

    Tiktok ላይ ሰምቼ ነው የመጣዉ ጌታ ኢየሱስ አበዝቶ የባረክ ዎድሜ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @temesgenyohannes6903
    @temesgenyohannes6903 หลายเดือนก่อน +1

    uuuuuuuuuuuuuuuffffffffff.......... esseeeeey menfesu nekagn!!! You are so blessed Beesuyeeee🥰🥰🥰🥰

  • @HaieleAbebe
    @HaieleAbebe หลายเดือนก่อน +1

    አልታየንም እንጂ እኛም አለን

  • @dedachewletebo6688
    @dedachewletebo6688 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen kibra li egzaber yihuna

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 หลายเดือนก่อน +1

    አሜሜሜሜንንን አሜሜሜንን❤❤❤ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @MekadeiHailu
    @MekadeiHailu 2 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ለፓስተር አሊና ለህሉዬ እንዲህ እንዳቅህ ያስተዋወቁኝ በዩቱብ በሱዬ ዝም ብለህ በእድሜ ልክህ ስብክ አድርገው ኢየሱስ ይጣፍጣል ዘመንህ ይባረክ ለምልም

  • @tgtg5674
    @tgtg5674 หลายเดือนก่อน +1

    Ere Ameeeen Ameeeen yihunilign ❤❤❤❤❤❤

  • @hayat690
    @hayat690 หลายเดือนก่อน +1

    Ammmeeeeeen❤❤❤❤❤

  • @tigestgebremedhin7540
    @tigestgebremedhin7540 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing young man Glory to our Lord

  • @ShopeShope-hf7wq
    @ShopeShope-hf7wq 29 วันที่ผ่านมา +1

    Ameeen

  • @mesganumesganu9995
    @mesganumesganu9995 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይበረከ❤❤❤❤

  • @AynalemArmada-xw2iv
    @AynalemArmada-xw2iv หลายเดือนก่อน +2

    Wow! Amazing God's word the Mighty God fill you by His powerful word forever!

  • @semharberhane7032
    @semharberhane7032 หลายเดือนก่อน +1

    Wow. Thank you for sharing

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ሁሌ አዲስ የሆንክብን ሱሳችን .ተባረክልን በሱዬ ጌታ ያበርታህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኪ ❤❤እግዚአብሔር በደሙ ይሽፈንክ

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ይቅደምልኝ

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 2 หลายเดือนก่อน +2

    በድምጽህ ላይ እራሱ የእግዚአብሔር ፀጋ አለ

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉❤❤❤ አሜን❤ አሜንን🙏🙏 አሜን 🎉🎉 አሜን ❤❤ አሜን❤❤ አሜንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemNimani
    @AlemNimani 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንን ሃሌሉያ

  • @tsehaywolde9069
    @tsehaywolde9069 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሰው አለው

  • @user-bd5nt9kj4i
    @user-bd5nt9kj4i 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @donadona5397
    @donadona5397 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን እውነት ምዳንቂ የ ማንፋስ ቂዱስ አብሮናት የ ጌታ ህልዉና ናበር ጌታ ዛማናቹን ያብርኪ ፀጋውን ያብዛላችሁ ካዝም ባላይ የ ጌታ ክንድ ይጋላትብኪ ናብያቺን አንቴን ያስናሳ ጌታ ይመስገን ታባረኩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZenebishZaza
    @ZenebishZaza หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeen Ameeeeen tenareki tenareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemebilate-vs6nh
    @aynalemebilate-vs6nh หลายเดือนก่อน +2

    amennnnnnnnnnnnnnnnn

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንን ❤❤❤😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LeviTube_
    @LeviTube_ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬም እወነተኛ ትዉለድ አለዉ

  • @batiabuta6377
    @batiabuta6377 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤. አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤. አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤. አሜን አሜን❤. አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤ኡፍፍፍፍፍፍ
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤
    ተበረኪ.❤. በኢየሱስ ሰም. ተበረኪ. በኢየሱስ ይጨምራል

  • @mamushbekele6946
    @mamushbekele6946 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desta9900
    @desta9900 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🙏🙏

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ሰዉ አለዉ ኢየሱሲ ስሙ ይባረክ አሜንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @sarusariti2498
    @sarusariti2498 2 หลายเดือนก่อน +4

    Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏❤️❤️😭📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ክብረ ለጌታ ይሁን

  • @SaadaMohammed-bw9wh
    @SaadaMohammed-bw9wh หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው የእየሱስ ድንቅ ስራ ብዛ ስፍ መጨረሻህ እየሱስ ይህን

  • @user-to5hq7td8m
    @user-to5hq7td8m 22 วันที่ผ่านมา +1

    Brother Barita🎉

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን እየሱስ 😢

  • @user-mo2ju9sb2c
    @user-mo2ju9sb2c 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ammmmmmmmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amennnn geta hoyi

  • @SimegnShite
    @SimegnShite 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ante zemnhe ybarek🎉gne swchwe men lmdwe nw🤭

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @biniyamtadesse755
    @biniyamtadesse755 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ ኢየሱስ ዬዬዬዬዬዬ እስዬ የእኔ ብርቅ የእኔ ድንቅ እሰዬ

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @user-wm5dx6pv4r
    @user-wm5dx6pv4r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታሆይ አመሰግናለሁ ስም ይባረክ ( አንተ ብላቴ እግዚአብሔር ይባርክህ)

  • @opsiopsaa
    @opsiopsaa 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ameeeeen ameeeeeeeeeen!!!!!!!! Ameeeeeeen

  • @Kojitbafetakis
    @Kojitbafetakis 2 หลายเดือนก่อน +1

    amen በኢየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን ተባረኪ አሜን

  • @tigijesus4201
    @tigijesus4201 หลายเดือนก่อน +1

    Amene Amene amene Amene amene Amene amene Amene amene ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤. Tabarke

  • @user-ub9qo7zm2e
    @user-ub9qo7zm2e 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarki tsega yebazalki

  • @user-oe3xf1ov8j
    @user-oe3xf1ov8j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዛማንክ ይላምልም 🥰🥰🥰

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲 🤲ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏ተባረክ በእንባ😭😭😭 ነው የሰማሁት ነፍስም አልቀረልኝም ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድምነት 🙏😍😍😍❤❤❤️

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ኢየሱስ የኔ የፍቅር ጥግ አምላክ ስም ይባረክ ሀሌሉያ ለእሱ ልተው በቃ አሜን @B ጌታ ይባርክህ ብሩኪ ሁን 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen amen amen

  • @mihretwondafrash
    @mihretwondafrash หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን አምላኬ ሁሌም ሰው ስላለህ
    God blessed you.

  • @user-ub9qo7zm2e
    @user-ub9qo7zm2e 2 หลายเดือนก่อน +2

    Eyasusi❤❤❤❤❤❤dinke naww