I am really ashamed of the commentators guy's i believe you all have religions and our religions tell us to love everyone including our enemies. I believe Alex is not your enemy because he has nothing to do with each and everyone of you so why be this bitter, disrespectful ,insulting him and so on ......... if he has bad intentions let God disciplined him but who are you all to come here be this much toxic(poisonous) why don't you all do something better with your life.if you love daisy no need to speak for her she can speak for herself she's smart intelligent and respectful to everyone so i don't think she would be happy with your all hurtful and hateful comments so people leave those TWO alone please 🙏 YOU ALL ARE JUST CRAZY AND INTERFERENCE IN SOMEONE LIFE. Ufffffffff
@@laynetesfa4846 All what he does to is completely unethical to damage somebody's hart who is very very nice to him ,we have to let him know ,I wishe God interfere in this business punish him ,what he does is against even his own Religion , we the audience have to let him know what is Wrong and right since he expose his weakness on the Social Media.
ዲብ አንተ ምርጥ ያዲሳባ ልጅ ከነዚህ ሰገጢዎች ውጣ በእናትህ ዲዚንም ከዚህ ሰገጢ አውጣት
@@faithfaith9196 couldn't agree more .
yegeremegn eko erasu new mejemeria ande lagbash ,tigray lewswdsh, process adrge lamtash eyale yasemetat lik esua mewded sitjemir melat jemere, erasum biloal ye habesha wendoch erkus matgebubet yele sil neber ,yehew erasu andu hono arefew. sitalu endatgoda madreg yechel neber gin esu awko leyanadat bezu neger eyarege new, tew teru aylem .
በመጀመሪያ ዴዚ ለአኬክስ በጣም በጣም ትበዛበታለች በሁሉም ነገር።
1)አሌክስ ማለት ፍልጥ ሰገጤ ዶማ የሆነ ነዉ።
2)እልም ያለ ዘረኛ ነዉ።
3)አሌክስ እድሜ ለዴዚ ይበል ህዝብ በጥሩ አይን እዲመለከተዉ የሆነዉ በዴዚ ምክንያት ነዉ ደዚ ተወዳጅ ስለሆነች እና ዴዚ አሌክስን ስለወደደችዉ ህዝብም ወደደዉ እጂ አሌክስ በማንነቱና ቆንጆ በመሆኑ የተወደደ ከመሰለዉ በጣም በጣም ተሳስቷል።
በተረፈ ዴቭ የበለጠ ቆጆ ነዉ እስማርት የሆነ ዩንቨርስቲ ተማሪ ነዉ ስነምግባር ያለዉና ፀባየ ሰናይ ነዉ።
ዴዚ ከዴቭ ጋር ብትሆን ይመጣጠናሉ ዴቭ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነዉ።
ዴዚዬ ማሪይ የኔ ቆጆ ከአሌክስ ሰገጤዉ እግዚአብሔር ያርቅሽ አሜን🙏🏽
አሚን
@@batalgaribi9561 ቤቴል’ዬ ፋሚሊ አሜን🩷
@@batalgaribi9561 ቤቴል’ዬ ፋሚሊ አሜን እንወድሻለን በጣም🩷
@@batalgaribi9561 ቤቴልዬ አሜን እንወድሻለን በጣም🩷
@@batalgaribi9561 ere min ayinet sewchi nachihu be egziabher yelelawn hatiyat kemayetshi befit yerashin atayim yigermal betam yegna sew yesew gudif mayet siwedi yerasun tito yikr yibelen
እራሱን ክዴቨ ጋር ያነጻጽራል ስገጤ ዴቨ ግን ጀንትል ኩል ጨዋ አራድዬ ማቹር ይሄ ልጅ ብዙ ኮሊቲ አለው ማሻአላህ አላህ ይጠብቀው ምርጥ ልጅ ነው የዴዝዬ ወንድም!
የምር ፋራ ነው ስግጥ ያለ የሚያወራውን የማያውቅ ቅብጥብጥ ያለ እያቸው እማ ደቭን እና እሱን እድሜያቸው እኩል የሚገርምሽ ማታ ተናግረዋል ቀአስተሳሰብ ግን የትም አይገናኙ ደቭ የምር ቃል የለኝም ለሱ ቁጥብነቱን እይው ይሄኛው ስንት ለፈለፈ ኤጭ ሲያስጠላ
@የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ እድሜ እንኮን ተይው ሰገጤው 24\25 ቢሆነው ነው ይቺን የአውሮፓ ሙድ እናቃታለን ሲገብ አንደር ኤጅ ለመሆን 5 /6 ይቀንሳሉ ብስለር በእድሜ አይመጣን ዲቨ በ 21 ኩል ጸዴ ነው አራድዬ
ዴጀቭ ጀግና👍👍@@የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
Anchi nesh segete yeweredshi Alex mrt smart wetat new berassh yemattemamegni
@ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ አውቀንሻል ገለቴ እዛ አሌክስ ሚሉት ኮመንት ስር ክሚርመጠመጡት ክብረ ቢስ ሴቶች አንድዋ ነሽ ሴታሴት ወንድ ጥሎብኝ ያቅለሽለሻኛል 😛ባዘዌ ስገጤ ክስገጤ ነው ሙዱ እድልሽን ማክሪ 😋 አንድ ቀን ክ 400 አንዳ ትሆኛለሽ😝
አታቀም ክልስ መሆኔ ስትለው እንዴት ላቅ እችላለው አላዋለድኩሽ አላት ዴቭ ጨዋ ልጅ
ዴቭዬ ተባርክ ምርጥ ሰው
የምር ግን ለዴዚ በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ያስፈልጋታል ማለት ያለፈውን ታሪክ ዘግቶ አዲስ ምህራፍ የሚከፍት
እረ አወ እኔ ለሷ በጭንቀት ልሞት ነው የሆነ ሰው ያስፈልጋታል እሱ ላይብ ሲገባ እየገባች ኮሜንት ባትፆፍ አሪፍ ነበር የበለጠ ተፈላጊነት እንዲሰማው እያረገችው ነው
Amen for that
@@tsionaddisefentahun የእውነት ልጅቷን በጣም ተረድቻለሁ ግን አጠገቧ ያሉት ሰዎች በጣም ችግር የሚፈጥሩ ናቸው
የምር ፋኖቿ በውስጥ ምክር የሚክር ሰው ካለ የእውነት ቀረብ ብሎ ማውራት እኔ የሚመስለኝ ጭንቀት አለባት
ይሄ ኢትዮጵያዊያ ጠል ውርጋጥ በምንም ክዴዚ ጋር አይመጣጠንም የሰማይ ዬህል በሁለም ነገር ትበልጠዋለች እውነቱንነው ልኩን አውቆ እየሸሻት ነው እንደማይመጥናት ስላወቀ ነው እሰዋ ግን ስልጡን ስለሆነች በምንም አትለካውም ሰው መሆኑን ብቻ ነው የምታይው
Dave swedew wedi neh ❤️❤️❤️❤️
ይህ ጀዝባ ሲጀመር ለዴዚ አይመጥናትም እስዋ የተማርችና እስማርት ናት
ደቭዬ ገዚ ፎቶ ጋ በምንም አይገናኙም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፋራዉ ዳዊትና ዴዚ ላይ የሰራሀትን የሰገጤ ድራማ እኔ ነኝ አንድ ቀን አዉጥቼ ምለጥፋልክ ዳዊት ያራዳ ልጅ ሰለሆነ እንጂ ያንተ ድራማ ያልገባዉ መሰለክ ምን ያክል ጨዋ ያሳደገዉ እንደሆነ ማርያምን እና ከዴዚ ጋር የያዘክን እልክ ፈጣሪ ያብርድልክ አሁን ሰሟን ለማጥፋት ሰዎች እሷን እንዲጠላ ለማድረግ ተፋ ተፋ እያልክ ነዉ አባባልም ግጥምም ልቦለድም ፃፍ ከተመቸክ መጽሐፋም አሳትም የያዝከዉ ሰልክ ፎቶ ብቻ ተነሳበት እሱ ነዉ ሚመጥንክ ከአንተ የሰልኩ ዋጋ ይበልጣል አንተ መጽሐፍ አፋ የራሰክ ተንኮልክ እራሰህኑ አንቆ ይደፋካል አርፈክ ማትቀመጥ ከሆነ አንተ ድንባዥም በማሰረጃ ቁጭ ብለኃ የራሰክን ተንኮል ታየዋለክ
እንደው በፈጠረሽ ምን ይሆን ድራማው ይሄ ሰገጤ አቃጠለን ምናለ ደዚ ከዚህ ሰው ርቃ ብታሳርፈን የሚመክራት ሰው ይጥፋ
በፊክ አካዉት ነወ አደል የሚፃፍዉ በናትሺ አዋርጂዉ። ሰሞን አያጥፋዉ ባለፍዉም እደዛ ነበር
በናትህ አድርገው ይሄ ወጥ ረገጥ :
Please do ,he should learn ,the only way they he learn is ....?
@@Daughter_Yemane ድራማ ማልወድ ኩል ልጅ ይሄን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመስረት የሽልጥልጥ አሌክስ ድራማ ለምን ጀመርኩ ጨጎራዬ ተቃጠለ ስገጤ እኮ ስገጤ ነው መሃይም የሆነ ልጅ እንደው ዴዜን ያመስለች ልጅ ለመጉዳት ለመስበር ለማስለቀስ ወንድ ልጅ በዚ ደረጃ ይጋጋጣል ይሄ ዥልጥ
ኧር እኔም ተቃጠልኩ እህቴ.....እሷን ብቻ ፈጣሪ ያስረሳት....እኔኮ ሚገርመኝ እሱን ምታግዙ ሴቶች ናቹ ሴት ሆናቹ....ምን አለ ሌላው ቢቀር ለስሜቷ እንኳን ቢጠነቀቅ ጅንጀና ከፈለገ በወውስጥ ይቻላል....ገና ሴት ሲያይ ለሀጩን ያዝረከርካል ቱቱቱቱ አይ ዴዚ ምን ቀን አወቅሽው ይሄን ሰው😢😢
ዴፍ ጨዋ የዴዝ ምርጥ ጎደኛ❤❤
አሌክስጋር እየገባችሁ ጓዴኛው ዴዚ እንዴሆነች እያወቃችሁ የምትገጋጡ ሴቶች ድፋት ያድርጋችሁ😮😮😮😮
ይሄ ልጅ ቆንጆ አያቅምዴ ምድረ አሮጊት ቆንጆ ይላል ክክክክክ
አችነሽ አሮጊት የ 16 አመት ልጅ ናት
@Azu41451 ጡጦ ግዥላት
ያሳዝናል የምር አይይይይ ደዜ የኔቆንጆ በመጣሽልን
ምን አይነት አመል ነው ግን ላዩት ሴት ሁሉ መደንገጥ እግዜር ነው ያወጣት ልጅቷ
መስተፋቅር ድግምት ይኖረው ይሆናል ጥርሱ ላይ ?/እንጅ ከምንም የሚበልጥ መልክ የለውም
አወ እግዚያብሄር ለሁሉም ምክንያት አለው. ምን አልባት የ አካውንቷ መዘጋት ለሷ የሆነ ጥሩ ነገር ሊሆን ይችላል . እግዚያብሄር ከሆነ ነገር እየጠበቃት ይሆናል
@@tsionaddisefentahunአው ሊሆን ዬቻላል ለምን ቢትሉ ድዜዬ ኑፅ ልብብብ የለት የሴት ጃግናነች አንድ ውንድ እረሱ ቆጃ ነሽ ስለት ምን ምን ቢለ ነው የምተልፊቻው ድዜዬዬዬ እንውድሽል ያኛ የሴት ጃግና ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪
አው ደሞ ብዙ ነገር ትቀይራለች
እሰይ ደግ አረገ ይደግጥ አይደግጥ ልቡን ገብተሽ አይተሻን አረ ሀበሻ ሀበሻ ማለት አውሎ ንፋስ ወደነፈሰበት የምትነፋሱ ከፈለገው ሴት ጋረ የማውራት መብት አለው አያገባቹህም 😎😎👊🌶🌶
እሌክስ ማለት ልክስክስ ውሻ ነው ለዴዚ አይመጥናትም ፍራ
አች ነሸ ውሻ ሰገጤ ፍራ አሁን ከምናቹህ ደረስ ከደናተ አይነት ሰወች አይን ይጠብቀው ቅናታም ሁላ መጠናት አልመጠናት ምን አገባቹህ😎😎👊👊🌶🌶
ልጅቱንማ ሞቶባታል ዴብዬ ጭዋነቱ በጌታ
አረ የኔ እናት ወንድምዋ ነው
ለዴዚ በፍፁም አይሆናትም ቆንጆ ባየ ቁጥር ልጥፍ ልጥፍ በፈጣሪ አረ ዴብ ስነስራቱ ቁንጅናዉ በጌታ አሌክስ ሊበላት ደረሰ እኮ ወይኔ
ዘረኝ ሰገጤ
አሁን አረብ ሰው ሆኖ አብ ትያለሽ በጥራቃ
ስትመጪ ደማም እንዳትረሽሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይኼ ፋራ አሌክስ የሚባል ዘረኛ እዩት ይህንን የክልል ባንዲራውን ለጥፎ ባለፈው ተግራይን ከኢትዮጵያ ለይቶ ማየት እንደሚፈልግ ሲናገር ሰምቸዋለሁ::
Nafeshn bexam Daisyeee yene konjo❤🥰 please legna sitiy enkoan new acc kifech kenu hulu alihed alen iko tiktoku ende endemiyastela
Dave እና alexs እንዳይሰማሙ ሰዉ ግን ለምን ፈለጋቹ አረ pls 🙏🏻 pic ሆነዉ አብረዉ ይጫወቱ ተንኰል ጥሩ አይደለም 🙏🏻
በሄድክበት መሻፈድ
አሁደሞምንአረገ,
እሰይ ደግ አረገ ቢሻፋድ ባይሻፋድ ምን አገባቹህ 😎😎🌶🌶
😂😂😂
ክክክ😂😂🙄🤔@@የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ
@@የገጠሯነኝ-ጀ6ሰthanks
ኮሜንታተሮች ለምንድነው ኣሌክስ ምትሰድቡት ለምንድነው በስማቹ ምትጠሩት በትግርኛ ስላወራ ነው ደነዝ ሁላ በትግርኛ ማውራት መብቱ ነው በትግርኛ ስላወራ ዴዚ ይጠላታል ማለት ኣደለም ምን ኣይነት ኣእምሮ ቢስ ናቹ ግን ስታስጠሉ🤨 ደግሞ እናንተ ብሃላ ትቀራላቹ ኣሌክስና ዴዚ ኣብሮ ይመጣሉ ደግሞ ፈጣሪ ካለው ከዴዚ ይሆናል ፈጣሪ ካላለው ደግሞ ከሌላ ሴት ጋ ሂወቱ ይመራል ስለዚ ኣርፋቹ ተቀመጡ ከቻላቹ ለፍቅር ዙምሩ ካልቻላቹ ዝም በሉ 🙄
ዘርኛ😢
አሌክሰሻረሙጣ አኡዙብላ ውሻ
@@AyishaZeenath-hq2jk አሁን አንች ሙስሊም ነሽ ምንም ከምንሽ ያልደረሰብሽን ሰው እየተሳደብሽ አኡዙቢላ ትያለሽ አሁን ካችበላይ ሰይጣን አለ አየ ሀበሻ እውነቱን እኮነው ልጁ ከሀበሻ አይን ጠብቀን ያለው😂 የምር እሲ አሁን ምን አረጋቹህ😎😎🌶🌶
እረታዉትልጁን,,እሀ,ልህዉስጥገብቷል,
እየተጫወተ ነዉ ስደብ ምን ኣመጣው እጭ😏
Sdi nesh yet ssheremut ayeshu segete ye muslim asedabi
ደነዝ
ወይ አሌፂ ሽልጥልጥ
ላአሌክሰ እምሰ ለጥፌለት እግባሩላይ ኦወደዎ ነበረ አሰጠላኝ እጨ ዴዝ ከዝህ የጠብቅሸ
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😂😂😂😂😂
አረ ሞትኩ በሳቅ ጩሄ ነው የሳኩት😂😂😂
ኧረ ሞትኩ😅😅😅😅😅
አይባልም እሽ ጀዝባ
Zerenya
አውቆ ነው ደዚን ሊያነደዳት በጊዜ ጀምሮ አልገባም እንዴ እያለ ነበረ ደዚ ስለምትመጣ
ሊያጣላት ከዳዊት የሸቴ ጋር ሁለት ወር በፊት ነዉ የጀመረዉ ዳዊት ሰነምግባር ሰላለዉ እንጂ ሰገጤዉ እንደሚታየዉ አደለም ተንኮለኛ ነዉ ፈጣሪ ያዋርደዉ።
እውነት ነው ዴዚና ዴቭ የተራራቁት በ አካል ከተገናኙ በኃላ ነው የ አሌክስ ጌም ቀን ነበር። እንዴ ከልጅቷ ጋር ምንድን ነው ያለበት ችግር ልቧን መስበሩ ሳይቀር በዙሪዋ ያሉ ጓደኞቿን ከሷ ጋር ማራቅ ነው የሚፈልገው
Lemin lemaxalat yifeligali esuwa minim kifat alaregechi ?
ኖ ላስቀና አይደለም ይህ ላስለቅሳት ነው😢
ከሴቶች ጋ ዝም ስትለው በደቭ መጣባት ልጁ እልክ ይዞታል ምን አስቦ ነው @@MaslatMaslat
አንድ ነገር ልንገራችሁ በስድብ ምንም አታመጡም አሌክስ አይሰማችሁም ግን ዴዚ ተመልሳ ወደ social media መመለስ የለባትም መረጋጋት ይኖርባታል ይሄን እድታረግ እርዷት ገና ልጅ ናት እኮ ምን ሆና ነዉ
እ ቀረብበይ አላለም ጅል ትልቅ ጅል😄
ዲብ,አታወራመ
ኡኡኡኡ ኮመታተሮች ተረጋጉ በሰው ሂወት ምን አገባችሁ ኡፍፍፍፍ
@@AlMl-r6m ይሄ የተልባ ስፍር እባብ ልኩን መንገር መንገር ነው ቦታውን እንዲያውቅ
😅😅😅የሚገርሙኝ ኮማቹች ምንአባታችሁ አገባችሁ ቆዳሁላ እናተንብሎ አዳዳሪ አፍች
ዴቭ ያራዳ ልጅ ከዚህ ከፋራ ጋር አትግባ
ምን ያድርጋችሁ ይጫወት ተው ዴዚ የልቡ ልእልት ናት
Ketaye lekeke
ድሽ ኢድትናው ክክ😂😂
አረ እሧ አይደለችም ሢጀመር ከእስንት ሤት ሢሻፍድ ሥታየው አልነበር አልኮመተችም ነበር አሁን ልትኮምት አችልም
ኧረ ናት ገብቼ አይቻለሁ ለምን ትከራከራለቹ ሳታዪ
@@selamayele1070ምን አልባት አወ ለሱ ብላ ሳይሆን ዴቭን ከሱጋ ስላየችው አብረው ሆነው የጎዷት አይነት ተሰምቷት ይሆናል . ለምን ዴዚ ዴቭን በአካል ካገኘችው በኃላ ምንድነው የተፈጠረው የሆነ ድራማ እማ አለ እና አሁን የገባት ይመስለኛል ግን ዴቭ ምርጥ አስተዋይ ወንድሟ ነው
@@tsionaddisefentahun እደዛ ነው እሚሆነው
👍👍👍👍
ዘረኛ
እርስሽንአስተካክሊ
ልጁእልህዉስጥገብቷል,ለምንእደሆነምባላቅ,
3 ወር ሙሉ የለፋበት ድራማ ተነቃበት ዴዚም አወቀችበት ለሞራሉ ሲባል ተጠነቀቀች ሰዉየዉ ልጂቷን ሊጉዳ ነዉ የፈለገዉ አልሳካ አለዉ ሰዉ እሷን እንዲጠላት ነዉ ሚፈልገዉ ግን አሁን ሰለተነቃበት ሚያደርገዉን አቷል እራሱን እንደ ተበደለ ሰዉ ለሰዉ ማሳየት ጭንቅላት ላለዉ የሴት ክብር ለገባዉ እልህ ለምን እንደሆነ ይገባቻኃል ግን መልካም ጉደኛ ከፈጣሪ በታች አለቻት
ማለት እርግጠኛ ባለሆናችሁት ነገር ባታወሩ@@Daughter_Yemane
@@user-gi7ff1vo5l እርግጠኛ ነኝ100% በቅርቡ ታይዋለሸ ልጂቷ ሰዉ እንዲጠላት ሚሂድበትን እርቀት
@@Daughter_Yemaneማናት ጓደኛዋ ሜላት እንዳትይኝ መቸም አየናት እኮ ስራዋን እሷ ራሱ ይልቅ ሌላ እንግሊዝኛ የሚችል በደንብ የሚመክራት ቁጥሯን አፈላልገው ቢያገኟት እላለሁ
@@Daughter_Yemaneበትክክል ለጌሙ ተብሎ የተሰራ ድራማ ነው ከዴቭ ጋር የተራራቁትም በ አካል ከተገናኙ በኃላ ነው ዴዚየ ደግሞ በጣም ሰማርት ነች ድራማ እንደሚወድ የሚፈልገውን እንደማያውቅ ተናግራለች ግን እያወቀች የፍቅር ነገር ሁኖባት ነው እንጂ ሲጀመር ከመጀመሪያው ታሪካቸው እሱ ነበር ወደፍቅር እንድትገባ ያረጋት እሷ ወንዶችን አልፈልግም ልቤን ይሰብሩታል ስትለው ሁሉም ወንዶች አንድ አደሉም ይላት ነበር ጌም እንኳን ከሌላ ሰው ጋር ስትጫወት ከነሱ ለይቶ ከሱ ጋር እንድትጫወት ያረጋታል እናም ሴቶች እሱን መፈለግ ማድነቅ የጀመሩት በሷ ከፈመሰ በኃላ ነው በፊትም ፌመስ ነው ለምትሉ አወ ፌመስ ነበር ግን ማንም እንደዚህ በሴቶች ተፈላጊ አልነበረም በሌላ በሚሰራቸው ቪድወች እንጅ እናም ማንም ዴዚን የመውቀስ ሞራል የለውም እሱ ነው ወደሱ እንድትሳብ ያረጋት ምንም ውሸት የለውም እሱም ከሌላ ሴት ጋር መጫወት አይፈልግም ነበር እንዲያውም ጌም አይወድም ነበር ሌላ ሰው አታስገቢ እናውራ ነበር የሚላት አሁን ሴቶች ለመፈመስ ብለው ሲያደንቁት የሷን ስም ከማንም ሴት ጋር እያነጻጸሩ ምረጥ ሲባል እንዴት እንደከበደው አሁን የዴዚ አካውንት ከተዘጋ በኃላ የሌለ ጌመር ሆነ ተቀቶ የማይቀውን ቅጣት መቀጣት ጀመረ እሄ ትንሽነት አለመብሰልን ያሳያል ቢገባው ዴዚ የሱ መስታወቱ ነች በሳ ነው ሁሉ ነገር ያየው ማመስገን አለበት እንጂ ሰው እንዲጠላት ማረግ አይችልም እንዲያውም በምክንያት ሊሆን ይችላል አካውንቷ የተዘጋው እግዚያብሄር ከሆነ ነገር ሊጠብቃትና ሊያስተምራት አሁንም የምትወጅው አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንሽ እኔ ሴት ነኝ በሷ ቦታ ሆኝ እራሴን አየሁት
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
🤣🤣🙄🤔
I am really ashamed of the commentators guy's i believe you all have religions and our religions tell us to love everyone including our enemies. I believe Alex is not your enemy because he has nothing to do with each and everyone of you so why be this bitter, disrespectful ,insulting him and so on ......... if he has bad intentions let God disciplined him but who are you all to come here be this much toxic(poisonous) why don't you all do something better with your life.if you love daisy no need to speak for her she can speak for herself she's smart intelligent and respectful to everyone so i don't think she would be happy with your all hurtful and hateful comments so people leave those TWO alone please 🙏 YOU ALL ARE JUST CRAZY AND INTERFERENCE IN SOMEONE LIFE. Ufffffffff
@@laynetesfa4846 All what he does to is completely unethical to damage somebody's hart who is very very nice to him ,we have to let him know ,I wishe God interfere in this business punish him ,what he does is against even his own Religion , we the audience have to let him know what is Wrong and right since he expose his weakness on the Social Media.
ቀጣይ
አሊክስዉድሜ,የሳቀልህንሁሉአትዉድየበህንሁሉአትመን,የራቀህንሁሉአትጥላ,ሰዉለምንእደሜዉድህ,
ለምንእደሜርቅህእወቅ,ያተንየበታችነትለሜፈልጉሰዎች,አተየበላይሁነህተገኝ,,A❤D❤ተከፍታችሁሳይሆንስቃችሁነዉማየትእምፈልገዉ,,ሁሌምእወዳችሁአለሁ,❤❤❤❤❤
Alex hibun tigraway we proud of you our hearo❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛
ያስቃሉ ከምር