🔴 ጋሽ መሀሙድ ሊሞሸር ነው! አስቴር አወቀ ከፕሮግራሙ ተሰረዘች! ለምን ይሆን? የመጨረሻዋ ምሽት!/gora studio/mahmmud ahmed/aster aweke

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 23 วันที่ผ่านมา +4

    በትክክል ልመሸርነው ጋሽ መሀሙድዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 22 วันที่ผ่านมา

    ጌቾ አገላለጽህ ብቻ ይበቃል ።ስለአለህ ክሕሎት እግዚአብሔር ይጨምርልህ። ክበር ዘርሕ ሁሉ ይለምልም። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤🎉

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 23 วันที่ผ่านมา +2

    Big respect to sir Mahmoud. Legendary. He will always will be remembered in Ethiopian music industry. In everything you planned to do you are respected. 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @AyellegneKassie
    @AyellegneKassie 23 วันที่ผ่านมา +8

    እነ ጋሺ ሙሐመድ አሕመድ እና መሰል ታላላቅና የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ ምን ዓይነት ሐገራቸውን ከምንም በላይ እጅግ አብዝተው በተግባር ኖረው በተግባር አሳይተውናል
    በነሱ ዘመን ከተለያዩ የሐገሪቷ መሪዎች ጋር ቢከፋቸውም ባይከፋቸውም ሁሉንም ከሐገር በላይ ነው ብለው
    ወደ ውጭ ለመውጣትና በዚያው ተንደላቆ ለመኖኖር እየቻሉ ነገር ግን አንድም ጊዜ ሳይሞክሩት ከሐገራቸው ሕዝብ ጋር ችግሩንም ደስታውንም አብረው ተጋርተው ኑረው አሳይተውናል
    ለእኔ እጅግ ምርጦችና ሐገር መውደድንና ለሐገር በፅናትና በጀግንነት
    ሕይወታቸውን ሁሉ አብረው አሳልፈው በክብር ምሳሌ በመሆን የማይረሳ ታሪክን ፅፈዋል
    ጥልዬና ሙሐሙድ ምን ዓይነት ብርቱና ከሚባለው በላይ ሆነ አሳይተውን በክብር አሳልፈዋልና ምንስ ብዬ ላመሰግን እችችላለሁ ?
    ምንስ ገላጭ የምስጋናና የክብር ቃላቶች አገኛለሁ እንዴው በደፈናው
    በሕይውት ለለለው ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ነብሱን ይማረውና እንዲሁም ክቡር ዶ/ር
    የትዝታው ንጉስ ሙሐሙድ አሕመድ እድሜና ጤና ይስጥልን ::

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ዶ/ር ጥላሁንና ዶ/ ር መሐሙድ በተለየ ሁኔታ በአንድነት ሐውልት ሊቆምላቸው ይገባል ምክንያቱም ሁለቱም ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት አንድነት መስዋእትነት ለረዥም ዘመናት የከፈሉ ጀግኖቻችን ስለሆኑ ይገባቸዋል ።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fisehamisganaw424
    @fisehamisganaw424 23 วันที่ผ่านมา

    እጅግ ግሩም ጥንቅር ነው❤

  • @mahderhagos-pi5hc
    @mahderhagos-pi5hc 22 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይወዳሀል እስከመጨረሻ ተከብረሀል ሰሁንም እስከመጨረሻ የቀረህን ጊዜ ስቃይ አያሳይህ ክብር ይገባሀል

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 23 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ገልፀህዋል 👍👍

  • @get8914
    @get8914 23 วันที่ผ่านมา +4

    እኛ መሃሙድን እንጅ አስቴርን አይደለም የምንሰናበተው የራሷ ጉዳይ ነው

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 19 วันที่ผ่านมา

    Aster has joined FANNO she is NO MORE Ethiopian.

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 23 วันที่ผ่านมา

    This is not Aster,s day. Lets celebrate Gash Mohamood!! Teddy Afro is embarrasing@ Shame on him for not supporting our Ethiopian defence forces!!

  • @SaraGeleta
    @SaraGeleta 23 วันที่ผ่านมา +1

    Zefane ye egeziyaberene megesete ayewereseme siole esate new yemikatelewe

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 22 วันที่ผ่านมา

    Yach Sate Andm nager lawgen lahger Adrgch sable Aysmam

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 23 วันที่ผ่านมา +2

    MENWE lelochuse SETOCHE Hamelmale, kuku ,netsante yet hedu enzhe terime ayaseflgachwem eko erasachwe memetate neberebachw ASTERNM CHEMRO MALTE NWE

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 23 วันที่ผ่านมา +2

    እና እቺ በክት ዘረኛ ?

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 23 วันที่ผ่านมา

      እሷ አይደለችም የዘረኛ ዘፈን የዘፈነችው ለስድብ ባንቸኩልስ በሰሟ ነግደውባት ነው አጣራ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 23 วันที่ผ่านมา

      @በትእግስትያልፋል ማለት

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 23 วันที่ผ่านมา

      @@HhHhh-jr3by ቴክኖሎጂውን ለጥሩም ለመጥፎም የሚጠቀሙ አሊ አይደል ኢዲቲንግ ነው አሉ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 23 วันที่ผ่านมา

      የሸተትክስ(ሽ)

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 23 วันที่ผ่านมา

      ጋላ