MK TV || ነገረ ሃይማኖት || የኢትዮጵያ እምነት በህገ ልቦና ዘመን || ኢትዮጵያን የመሰረቷት እነማን ናቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • MK TV || ነገረ ሃይማኖት || የኢትዮጵያ እምነት በህገ ልቦና ዘመን || ኢትዮጵያን የመሰረቷት እነማን ናቸው? || መልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና
    Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

ความคิดเห็น • 36

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 2 ปีที่แล้ว +1

    መም/ር ብርሃኑ ጉበና!!እርስዎን ማዳመጥ በራሱ መባረክ ነው።

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 👏👏

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Mulat2323
    @Mulat2323 11 หลายเดือนก่อน

    ቃልህወትን ያሰማልን

  • @sarkalamabey3239
    @sarkalamabey3239 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እግዚአብሔር ይስጥልን አባ❤❤

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናልን ኣባታችን::
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን:: Amen 🙏✝️❤️

  • @yidne24teka49
    @yidne24teka49 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @AdLove-gb7hv
    @AdLove-gb7hv 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር 💝💝💝🌷💞💗💗💗💗💗🙏🙏🙏

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው መምህር የሕይወት ቃሉን ያሰማልን ያስተምራል የመከረን የገሰጸን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን አሜን

  • @mersha714
    @mersha714 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qale hiywoti yasemalin tsegawuni yabzalin

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube3852 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን። ከዚህች ድንቅ አገርና ሐይማኖት ያደረገን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏

  • @እሕተማሪያም
    @እሕተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜንአሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🥰

  • @sebleambaw1845
    @sebleambaw1845 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን።

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Solomonchannel18
    @Solomonchannel18 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂወት የስመዓና
    ሰላም እግዚኣብሔር ኣምላኽ ምስ ኩላትኩም ይኩን !!!ኣሕዋተይን ኣሓተይን
    ዝተባረከን ዝተቀደሰን ቀዳመ ሰንበት ይግበረልኩም ይግበረልና ሰናይ ናይ ዕርፍቲ ግዜ
    ነዛ ኮመንተይ ተንብብ ተንብቢ ዘላካ/ኪ ፍጹም ሰላም ካብ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይስፈንኩም፣እንዳበልኩ ነዛ ጽሕፍቲ ሪእኩም ሳብስክራይብ ከይገበርኩምለይ ኣይትሕለፉ በጃኩም፥-እግዚኣብሄር ይሓግዝኩም ሓጉዙኒ🙏🙏🙏

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 2 ปีที่แล้ว

    Bertulin

  • @uaepp5306
    @uaepp5306 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen🙏🙏🙏 qalhiyot yasa malini ❤❤❤

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    EgiziAbiher yimesigen

  • @samrawit-e8d
    @samrawit-e8d 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጥያቄ ነበረኝ ትንቢተ ሶፎንያስ 2:4 ላይ እና ሶፎንያስ 2:12 ጋዛ ትበረበራለች አሰቀሎናም ባድማ ትሆናለች አዛጦንም በቀትር ወደ ውጭ ትጣላለች አቃሮንም ከሰርዋ ትነቀላለች እያለ ይቀጥላል ጋዛ ማን ናት? ጋዛውያን የሚባሉት እነማን ናቸው ? ኢትዮጵያውን ናቸውን ? ወደታች ደሞ ወረድ ብሎ ኢትዮጵያውያን በሰይፌ ትገድላላችሁ የሚልም አለ ስሊዚም ቢያሰተምሩን ከላይ በእሰራኤል የሚኖሩ አሕዛብ ውድቀት ብሎ ይጀምራል እባክዎትን ጨምረው ስለኢትዮጵያ ያሰተምሩን ብዙዎችን በዚህ ቃል እያደናገሩን አሉና ብዙዎችን ለማትረፍ በሰፊው እይታ መሀበረ ቅዱሳን ተመልከቱት ስለ ኢትዮጵያ የሁሉን ቋንቋ ሚዲያን በመቃኘት መንጋው ከተኩሎች ቢታደጉ እላለው አመሰግናለሁ ።

  • @KakuJajjo
    @KakuJajjo หลายเดือนก่อน

    ጎንደር ሂዱና የቅማንቶችን ሕገልቦና ሠዓት ተመልከቱት

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ።በነገራቺን ላይ የካም ልጅ ከነአን ነው የከነአን ሀገር ደሞ እየሩሳሌም ነው አሁን እኛም የከነአን የካም የልጅ ልጅ ነነ ሰለዚህ እየሩሳሌም የካም ልጅ የከነአን መሬት ከሆነች የእኛም ሀገር ናት እየሩሳሌም ማለት ነው።ምክንያቱም እግዚአብሔር የከነአንን ምድር ቀምቶ ለእሰራኤል ትወርሳለህ ሰላለው ነውጅ ከዛ በፊት የእኛ ዘር የጥቁር ሀገር ነበረች እየሩሳሌም ማለት ነው።የሴም ዘር እሰራኤል ብቻ ነው ይህ አይካድም።ምክንያቱም ሙሴ በሲናይ ምድርና በየመን አካባቢ በሚኖረው የሚዲያም ሀገር የነበረው ዮቴር ልጅ ኢትዮጵያዊት ሰለነበሩ የእሱን ልጅ እሷን አግብቶ ሙሴ አማቻቺን ነውጅ ከነሱ ዘር የለነም አንዋሸ ህዝብንም አናሳሰት።ሰለዚህ ነው የሙሴ እህት ሚሪያም እና አሮን በወድማቸው ላይ ቅሬታ አድሮባቸው ለምን ሙሴ ከኢትዮጵያዊቱ ጋር ይጋባል?ከሴም ወገን ከእኛ ከነጮች አያገባም ብለው ሰለተቆጡ።እግዚአብሔር ደሞ ይህ ዘረኝነት ነው !ብሎ ምሪያምን ፊቷ ላይ ነጭ የሚያሳፍር ለበሻ እዲወጣባትና ለወደፊቱም ዘረኝነትና ወገናዊነት እዳያደርጉ ቀጥቷቸው በዚህ ቀረ።እጅ ኢትዮጵያዊያን ከእሰራኤል ከሴም ወገን አደለነም።የነሱን ሀይማኖት ግን ተቀብለን ኑረናል።ክርሰትናም ያመጡልን በእሰራኤል ሀገር ራሳቸው የሴም ዘሮች ሀይማኖቱን መሰርተው ለእኛ ለጥቁሮች ለካም ዘር ሰጡነ ተቀበለን እያመነ እንኖራለንጅ ከሴም ዘር የለነም።ንጉሰ ሰለሞን ከትግራይቱ ንግሰተ ሳባም በድቀላ ለጉብኝት ሂዳ ቀዳማዊ ሚኒልክን ወለደች እንጅ ምንም የሴም ዘር የለነም።በጥቁረታቺን መኩራት ይኖርብናል።

    • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
      @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ግዛቷኮ እስከ ጠረፍ ነበር ይባላል ዛሬ ተከፋፍሎ እንጂ

    • @danielworku3962
      @danielworku3962 2 ปีที่แล้ว

      @@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ እውነት ነው ኢትዮጵያ የምትገዛው ከ ኤመን ሚዲያም ሲናይ- ደብረሲና ጠረፍ ነበር ደበሩ ።ሰለዚህም ነው የሴም ዘር የሆኑት እሰራኤልአዊያን- ከእኛ ከጥቁሮች ወይም ኢትዮጵያ ከምትገዛቸው አካባቢ ከሚዲያም ጋር ሙሴ እዲጋባ ያልፈለጉት።ሰለዚህ እኛ የከሀኑ የመልከ ፀዴክ የካም ልጅ የከነአን ወገን ነነ።ሰለዚህ ነው የሴም ዘር እሰራኤላዊያን ከግብፅ ወጠው ከነአንን አንተ ጥቁር ሰለሆንክ እዳባትህ እደካም አፍሪካ ተመለሰ ብለው ያባረሩት።ያም የሆነበት ካም በአባቱ በሄኖክ አፍረተ ሰጋ ሰለሳቀ ያባቱ እርግማን ለልጁ ለከነአን እዲደርሰ እዲረገም ሁኖ ከርሰቱ ከከነአን በእግዚአብሔር ቀሚነት ለእሰራኤል እዲሰጥና ከነአን ከአባቱ አፍሪካ እዲገባ ተደረገ።እየሩሳሌም የእኛ የጥቁር ሀገር ነበረች።

    • @samixyz4113
      @samixyz4113 2 ปีที่แล้ว

      የኤሳው ልጆች እስራኤል አይደሉም። የሴም ዘር ግን ናቸው። የእስማኤል ልጆችም የሴም ዘር ናቸው። አብርሃም ሌሎች ልጆች ነበሩት፣ የነሱ ልጆች ሁሉ የሴም ልጆች ናቸው።

    • @mekdestesfaye3029
      @mekdestesfaye3029 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሠማልን
      👏👏✅✅✅