ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ማሻ አሏህ የኔ ብልሙያ ነሽ ብርቺልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ እጀሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤❤❤❤
ዎለይኩም አሰላም የኔ ዉድ እህት መልሼለሁ❤❤
በርቺ❤❤❤❤❤❤
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን የኔቆጆ በርችልኝ ሰብመልሻለሁ
አሰላወአለኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ በርችልኚ እህቴ
አሰላሙአለይኩም ማሻአለህ ማሻአላህ ውዴበርቺቆጆቆይታነበር
ሰላም ሰላም ቤተሰብ መልሻለሁ ውድ🥰🥰🥰🥰
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهአህለን የኔውድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ አሚን ሰላም ለሀገራችን 🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኤካን በሰላም መጣሽ አገራችን ሰላሙን ያምጣልን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ማሻላህ በርች
ዋሊኩም ስላምውራህመትላሂ ውብርካቱሁ🎉🎉🎉ስብ መልሽ
መልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሰመጨረሻው ነው የማይልሽ የኔ ሴት ፈድሻዬ🎉🎉🎉
ላይክ🎉
አዚዛየ ሳራነኝ እመጣለሑ በዋናየ
አሰላሙአለይኩም አዚዛ መሸአላ ግበዝ
የኔውድ
ሰላም ሰላም🍒🍒 ወድና የተከበራችሁ🍏🍏 🍏የሀገሬ ልጆች 🍍🍍በያላችሁበት🍓🍓 ሰላማችሁ ይብዛ 🍎🍎ሰላም ኢትዩጲያዊ
አሰላማለይም ወበረካቱ
🌙.....🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 🇪🇹👍👍👍 ━━━━━🍃🌸🍃━━━━━┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉ለስደተኛ እህቶች‼️🌹ምክር ስመክርሺ ሙሉ ሰው አድርገሺ አታስቢኝ 🌹ምክር መለገስ የውደታ እንጅ የመብለጥ ምልክት አይደለም ባይጠቅምሺም አይጎዳሺም!!ነይማ ተከተይኝ አንድ ነገር ልገርሺ እህትዬ...!አንች ከሀገርሺ የወጣሺው ደልቶሺ አይደለምአ⁉️አወ እንደምትይ ተስፋ አደርጋለሁ!!🌹እራስሺን ቤተሰብሺን ለመቀየር ነው ሀገር አቆራርጠሺ ያ በሰማይ የምታይው አውሮፕላን ለዐይንሺ 🌹የራቀ በሰማይ ተጣሎ ሲሄድ ብርቅ የሆነብሺ እውስጡ ገብተሺ በጣም የምትወጅውን ያደግሺበትን ሀገርሺን እናት፣ አባት ፣እህት፣ ወንድሞችሺን ለአንድ ቀን ከቤተሰብ ተለይተሺ ብታድሪ የምታለቅሺ የነበርሺው ሁሉን እርግፍግፍ አድርገሺ ወደማታቂው ወደበረሀ ሀገር የመጣሺ ሀሳብሺ እቅድሺ ምን ነበር⁉️ መልሱን 🌹ስለምታቂው ለአንችው ትቻለሁ!!🌹ኢጃዛ ሺርሺር እያልሺ ብርሺን ከምጨርሺብርሺን ዝም ብለሺ ከምትበትኝ save አድርገሺ ሸቅለሺ አላማሺን እቅድሺን አሳኪበት‼️ብርሺ ላይ በጣም ፎከስ አድርጊ አጥብቂ ግዜው ሀይለኛ እየሆነ ነው አላህን የማይፈሩ የብር ፍቅር ያሰከራቸው ኑሮ ሲከብዳቸው ትኩረታቸው ሁሉ አረብ 🌹 ሀገር ሴት ላይ ነው ስለዚህ በጣም ልነቂ ብልጥ ልትሆኝ ይገባል!!🌹ዝቅ ብለሺ አድበሺ ስሪ ወጣ ወጣ አታብዢ አላማሺ ይሳካ ዘንድአላማሺን የወጣሺለትን እቅድ ሳታሳኪ ሀገር እዳትገቢ በዚህ ኑሮ ውድነት ሀገር ገብተሺ ያለሺን ጨርሰሺ ነው የምትመለሺ እድሜሺን እንደ ውሀ ቀዢ ስትመላለሺ እዳትጨርሺ‼️🌹ጓደኞችሺን እያቸው ትናት የሸኘሻቸው እየተመለሱ ነው ለምን ይመስልሻል!? ላችው ትቻለሁ!!ስለዚህ እህቴ አንደዬ ከሀገርሺ ወተሻል ሀገር ሂደሺ ለመመለስ ለመመለስ አትሂጅ እዚሁ ጠንክረሺ ስሪ እቅድሺን እስከምታሳኪ ወጥረሺ ስሪ!! ጨርሻለሁ።🌹ያኢላሂ እኔንም እህቶቸንም የወጣንለትን አላማ አሳካልን ወደ ሀገራችንም ከገባን በኋላ በሀገራችን ሪዝቃችንን ከፍተህ በድናችን በመንሀጃችን በኒቃባችን ፀንተን እስከ ሞት ፍፃሜአችን እንድንኖር ሶብሩን፣ ፅናቱን ፣ ብርታቱን ወፍቀን አሚን!!🤲🤲🤲💐💐🌹🇪🇹👍🌼💐🌹ባል ሚስቱን አስግዶ ጨርሶ ዱዓ እያደረገ ነውአላህ ያረቢ ሀያት መግፊራህንም አትንፈገን 🤲ሚስት አሚን ማለቷን ትታ ምን መግፊራና ሀያት ደሞ እነማን ናቸው ?ባል የኔ ውድ ዱዓ እያደረኩ ኮ ነው ሚስት አይ አይደለም ልብህ ውስጥ ያሉትን ነው የጠራህውባል - አላህ ሆይ ሰላም እሆን ዘንድ ትዕግስት ስጠኝ 🤲ሚስት ጭራሽ ትግስትና ሰላም ?ደሞ ማናቸው እነሱባል -አንቺን ፈትቸ የማገባቸው አራቱ ሚስቶቸ ናቸው አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ዝም ብላችሁ አትጠይቁ በብዙ ግን አድማጭ ሁኑ ታተርፍላችሁ 😁😁😁😍🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌹ሰውን ሰው ያደረገው…ሰውን ሰው ያደረገው ስራ አይደለም #አህያም ይሰራል።ሰውን ሰው ያደረገው ንግግር አይደለም #በቀቀንም ይናገራል።ሰውን ሰው ያደረገው እብደት አይደለም #ውሻም ያብዳል።ሰውን ሰው ያደረገው ብልሐትአይደለም #ዶልፊንም ብልሕ ነው።ሰውን ሰው ያደረገው እንባ አይደለም 💐 #አዞም ያነባል።ሰውን ሰው ያደረገው ጭንቀት አይደለም #ፍየልም ይጨነቃል።ሰውን ሰው ያደረገው ስለነገ ማሰቡ አይደለም #ጉንዳኖችም ስለመጪው ክረምት አስበው በበጋ በቂ ምግብ ያዘጋጃሉ። 🌹ሰውን ሰው ያደረገው #አስተሳሰቡና_አመለካከቱ ነው።ሰውን ሰው ያደረገው #ፈጣሪ ነው። ምክንያቱም መልካም ጥበብ እና ማስተዋል ከፈጣሪ ዘንድ ነውና።🌹🌹🌹💐💐🇪🇹👍👍👍👍
ዛሬ ቡኮ እያቦካሽ ነው አ
በቀደም ነዉ ማሬ
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ማሻ አሏህ የኔ ብልሙያ ነሽ ብርቺልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ እጀሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤❤❤❤
ዎለይኩም አሰላም የኔ ዉድ እህት መልሼለሁ❤❤
በርቺ❤❤❤❤❤❤
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን የኔቆጆ በርችልኝ ሰብመልሻለሁ
አሰላወአለኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ በርችልኚ እህቴ
አሰላሙአለይኩም ማሻአለህ ማሻአላህ ውዴበርቺቆጆቆይታነበር
ሰላም ሰላም ቤተሰብ መልሻለሁ ውድ🥰🥰🥰🥰
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهአህለን የኔውድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አሚን ሰላም ለሀገራችን 🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኤካን በሰላም መጣሽ አገራችን ሰላሙን ያምጣልን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ማሻላህ በርች
ዋሊኩም ስላምውራህመትላሂ ውብርካቱሁ🎉🎉🎉ስብ መልሽ
መልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሰመጨረሻው ነው የማይልሽ የኔ ሴት ፈድሻዬ🎉🎉🎉
ላይክ🎉
አዚዛየ ሳራነኝ እመጣለሑ በዋናየ
አሰላሙአለይኩም አዚዛ መሸአላ ግበዝ
የኔውድ
ሰላም ሰላም🍒🍒 ወድና የተከበራችሁ🍏🍏 🍏የሀገሬ ልጆች 🍍🍍በያላችሁበት🍓🍓 ሰላማችሁ ይብዛ 🍎🍎ሰላም ኢትዩጲያዊ
አሰላማለይም ወበረካቱ
🌙.....🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች
የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 🇪🇹👍👍👍
━━━━━🍃🌸🍃━━━━━
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉
ለስደተኛ እህቶች‼️
🌹ምክር ስመክርሺ ሙሉ ሰው አድርገሺ አታስቢኝ 🌹
ምክር መለገስ የውደታ እንጅ የመብለጥ ምልክት አይደለም ባይጠቅምሺም አይጎዳሺም!!
ነይማ ተከተይኝ አንድ ነገር ልገርሺ እህትዬ...!
አንች ከሀገርሺ የወጣሺው ደልቶሺ አይደለምአ⁉️
አወ እንደምትይ ተስፋ አደርጋለሁ!!
🌹እራስሺን ቤተሰብሺን ለመቀየር ነው ሀገር አቆራርጠሺ ያ በሰማይ የምታይው አውሮፕላን ለዐይንሺ 🌹የራቀ በሰማይ ተጣሎ ሲሄድ ብርቅ የሆነብሺ እውስጡ ገብተሺ በጣም የምትወጅውን ያደግሺበትን ሀገርሺን እናት፣ አባት ፣እህት፣ ወንድሞችሺን ለአንድ ቀን ከቤተሰብ ተለይተሺ ብታድሪ የምታለቅሺ የነበርሺው ሁሉን እርግፍግፍ አድርገሺ ወደማታቂው ወደበረሀ ሀገር የመጣሺ ሀሳብሺ እቅድሺ ምን ነበር⁉️ መልሱን 🌹ስለምታቂው ለአንችው ትቻለሁ!!
🌹ኢጃዛ ሺርሺር እያልሺ ብርሺን ከምጨርሺ
ብርሺን ዝም ብለሺ ከምትበትኝ save አድርገሺ ሸቅለሺ አላማሺን እቅድሺን አሳኪበት‼️
ብርሺ ላይ በጣም ፎከስ አድርጊ አጥብቂ ግዜው ሀይለኛ እየሆነ ነው አላህን የማይፈሩ የብር ፍቅር ያሰከራቸው ኑሮ ሲከብዳቸው ትኩረታቸው ሁሉ አረብ 🌹 ሀገር ሴት ላይ ነው ስለዚህ በጣም ልነቂ ብልጥ ልትሆኝ ይገባል!!
🌹ዝቅ ብለሺ አድበሺ ስሪ ወጣ ወጣ አታብዢ አላማሺ ይሳካ ዘንድ
አላማሺን የወጣሺለትን እቅድ ሳታሳኪ ሀገር እዳትገቢ በዚህ ኑሮ ውድነት ሀገር ገብተሺ ያለሺን ጨርሰሺ ነው የምትመለሺ እድሜሺን እንደ ውሀ ቀዢ ስትመላለሺ እዳትጨርሺ‼️
🌹ጓደኞችሺን እያቸው ትናት የሸኘሻቸው እየተመለሱ ነው ለምን ይመስልሻል!? ላችው ትቻለሁ!!
ስለዚህ እህቴ አንደዬ ከሀገርሺ ወተሻል ሀገር ሂደሺ ለመመለስ ለመመለስ አትሂጅ እዚሁ ጠንክረሺ ስሪ እቅድሺን እስከምታሳኪ ወጥረሺ ስሪ!! ጨርሻለሁ።
🌹ያኢላሂ እኔንም እህቶቸንም የወጣንለትን አላማ አሳካልን ወደ ሀገራችንም ከገባን በኋላ በሀገራችን ሪዝቃችንን ከፍተህ በድናችን በመንሀጃችን በኒቃባችን ፀንተን እስከ ሞት ፍፃሜአችን እንድንኖር ሶብሩን፣ ፅናቱን ፣ ብርታቱን ወፍቀን አሚን!!
🤲🤲🤲💐💐🌹🇪🇹👍🌼💐
🌹ባል ሚስቱን አስግዶ ጨርሶ
ዱዓ እያደረገ ነው
አላህ ያረቢ ሀያት መግፊራህንም አትንፈገን 🤲
ሚስት አሚን ማለቷን ትታ
ምን መግፊራና ሀያት ደሞ እነማን ናቸው ?
ባል የኔ ውድ ዱዓ እያደረኩ ኮ ነው
ሚስት አይ አይደለም ልብህ ውስጥ ያሉትን ነው የጠራህው
ባል - አላህ ሆይ ሰላም እሆን ዘንድ ትዕግስት ስጠኝ 🤲
ሚስት ጭራሽ ትግስትና ሰላም ?ደሞ ማናቸው እነሱ
ባል -አንቺን ፈትቸ የማገባቸው አራቱ ሚስቶቸ ናቸው
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ዝም ብላችሁ አትጠይቁ
በብዙ ግን አድማጭ ሁኑ ታተርፍላችሁ 😁😁
😁😍🌹🌹🌹🌹🌼🌼
🌹ሰውን ሰው ያደረገው…
ሰውን ሰው ያደረገው ስራ አይደለም
#አህያም ይሰራል።
ሰውን ሰው ያደረገው ንግግር አይደለም
#በቀቀንም ይናገራል።
ሰውን ሰው ያደረገው እብደት አይደለም
#ውሻም ያብዳል።
ሰውን ሰው ያደረገው ብልሐትአይደለም
#ዶልፊንም ብልሕ ነው።
ሰውን ሰው ያደረገው እንባ አይደለም 💐
#አዞም ያነባል።
ሰውን ሰው ያደረገው ጭንቀት አይደለም
#ፍየልም ይጨነቃል።
ሰውን ሰው ያደረገው ስለነገ ማሰቡ አይደለም
#ጉንዳኖችም ስለመጪው ክረምት አስበው በበጋ በቂ ምግብ ያዘጋጃሉ። 🌹
ሰውን ሰው ያደረገው #አስተሳሰቡና_አመለካከቱ ነው።
ሰውን ሰው ያደረገው #ፈጣሪ ነው። ምክንያቱም መልካም ጥበብ እና ማስተዋል ከፈጣሪ ዘንድ ነውና።🌹🌹🌹💐💐🇪🇹👍👍👍👍
ዛሬ ቡኮ እያቦካሽ ነው አ
በቀደም ነዉ ማሬ