የፋሲካ በአል በአሜሪካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 107

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +9

    ውይ እናተ ልጆች ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር ማርያምን ፍቅር አሲያዛችሁን ደግሞ እንዴት ታምራላችሁ ቱ ቱ ቱ ብያለሁ ታሳሳላችሁ
    ልጅ ይዞ ለመውጣት ስራው ብዙ ነው እውነት ነው ማን እንደ ሐበሻ ቀሚስ ውበቱ ግርማሞገሱ እናተ ላይ ደግሞ የተለየ ነው ቤታችሁ ቤተመንግስት ይመስላል ደጋግማችሁ ውለዱ አክስታችሁ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድድድ❤❤❤❤❤

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለዉ ቆጆ😍🥰

  • @yeshiharegalemu571
    @yeshiharegalemu571 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ታምራላችሁ ቤታችሁ ሁሌም ደስታ ይሙላበት ሀዘን መከፋትን ከዕናንተ ያርቅላችሁ፡፡

  • @adnabirhane2972
    @adnabirhane2972 ปีที่แล้ว +6

    የሴት ወይዘሮ ሁሉም የሚያምረብሽ መልካም እናት ሚስት ረዚም እድሜ ከጤና ጋር ከሙሉ ቤተሰብሽ

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🏾በጣም አመሰግናለሁ🥰

  • @sewitezena5907
    @sewitezena5907 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት። በተለይ ደግሞ እምነታችሁ ፣ ለሐገራችሁ። ያላችሁ ስሜት የሚገርም ነው።

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว

    ግን ሞዴል ነሽ ማማ ስታምሪ እኮ የ3 ልጆች እናት ሆነሽ እራሱ አሁን ብትወዳደሪ አገርሽን ኢትዮጵያ ታሰጠሪለሽ እርገጠኛ ነኝ በጣም ነው ከለርሽ የሚምረው በዛላይ የሀገርሽን ብሃል ስተወጂ አረ እዳች ሙሉ ሰው የለም እደለኛ ነሽ❤😘

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 ปีที่แล้ว +3

    በጣ ም ነው የምታምሩት በጣም ደስ የሚል በአል ነው ያሳለፍችሁት ውዶችዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቂጣውን ግን ልጅነቴን አስታወስኩበት ይመቻችሁ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ያሀገር ልብስሽ ሲያምር በእመቤቴ እማ የት ነው ያሰራሽው በእመቤቴ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤እንኳን በሰላም አሳለፋቹ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
    @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ปีที่แล้ว +1

    የምር ነካሮን ቤተሰብን በስስትነው የምወዳቸው ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ሰላምሽን ያብዛው የምር አንችን ሳይ ሴትነቴን እወደዋለሁ በርቱልን💙💙

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለው እውነት ሴትነት ድንቅ ስጦታ ነዉ🥰🥰

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 ปีที่แล้ว +1

    አንድነገር ልጠይቅሽ ቁንጅና ውድድር አርገሽ ነበር ካላረግሽ ተወዳድረሽ ኢትዮጵያን ማስጠራት አለብሽ በጣምነው እምታምሪው በፈጣሪ ❤❤❤

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว +1

      Ohhhh that’s so kind አመሰግናለው🙏🏾high school እያለሁ ሞክሬ ነበር (1ኛ ወጣሁ) ከዛ አልገፋሁበትም

  • @bethelehemtamire4494
    @bethelehemtamire4494 ปีที่แล้ว

    please let me know how it work የኢትዮጵያ ልጆች channel , ባለፈው ቪዲዬሽ ላይ አይቼ ነዉ

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      Sure🥰You can watch it on TH-cam 📺 or cable channels on Roku using wireless

    • @bethelehemtamire4494
      @bethelehemtamire4494 ปีที่แล้ว

      @@karubfam2580 thank you so much

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว

    ደስ ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌

  • @timnitnega5977
    @timnitnega5977 ปีที่แล้ว

    So beautiful Karuye😍😍😍

  • @edegdeg-vh4rp
    @edegdeg-vh4rp ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራላቹው ከየት ነው የተገናኝችሁት እንደዚህ ቆንጆዎች ❤

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว +1

      We’ll tell you soon 🥰🔜

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠፋችሁ ስታምሩ እኔማ ሱስ ሆናችሁብኝ ዩቲዩብ ይከፈትላችው ፋሚሊዎቻችሁ ❤❤❤

  • @menamark9615
    @menamark9615 ปีที่แล้ว

    ስታምሪ❤

  • @tsiontesfaye9758
    @tsiontesfaye9758 ปีที่แล้ว

    Karu miss comboni🥰ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የ cousine ጏደኛ እና የሰፈሬ ልጅ ነበርሽ... I am happy for you እዚህ ደርሰሽ ስላየሁ nd for the blessed marriage you have.

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      ሰላም የሰፈሬ ልጅ🥰😍🙌🏾

    • @tsiontesfaye9758
      @tsiontesfaye9758 ปีที่แล้ว

      @@karubfam2580 Selam dear🥰🥰Enjoy!

  • @chaltubulga3504
    @chaltubulga3504 ปีที่แล้ว

    Karu lejesh senit ametu newu? Please ye tabiletun link asikemichilegn

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      ኤላ 5 አመት, አሜንዬ 3 አመት ,Check this out! & Check this out!

  • @helume5842
    @helume5842 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩ

  • @user19159
    @user19159 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ እኮ ኪያዬ እንዴት እንደምታምሩ

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ❤❤❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁ!!

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 ปีที่แล้ว

    Tolo tolo nu atetfu...Beautiful ❤

  • @helubaba247
    @helubaba247 ปีที่แล้ว +1

    Atitfubn tolo tolo nu enji betam new emwedachihu😊

  • @daribeasnake3463
    @daribeasnake3463 ปีที่แล้ว

    Well come gayis baxam xafachu

  • @saraabdella1244
    @saraabdella1244 ปีที่แล้ว

    Wudochi 🥰🥰🥰🥰👍

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 ปีที่แล้ว

    የምወዳችሁ እንዴት እንዳምወዳችሁየኔሞልቃቃ ስታምሩ ባልብሎ ዝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምልሙ አብቡ ለዘላለም አሜን

  • @marthagebre4617
    @marthagebre4617 ปีที่แล้ว

    Beautiful family! Amet Amet yaderesen !🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kebronmolla4770
    @kebronmolla4770 ปีที่แล้ว

    Yene wib mitaregiw neger hula yamiribishal 😍

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi ปีที่แล้ว

    እንኳን አሳለፋችሁ😂😂 ❤❤ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶች

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว

    Beautiful family❤

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 ปีที่แล้ว

    ምርጦችዬ ሁሌም እንዳማረባችሁ ነሩ አንደኛ❤❤❤

  • @mamananaye4793
    @mamananaye4793 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው ግን የኔ ልጅ ብቻ ነች ጥርስ የሌላት?1 አመቷ ነው

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣 የኔም 1 አመት ሊሞላት ነዉ, ጥርስ ለማብቀል ሀሳብ ያላትም አትመስልም😍you’re not alone

    • @mamananaye4793
      @mamananaye4793 ปีที่แล้ว +1

      ኦ በቃ አንድ ላይ የልጆቻችንን ጥርስ እንጠቃ ታድያ ምን እናርግ😂

    • @kidistkebede2020
      @kidistkebede2020 ปีที่แล้ว +1

      Yane bae 4 werwa nwe yawetachew. Kalije lije yeleyal

  • @genetabebe5652
    @genetabebe5652 ปีที่แล้ว

    tsagurishin indet nw frize mitaregiw

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      I just wash it with sha+cond, I didn’t put any product on it ግዜ ስላልነበረኝ,that’s why it looked terrible🫣

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 ปีที่แล้ว

    Beutiful family😍😘❤kurs yeteterachut be seatu mesa endetedersu new;mesa lalemalet alebelzia erat medresachunem...😂;ye abzagnaw ye abesha family chiger yemeslegnal hahaha😂

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ግን ለምንድነው የምትጠፍት ስንት ቀን ነው ደጅ እምታስጠኑን ትጣሉኛላችሁ ቶሎ ቶሎ ነው ዋ

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      🥹🥹life in USA🇺🇸 isn’t easy,I was out of town ይቅርታ🥰

  • @huleyeayele8729
    @huleyeayele8729 ปีที่แล้ว

    Emya yana wede akste edema a tanwene yestshe

  • @mesi9218
    @mesi9218 ปีที่แล้ว

    SIWODACHU DAMO YEHAGAREN LIJ AYEHUT

  • @adnabirhane2972
    @adnabirhane2972 ปีที่แล้ว

    አባትየውም እንደዛው ጨዋ ወልዶ ያሳደጋችሁ

  • @ሰአዳሙሀመደ
    @ሰአዳሙሀመደ ปีที่แล้ว

    እኔአደጥያቂአልኝ እናት ትቅምጣችሁ እማየ ሰታሰትናገዳችሁ አይክበደም😢😢

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      ቪድዮዉን ከመጀመርያ በደንብ እየሰማሽ ተመልከችዉ..

  • @ablelmehari1901
    @ablelmehari1901 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 my favorite couples god bless you ours family 🇪🇷

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 ปีที่แล้ว

    Beautiful Family ❤

  • @lemlemataklit3923
    @lemlemataklit3923 ปีที่แล้ว

    Kemir kenawubish

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 ปีที่แล้ว

    Betam new yemitamirut fikrachun eskmchreshaw yadrgilachu betam web bale ena mistoch negerochin kele yemtadrgu lelochu america yeminoru kenante yimaru des tilalechi lijochahchun egizabhaer yasdigilachihu huhyem destegna hunu

  • @betelhemmekonnen487
    @betelhemmekonnen487 ปีที่แล้ว

    #1❤❤❤

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @lemlemataklit3923
    @lemlemataklit3923 ปีที่แล้ว

    Betam taskenalachu

  • @enjeratube2676
    @enjeratube2676 ปีที่แล้ว

    Setameru eko kefu ayenkachew

  • @seli9091
    @seli9091 ปีที่แล้ว

    Fikeroche betam ewdachewalw gn atetetefu

  • @isaias7506
    @isaias7506 ปีที่แล้ว

    Can you guys adopt me please? I’m already in the U.S. and I’ll pay for my food and stuff

  • @beniyasyohannes8114
    @beniyasyohannes8114 ปีที่แล้ว

    Sewedachhhuuu

  • @rahel6824
    @rahel6824 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦች
    ይህ ፍቅራችሁ ቤተሰባዊ መሰባሰባችሁ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ነው ግን እንደምክር እናም ከማውቅው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊ እምነቴ ያለኝን እውቀት ላካፍላችሁ ከትህትና ጋር የሴቶች መቀባባትን ባትመክሩ መልካም ነው የአዛዝኤል ምክረ ሐሳብ ስለሆነ ደግሞም መቀባባት ክርስትያናዊ አይደለም ማለትም እግዚአብሔር አምላክን ውብ አድርገህ አልፈጠርከኝም እንደማለት ነው ይህንን አስተካክሉ ከትህትና ጋራ ጥሬ ስጋም መመገብ ክርስታናዊ እይደለም ከትህትና ጋራ

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว +1

      እሺ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ግን ከጠቀሽው በላይ እስክስ ስልም አለ🫣ከሰዉ ልጅ ፍፁምነት አትጠብቂ የኔ እህት አንቺ ከሆንሽ ምነኛ እድለኛ ነሽ🙏🏾 ምክርሽን ተቀብያለሁ❤️

    • @rahel6824
      @rahel6824 ปีที่แล้ว

      @@karubfam2580 እግዚአብሔር ያክብርልኝ እውነት ነው ማናችንም ብንሆን ፍፁም እንዳልሆንን የታወቀ ነውና እኔ ከሰው ፍፁምነትንም አልጠብቅም ነገር ግን ካለኝ ትንሽ እውቀት ማካፈል እና ስህተቶችን ሳይ ማረም ተገቢ ነው በሚል ነው ያካፈልኳችሁ የመቀበልም ያለመቀበልም የእናንተው ነውና ለእናንተ ትቼዋለሁ በድጋሚ ስለሁሉም ነገር ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @faresvj-cf4zt
    @faresvj-cf4zt ปีที่แล้ว

    ግማሹን ክትፎ ጎርሳው ፊቷን አዙራ ባንዴ ስልቅጥ!
    አረ ሴቶች እባካቹ እናንተ እንደ ወንድ መብላት ጀምራቹ ነው ኑሮ የተወደደው

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      🤣😂🤣🤣🤣🤣 🤣🤣

  • @jeerrryu
    @jeerrryu ปีที่แล้ว

    እየጠፋችሁ አኩርፌአችኋለሁ❤❤

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወዳቹ የተባረከ ትዳር ተመኘሁላቹ ❤❤❤❤ድንግል ትተብካችሁ

  • @thstamani
    @thstamani 7 หลายเดือนก่อน

    Set belt next time

  • @frehiwot7256
    @frehiwot7256 ปีที่แล้ว

    ውዶች በጣም ነበር የናፈቃችውኝ!!❤

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @aviya5907
    @aviya5907 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rawrmahlet
    @Rawrmahlet ปีที่แล้ว

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shamoo2020
    @Shamoo2020 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BuzegirmaBuzegirma
    @BuzegirmaBuzegirma ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤