ምዕላደ ጥበብ ቁጥር ፪ ክፍል ፪ //በመምህረ መምህራን በጽሐ ዓለሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @beteltube
    @beteltube 17 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትምህርት

  • @AyehuDamtew-zu3fe
    @AyehuDamtew-zu3fe 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @SamrawitAlemnaw
    @SamrawitAlemnaw 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @JhhkiDioss
    @JhhkiDioss 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አይ ድመት ይቅር በይኝ እል ይሆን ሃገሬ ሳለሁ ልጅ ሁኝ እንቅልፋም ነኝና ትተኛብኝና እዝ እያለ አታስትኛኝ አለይ እያልሁ ግፍትር በርግጫ ስላት ነበር አይ እኔ በዚህ ሃገር ግን ሰይጣናዊ ነው ብየ ነው የማምነው ሴትዮየ ያለሁባት ሁለት ውሻና አንዲት ድመት አሏት በስመ አብ አቅፋ አፋቸውን ስስማቸው ያቅለሽልሸኛን የኛው ሃገርም እንዲህ የሚቀብጡ ሰው አስጠልቷቸው እንስሳ ጋር ሳይጠፉ አይቀርም ግሩም ነው አባታችን !

  • @FMk-b3o
    @FMk-b3o 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ሳውዲ ላለነው መጽሀፉን የምናገኝበትን መንገድ ብታመቻችሉን

  • @beteltube
    @beteltube 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ መጽሐፋን አንብቤው በጣምጨ ተደንቄበታለሁ። ግን አሁን ፈልጌ አጣሁት የEcology ተማሪ ስለሆን በጣም እፈልገዋለሁ።

  • @JhhkiDioss
    @JhhkiDioss 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ አዳምጣለሁ!

  • @JhhkiDioss
    @JhhkiDioss 3 หลายเดือนก่อน +1

    መጽሐፉን እባካችሁ. ልለምናችሁ ከሱ ያላችሁ ግዙልኝ እኔ የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ ላኩልኝ ወደ ቤተሰቦቸ ስመጣ አነበው አለሁ ከሳኡዲ ብሩን እልካለሁ እምታስተላልፉትም ካያችሁን እባካችሁ ልለምናችሁ

  • @tamratgetu8515
    @tamratgetu8515 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን። መጽሐፉን እንዴት ማግኘት እንችላለን?