Amharic audio bible (የማርቆስ ወንጌል 1-16) The gospel of Mark

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @InnocentFlyingSaucer-qo1wc
    @InnocentFlyingSaucer-qo1wc 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን የማይሠለች ድምፅ ❤❤❤❤💘💘💘💞

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት በዚህ የሚያምር ድምፅ የተቀደሰው ቅዱስ ቃል ሲነበብ በሚያምር ዋሽንት እንዴት ያምራል ብሰማው ብሰማው አይሰለችም ባያልቅ ወደድኩ ቃለሂዎትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ጋልሚቻአልዳይ
    @ጋልሚቻአልዳይ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Afroshume
    @Afroshume ปีที่แล้ว

    Thanks sir great bible message this my opinion please if you have kids tell them pray for world because gad lesson kids because god is great

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
    @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 3 ปีที่แล้ว

    Zemenh ylemlm tebarek

  • @حيهاحيها
    @حيهاحيها 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 3 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ እንደት ድንቅ ነህ? ስምህ ይባረክ ለዘለዓለም ሕያው ነህ

  • @Afroshume
    @Afroshume ปีที่แล้ว

    Thanks sir good bible message that my opinion if don’t sick don’t go hospital pray more for gad

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 4 ปีที่แล้ว +3

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ቃሉን የሰጠን እርሱ የተባረከ ነው የእግዚአብሔር ቃል የህይወት ብርሃን ነው ነፍስን ያረሰርሳል መንፈስን ያረካል ፅድቅን ያስተምራል የእውነትን መንገድ ያሳያል የእግዚአብሔር ቃል ይፈውሳል የእግዚአብሔር ቃል ከማር ይልቅ እጅግ የጣፈጠ ነው ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ድምፅ ደስ ይላል።

  • @lubabaabegaz2437
    @lubabaabegaz2437 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ጌታዘመንህን ይባርከው

  • @cellexpress3462
    @cellexpress3462 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen E/r yibarek tebarekh

  • @wondimuhirigo685
    @wondimuhirigo685 3 ปีที่แล้ว +1

    በጠም ደስ ይለል ምባብህ ተበረክ

  • @yonashagos5649
    @yonashagos5649 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህ ከማሪ ይልቅ ይጣፍጣል

  • @kokoachkouti5764
    @kokoachkouti5764 4 ปีที่แล้ว +1

    AMN

  • @its38bby62
    @its38bby62 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @MimiMimi-ds1nu
    @MimiMimi-ds1nu 4 ปีที่แล้ว +2

    Kalhiwot yasemalin amen

  • @kanatebuta9913
    @kanatebuta9913 3 ปีที่แล้ว

    Amen! Jesus is lord!

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 หลายเดือนก่อน

    ጥኡም ነው። ግን አዲሱ ትርጉም ነው ልበል አማርኛው ቀለል አለብኝ። በእግዚአብሔር ስም ተባረክ

  • @yodithailu1184
    @yodithailu1184 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @genetmohemode4045
    @genetmohemode4045 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን በጣም ነው ድምፅክ ደስ የሚለው ከቃሉ ጋር 💝

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 ปีที่แล้ว +1

    አምን አምን አምን አምን🙏🙏🙏🙏

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር፡አብዝቶ፡ይባርክሕ።

  • @samasalam7419
    @samasalam7419 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @web4924
    @web4924 4 ปีที่แล้ว +1

    አቅራቤ እግዜብሄር ይባርክህ

  • @meronmosy5895
    @meronmosy5895 4 ปีที่แล้ว

    Tebrke wondema

  • @asinakebekele241
    @asinakebekele241 2 ปีที่แล้ว

    des yilal

  • @web4924
    @web4924 4 ปีที่แล้ว

    ዮሐንስ ምዕራፍ 1።

  • @merontesfa234
    @merontesfa234 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen