ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እንጅ አማላጅ አለመሆኑን በመጽሐፍ ቅዱስ /Gieta Eyesus krstos feraj

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ค. 2024
  • ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሁሉ ፈጣሪ እና አስገኝ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠው ለፍርድ እንጅ ለማማለድ እንዳልሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ያስረዳል እና እውነትኛውን ክርስቶስን የምታውቁበት ቪድዮ ነው እስከመጨረሻው አድምጡት ታተርፉበታላችሁ፡፡

ความคิดเห็น • 6

  • @Samu12275
    @Samu12275 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን ! የህይወትን ቃል ያሰማን በቀኙ ያቁመን! በርቺ ፍጻሜሽን ያሳምረው!♥♥♥♥

    • @FinoteDihnet
      @FinoteDihnet  หลายเดือนก่อน +1

      Amen! Amesginalhu!

  • @ErmiDaw12
    @ErmiDaw12 7 วันที่ผ่านมา +2

    yehiywotin kal yasemalin ❤❤❤❤

  • @tsion4649
    @tsion4649 หลายเดือนก่อน +3

    Yehiwotin kal yasemalin ❤❤❤

    • @FinoteDihnet
      @FinoteDihnet  หลายเดือนก่อน

      Amen ! Bechernetu yikir yibelen!