❤??????? TAMRAT, FEWS sibal ende gud new mnedesetew, Geta memtatu GN eko enko tesfachyn new !!!!! Tebarek wendmachu. Egzabher ke mdr na gizyawy desta YALAKKEN . Engdyh kom blen Rasachn endny ,ye aynachin loba ykfet ❤
This song is meant to be sung with Tears of happiness and I pray we jump all over to sing this song, it shows how we are slept, Jesus is coming for real with glory, nothing under the sun which makes us happy than the revelation of this fact
እንደነዚህ አይነቶትን ዘማሪዎት ጋብዙል። ማራናታ የሚሉ ዘማሪያ ጠፍተዋል
በቀን ቢያንስ ሶስት ጊዜ ከፀሎቴ በፊት የምሰማው መዝሙር ነው በብዙ ተባረክ።
ተባረክ ወንድሜ
እንደዚህ ከመሬት ከስጋችን፤ ከመብል ከመጠጥ አላቁን እንጅ ተባረክ፡፡እንዲህ የሚያነቃን ያስፈልጋል መድረኮቻችን የጌታን መምጣት ይስበኩ ይዘምሩ
‘?uruu
@@raheladera2275😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
❤
Ppppppp
❤
እንዲህ ነው መዝሙር ጥብቅ ውድድ ከጌታ ጋር የሚያደርግ ። ተባረክ ወንድሜ
ከመኪና ከቤት እና ከሐብት ያለፈ መንግስተ ሰማይን ሚያስናፍቅ ስብከት ወንድሜ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ።
የለፈ
❤ ኡፍ እንድህ የምድርን ነገር አስረስቶ ሰማያዊውን ኢየሱስን የሚያስናፍቅ መዝሙሮች ናፍቀውናል ተባረክ ወንድማችን: መድረኮቻችሁን እንዲህ እረጋ ብለው በሚዘምሩ ይሞሉ:: ዝላይ ጭፈራ ዳንስ እስኪ ይብቃ ሰው ሰልችቶትል :
እንዲህ ያለውን ዝምሬ ሰምቶ ሰማይ አለማሰብ አይቻልም አለመናፈቅ !!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የጸጋውን ጉልበት የሚታይብህ ዘማሪ ዘርህ ይለምልም!! ሙልዬ ! ሳትጎድል ጨርስ !!! ከዚህ እውነት አትውረድ በረታ💪💪💪💪 በሃይሉ ችሎት ዳሩ ዘኔ ጋር ሆነህ እንዲህ አለመሆን አይቻልም ስለሁሉም ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝
ኡፍፍ ነብሴ እረሰረሰች ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይባርክህ
አቤት እግዛብኤር የቋቋው ባለቤት አተፈጥረከን እኛ ስንጋደል ቋቋ ሠተ ፈጥረክ ፍጥረትክ እኔ የበላይ በረሎ ይጋደላል በዚመዝሙር የተባረከ እኔ ተባርካለው ሙሽራው እየሡሥ ቶሎና ❤❤❤❤
ሀሌሉያ እልልልል ታማኝዬ ጌታ እየሱሰ ለዘላለም በቤቱ ያፅናህ ከዚህ በበለጠ ለትውልዱ አርያ ያርግ የእግ /ር ቅባት አና ፀጋው ባንተላይ ይሁን ሀሌሉያ አልልልል
ወንድሜ ዘመንህን አግልግሎትትህ ቤተሰብን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ከዚ ምድር የሚያወጣ ዝማሬ ይብዛል እኔ በጣም ነው የተባረኩት።
😊😊😊😊😊😊😊 q.i.'...'...
Amen
ሀሌሉያ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
ምድርን በቀቢጠ ተስፋ ለሟስጨንቋት ከመንፈስ ቅዱስ የተለቀቀ የማስጠንቀቃያ መልክት ዝማሬ እግ/ር አምለክ ያብዛልሕ ኤሜን ኤሜን,,,,,,,,,,,,,,,,
እንደት መታደል ነው ስሌ ኢየሱስ መዘመር መስበክ እባካችሁ አጌልጋዮች ወሪያችሁ ንግግራችሁ ኢየሱስ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ
ኢየሱስ ሆይ ናልን አገሬ ውሰደኝ ላይህ ናፈኩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም
ማራናታ
አሜን እየሱስ ይመጣል
እልልልልልልልልል አሜን ተመሰገን ኢየሱሰ ይመጣል
❤አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይገባል ተባረክ 💞❤✊🙏
ኡፍፍፍ እንደዚህ ከአለም ኮተት ተላቀን ነው መዘመር ማምለክ ያለብን!
ኮተት እያሰብን በዚህ እላቂ መጨረሻ ዘመን ከመፍዘዝ ነፃ አውጣን ጌታ ሆይ😢😢😢
❤እውነት ነው
መቸም ይህን ዓይነቱን ከመዘመር እባክህን ወደ ሌላ .....አደራ ክርስትና መንገዱና መጨረሻው ይሄ ነው ተባረክ
አሜን አሜን ጌታችን ይመጣል ሊያሳርፈን ! እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ፀጋ አይወሰድብህ ! ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!
እንዲህ ነው ዘማሪ ከምድር ሀሳብ የማያወጣ አቦ ጌታ ይባርክህ አሜን ማራናታ ማራናታ አሁን መሰልኝ ይብዛልህ
ርግት ያለ ዘማሪ ይጨመርልህ
ምን እላለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ዘርህን ሁሉ ይባርክ ❤❤❤
egzaber abzito yebarkh tebarek ❤❤❤❤❤❤ haleluya 😇😇😇😇
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ🙏🙏🙏 የምንጠብቀው ተስፋችን ይመጣል እንባችንን ከዓይናችን ያብሳል🙌ማራናታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና አሜን አሜን💕💕💕
❤??????? TAMRAT, FEWS sibal ende gud new mnedesetew, Geta memtatu GN eko enko tesfachyn new !!!!!
Tebarek wendmachu. Egzabher ke mdr na gizyawy desta YALAKKEN .
Engdyh kom blen Rasachn endny ,ye aynachin loba ykfet ❤
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤አቤቱ ጌታ ሆይ ማራናታ ቶሎ ና😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪🙌🙌🙌🙌😔😔😔😔😔😔😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ
ኢየሱስ ይመጣል🙏🙏🙏🙏😔😔😔🙌🙌
Amne
አሜን 🎉. አሜን ♥️. Amen🎉. እግዚአብሔር. ይበርክ 🥰🥰🥰🥰
ጌታ ይባርክህ የአባቴ ልጅ
እግዚብሔር ይባረክ❤❤❤❤❤❤
What an amazing song! God bless you brother.
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ
This song is meant to be sung with Tears of happiness and I pray we jump all over to sing this song, it shows how we are slept, Jesus is coming for real with glory, nothing under the sun which makes us happy than the revelation of this fact
እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል
ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና
አሜን አሜን
ሰዉ ያሳደገዉን ይመስላል ጌታ አብዝቶ ይባርክ
ማ ራ ና ታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና !
አሜን እየሱስ ይመጣል :::
ጌታ ሆይ ቶሎ ና ጌታና የሚያስናፍቅ መዝሙር
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
እሰይ ተባረክ እንደዚህ ሰማያዊ ነገር መናፈቅ ይሁንልን ።ከምድር ተላቀን
amen.amen.amen.gate.ybarke.saga.ybeza
Please keep its up! It is true worship. God bless you brother.!
ኡፍ አንተ ላይ ስላለው ፀጋ በእውነት ቃል የለኝም ከጋጌታ ጋር የሚያገናኝ መዝሙር
Jesus is coming soon . i am so happy , God bless you brother.
የማጠገብ መዝሙር ዝማሬ ማለት ይህ ነዉ ጭፈራ እንደሰለቸኝ አሜን ጌታ እየሱሰ ይመጣል✝️✝️✝️
Amen Maranata❤❤❤ Geta hoy tolo naaaa❤❤❤
እገዚአብሔር በአንተ ሰለሚሰራ ይባረክ እነለዋለን
amen na geta hoy
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ባርያ ዘማሪ ታማኝ ጌታ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ።ተባረክ።
Wow Amen kibir lageta yihun
ተባረክ
Oh, Maranatha! Our lord is coming 🙌
አሜን የነቃን ያድርገን
"Maranatha"
Come, Lord Jesus!
Amen maranata🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Geta geta yemishet ye egizihabihre menfes yalebet mezmur
- የምገርም ፀጋ እግ/ር ይመስገን የእግ/ር ስም ለዘላለም ይክበር አሜን
Amen amen 🙏🙏🙏🥺
አሜን ይመጣል
Amen❤❤ ኢየሱስ ይመጣል
አሜን አሜን ተባረክ
Wawwww amennnn ymetal eyesus
አሜን ሃሌ ሉያ
yes, Jesus is coming very soon.Amen.
ኢየሱስ ናልን❤
Amen Amen
አሜን አሜን ሙሽራችን ይመጣል ።
Ameen Ameen Waqaayoo waqaa irraa baraa jirenyaa Keessan haa Ebbisuu Ebbifamaa ❤❤❤
Amen ❤🙏 J's I love you 💞 me
Aman iyesusi ao,o yimaxali ❤❤❤❤kirisitanosi nku nku iyesusi yimaxali ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ufffff tebarekuligni bebizuuu ❤
መዝሙር ይኼ ነው ነፍሴ ሀሴት ሀረገች ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤❤
eyesus yimatal. amen
Ameeeeeen Eebbifamaa Ameeeeen 🙏 Ameeeeee Ameeeeeeen 🤲👏🤝❤️💚😭🥰🌻👏🤲🎉📖🙋🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምድርን አረስቼ አሁን በቀኙ እዳለሁ ይሰማኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jesus is coming very very soon
አሜን ኢየሱስ ይመጣል።
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
ጌታ ይባርክ ወንድሜ ጌታችንን እነድንናፍቅ የሚያደርግ : 18:32 ሥጋ ፍላጎታች የሚያወጣ ማንቂያ ዝማሬ ነው የጌታን መ ምጣት ብዙዎቻችን እረስተነው ነበር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም : :
አሜን አሜን አሜን ይመጣል ኢየሱስ እልፋላ ላፍ እየመራ ሃሌሉያያ !! የክብር ንጉስ ተባረኩ!
ወደ ግባችን እንድናይ የሚያደሮግ ዝማሬ ፤ በተረጋጋ መንፈስ እንዲህ ነው አምልኮ የመሳሪያ ሁካታ ቃሎችን ሳይሸፍን።
I don't understand the language but this song is so touching 🔥 👌 t
Amen eysus geta new
በዘመናችን ጌታ ሰው አለው ❤❤❤ ጌታ ይባርክ ❤❤❤
Geta yibarek
ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል; አሜን
ማራናታ🙌
ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
Smayen. Bbezu. Ymiysenafeqe. Lmayet ymiagwagwa. Mezemur. New. Tbarek
Ameeeeeeen Ebifamii ❤❤
በእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት አምልኮ ነው ዘመንክ ሁሉ በእውነት እና በመንፍስ እየዘመርክ ኑር ወንድሜ ከ 7 ወር በላይ በዚህ አምልኮ ውስጥ ቀን በቀን እየገባሁ እየጸለይኩ እራሴን በዚህ መዝሙር ራሴን በመፈትሽ አለምን በመናቅ የተሰጠኝ ግዜ ጌታን አገልግዬ ወደ አባቴ እንድሄድ ይናፍቀኛል
ማራናታ ኢየሱስ
Amen Amen Amen hallelujah Jesus is coming soon😢😢❤❤❤❤👏👏👏👏👏
Amen Amen Amen ❤❤❤tabariki
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞
አሜን አሜን።አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና
Ameeeen Ameeeen 😭🙌🙌🙏 Tebaraki ♥️🙏🥰
Erget new yemtal!!!!!!!!!❤