Kef Kef Comedy Series - Part 1 | ከፍ ከፍ ድራማ ክፍል 1 - LTV Comedy Ethiopian Drama

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ค. 2018
  • A New Comedy Series on LTV - A Family Drama that entertains and Educate! ከፍ ከፍ ድራማ ክፍል 1
    Please Subscribe to our Channel!

ความคิดเห็น • 64

  • @emaheywetinurelgi840
    @emaheywetinurelgi840 6 ปีที่แล้ว +5

    አይቆረጥም ከቀጠላችሁ ልይ ስንት ተጀምሮ የተቆረጠ አለ #አቢቲዬ ውስጤ ነሽ

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 ปีที่แล้ว +2

    ርእሱን ቀይሩት ከፍ ከፍ ሳይሆን ልብ ውልቅ ነው

  • @zelalemtilahun7667
    @zelalemtilahun7667 6 ปีที่แล้ว

    ገጸ ባህርያቶቻችሁን በክፍል አንድ ላይ ለማስተዋወቅ የተጠቀማችሁት መንገድ በታም ደስ ይላል። ባጠቃላይ ስራው ደስ ይላል በርቱ

  • @jinashbd5087
    @jinashbd5087 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መዝገቡ መዝገቡ ይገለጥ

  • @iovelove2529
    @iovelove2529 6 ปีที่แล้ว +3

    ወይ አቢቲ ክክክክክክክ

  • @freedomyimam9969
    @freedomyimam9969 6 ปีที่แล้ว

    tenker blachuuuu metachiwalllllll keep it up!!!

  • @adanichkowit3379
    @adanichkowit3379 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ በጣም ደስ ይላል በሪቱ

  • @mekdifiker827
    @mekdifiker827 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አቢቲ ክክክ

  • @user-sf3gs3wf6n
    @user-sf3gs3wf6n 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @hananabdullahhananabdullah7989
    @hananabdullahhananabdullah7989 6 ปีที่แล้ว +1

    አሯ በሳቅ ፍርፍር አደረገችኝ

  • @marieetio6791
    @marieetio6791 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow des yilal

  • @fahmiomer4014
    @fahmiomer4014 5 ปีที่แล้ว

    አይ ድራማ እቺ ብቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻ
    ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @akdizafojia9113
    @akdizafojia9113 6 ปีที่แล้ว +1

    አቢቲ ደግሞ በዚህ መጣሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @ethiopiagirlethiooia579
    @ethiopiagirlethiooia579 6 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ አቤቴ

  • @hananabdullahhananabdullah7989
    @hananabdullahhananabdullah7989 6 ปีที่แล้ว

    አብቲ ክክክክክ

  • @MannyHaile
    @MannyHaile ปีที่แล้ว

    አይ መሟዘዝ...

  • @nibretlakew4622
    @nibretlakew4622 6 ปีที่แล้ว

    አቢቲ ስወድሽ እኮ

  • @jemilashimelssphone8736
    @jemilashimelssphone8736 5 ปีที่แล้ว

    ወይዘሮ ሠሓሉ ልብ አዉልቅ

  • @selamassafa320
    @selamassafa320 6 ปีที่แล้ว

    Wow betun siyamer

  • @gsgsgsysbsvs102
    @gsgsgsysbsvs102 6 ปีที่แล้ว +3

    አኮ በቅ ትሎና ትጠፋላችህ ባትጀምሮት ይሻላል

  • @user-ep4tw6wf4u
    @user-ep4tw6wf4u 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk

  • @user-xm6ij6jh9f
    @user-xm6ij6jh9f 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ

  • @hanimeki8212
    @hanimeki8212 6 ปีที่แล้ว

    Abiti anechin ayichanaw eseki

  • @user-ik9ry3jd8f
    @user-ik9ry3jd8f 6 ปีที่แล้ว +1

    አይ ዘንድሮ ሥንቱ ታሣየን ይሁን😏

  • @onelove809
    @onelove809 6 ปีที่แล้ว

    Jela jel

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy 6 ปีที่แล้ว

    ምን መጨረስ አታውቁ ጀምሮ መተው

  • @heywet
    @heywet 6 ปีที่แล้ว

    Seem aleh???? Kkkkk yeche bezeh zemenem alech???? Hahahaha

  • @sofyatube5374
    @sofyatube5374 6 ปีที่แล้ว

    ምነውግን ዘንድሮ በስላምነው ።ነጥላዘፍንአና ድርማ በዛ

  • @ahabte
    @ahabte 6 ปีที่แล้ว

    አቢቲ ( የኔ ቆፍጣና )( እመቤት ሆይ
    ብለሽ መጣሽ ? እስኪ ይሁና ክክክክክ

  • @jerry6805
    @jerry6805 6 ปีที่แล้ว +8

    አቢt አንችን አይቺ ነው የከፊትኮት

  • @cadnn819
    @cadnn819 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😉😂😂😂😂😂😂

  • @user-jw7bh7rw8f
    @user-jw7bh7rw8f 6 ปีที่แล้ว

    kkkkkkk wy gdshe wetetun yzo tf kkkk

  • @user-wj7kf7tb3h
    @user-wj7kf7tb3h 6 ปีที่แล้ว

    መአት ድራማ ይጀመራል ይቋረጣል እስቲ አንዱንም በትክክል አሣዩ

  • @sadasada4704
    @sadasada4704 5 ปีที่แล้ว

    Des ylal

  • @munahaji6382
    @munahaji6382 6 ปีที่แล้ว

    አቢቲ ስላለች

  • @hanunnur2281
    @hanunnur2281 6 ปีที่แล้ว +7

    ምን ዋጋ አለው የተወሰነ ታሳዮንና በዛው ትጠፍላቹ ሰረዚ ባትጀምሩት ይሸላል

  • @user-ey9bh8sw4y
    @user-ey9bh8sw4y 6 ปีที่แล้ว

    አይስም መዝገቡይገለጥ

  • @hawaniehawanie2748
    @hawaniehawanie2748 6 ปีที่แล้ว

    አይ አቢቲ አሁን ነው ከእድሜሽ ጋ ሚሄድ ስራ ምሰሪ

  • @freedomyimam9969
    @freedomyimam9969 6 ปีที่แล้ว +1

    sakkkkkk

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 6 ปีที่แล้ว

    ምን የሚሉት ድራማ ነው

  • @meselechmekuria3952
    @meselechmekuria3952 6 ปีที่แล้ว

    yahun gize yEthiopia teketaye dream kutir yelum gin mahalay lay mitketilut sitefa takomalachu.....yimechachu

  • @seblegebru8485
    @seblegebru8485 3 ปีที่แล้ว

    ሴቷ ጩባው ከየት መጣች?

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 6 ปีที่แล้ว

    እመቤት ሳህሏ ዝም ብዬ ሳያት ወንድ ትመስለኛለች

  • @ttybaahmed2545
    @ttybaahmed2545 6 ปีที่แล้ว

    አቢቲ እዲ ቅጥል ስታደርጊያት ነው ሚያምርብሽ

  • @mestimesti8188
    @mestimesti8188 4 ปีที่แล้ว

    የድራማ ጋጋት ተጀምሮ አያልቅ ምን ዋጋ አለው እባካቹን ሚዛን ድራማን ልቀቁልኝ አልጨረስኩም እያየው አጣፋቹት በሰላም ነው

  • @makhakfn1459
    @makhakfn1459 5 ปีที่แล้ว

    ምን የሚሉት ድራማ ነው ??

  • @user-lf2wt3sl5q
    @user-lf2wt3sl5q ปีที่แล้ว

  • @user-yb7kw9cb2t
    @user-yb7kw9cb2t 6 ปีที่แล้ว +7

    ምነው የዘድሮ ተከታታይ ድራማ በዛ

    • @user-jo5rd9pt2p
      @user-jo5rd9pt2p 6 ปีที่แล้ว +1

      Weletmariyam Teshome ሰራ ሲጠፍ ምን ሰርተው ይኑሩ ማር

    • @adanichkowit3379
      @adanichkowit3379 6 ปีที่แล้ว

      Weletmariyam Teshome አዎ ግን እስከመጨረሻው አሳይዉም ስንት ተጀምሩ፡ይቅር ደራማ፡አለ፡ሳያልቅ

  • @user-he6tv8hs6j
    @user-he6tv8hs6j 6 ปีที่แล้ว

    Kkkk abite

  • @azebwoldimechial6408
    @azebwoldimechial6408 6 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምንም አልተመቸኝም

  • @ezzel897
    @ezzel897 6 ปีที่แล้ว +12

    በማህበር ተደራጅተው ስራ መፋጠራቸው ነው ወይስ እውነት ድራማ እየሰሩ ነው?

    • @heywet
      @heywet 6 ปีที่แล้ว

      kass best yalfewen serat eyeserachew new setyewa! Kkkkkk

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 6 ปีที่แล้ว +1

      kass best
      ምን ይደረግ ብለህ ነው፤
      ጊዜው 'ኮ የኮተታም ድራማ ሰሪዎች ነው🤮

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 6 ปีที่แล้ว +1

      ber nat
      ምን አገባህ/ሽ ሁላችንም አስተያየት የመስጠት መብት ያለን መሰለኝ?! #ዶማ_ራስ

    • @marieetio6791
      @marieetio6791 6 ปีที่แล้ว

      Ede shok new miwegaw ay habesah

    • @heywet
      @heywet 6 ปีที่แล้ว

      Friye Amen mesken!

  • @user-hb5bc1zj5u
    @user-hb5bc1zj5u 6 ปีที่แล้ว

    አድስ ነኝ ልሹፈው ያምራል

  • @waleedwalees3817
    @waleedwalees3817 6 ปีที่แล้ว

    ምንም አይል

  • @fatehabeshawit1037
    @fatehabeshawit1037 6 ปีที่แล้ว

    we abeti be sak gedlshgn eko

  • @zakmak11
    @zakmak11 5 ปีที่แล้ว

    cring

  • @freedomyimam9969
    @freedomyimam9969 6 ปีที่แล้ว +1

    sakkkkkk