ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው በጣም አሪፍ ነው እመሰግናለን❤
ወንድሜ እናመሰግናለን
በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን ኢንሻ አላህ ስራ አጥ ወጣቶች አሉኝ እገዛለሁ
መልካምነት ለራስ ነው ወድማችን በርታ ❤❤❤
እሽ
ዋው በጣም አሪፍ ነው
እናመሰግናለን ሰልክ ቁጥር አስቀምጥልን
እናመሰግናለን ብሮ ጀዛክአላህ
እናመሰግናለን ወንድም የሀገሬ ወጣቶች በርቱ ጀግኖች
እናመሠግናለን
ወፍጮው ተቆፍሮ ነውየሚተከል ነው ወይስ ተንቀሳቃሽ ነው?
በጣም አሪፍ ስራ ነው መስራት እፋልጋለሁ
እናመሰግናለን ወንድም እኔ አሁን ስርፈዝ ገጥሜ ወፍጮ እየፍለኩ ነው ። ስልክ አስቀምጥልኝ።
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
Amen
በብዙ ተባረክ!!
ስንትነዉ ጥቅላላ ዋጋዉ መልስልኝ እኔመግዛት እፈልጋለሁ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እስኪ ሶላር ፖምኘ አይነትና መጠን ዋጋቸው ብታቀርብልን
ማሻአሏህ ሀብትሽ በጣም ጠቃሚና አዋጭ ማሽን ነው
እናመሰግናለንዋጋውናስልክአስቀምጥልን።
ብልሽት ሲያጋጥምስ እንዴት ነው የሚሆነው?
አቦ ግልፅነትህ ደስ ሲል እኮ ሀብትሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ደሞ በቅርብ አገኝሀለሁ ጥያቄ የምጠይቁ ቪዲዮ ጨርሱት ልብ አታድርቁ
Thanks
እናመሠግናለን ወንድም
ትክክል ውሳኔ ነው በሰለጠኑት አለም እንደዛ ይሰራል ማርካቲንክ ነው ❤❤❤
እናመሰግናለንወድማለም፤እፈልጋለሁለገጠር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን🙏ወንድምነት
ብሩ ጠቅላላ ስትነው ንገርን
የት ነው የሚገኘው
የት ነው
ዋጋውን እና አድራሻውን ንገረኝ መግዛት እፈልጋለሁ
በርታልን በረካውን ይጨምርልህ የእርሻ መሳሪያውን እስክታቀርብ በጉጉት እጠብቃለሁ
አሜን መርሀባ
እና አድራሻ አስቀምጥ
ዋጋው ስንትነው።ግን
እንደትነው መግዛት ዬምንችለው ወፍጮውን??
እናመሰግናለን ።ስልክ ቁጥር ብትልክልኝ ደስ ይለኛል
ደስይላል ስልክ አስቀምጥ
ስልክና አድራሻ
ስልክህን ንገረን
አድርሻ እና ስቁጥር አስቀምጥ
የሚፈጀው ቦታ መጠን ንገረን
ጥንት ከሆነ እንግዛለን 7ኩንታል ከፈጨ ድንቅ ነው።
ጤፍ ይፈጫል?
ወየት ነው አድራሻችሁ ምንያክል ቦታ እና ምንያክል ዋጋነው ?
❤❤😮 የምር ምርጥ ናቹ ዕቀቱን ያብዛላቹ እሺ በዚሁ አጋጣሚ እኔም አብሬያቹ የምሠራው በ ማንኛውም አይነት ክፍት ቦታ ካላቹ ጥቆማ ብታደርግልኝ ደሥ ይለኛል ዎንድሜ ?
Meliha hassen
🥰አሪፍነው ቦታ ካገኘሁ መግዛት እፈልጋለሁ
ምን ያህል ቦታ ይፈልጋል?
የድምፅ ጥራት
Thank you for sharing. Please edit the background noise and make interviewees sound louder so that viewers attend attentively.
Sorry for that
በርታ ወንድማችን በታማኝነት ሰርቶ መክፈል ቢሆን አሪፍ ነበር
ስልክ ቁትር ላክልን
ጡሩ ነው እውነት እፈልጋለሁ ገጠር ወፍጮ ቺግር ነው እኛ ሀገር ስደት ሰልቺቶኛል
ሞክሪ አምላክ ይርዳሽ
በጣምጥሩነውአድራሻቹንአስቀምጥልን
Wowo 🎉
ከሚሰሩ ድርጅት ጋር ታገናኛለህ ዉድ ወንድሜ?
Minyakl bota yifejal. Tinish suk alechegn yibeqal?
ዋጋው ና ፡ ኣድራሻ ና ስልክ ቁጥር 🙏🙏
Please where is it? direction
ጋምቤላ ለማዘዝ ሰንት ይፈጃል?
ወፍጮው ለምን በደንብ አይታይም ሲቀጥል ለገጠሩ ማህበረሰብ አገልግሎቱ እንደት ነው ዝቅተኛ እህል ይዘው የሚመጡ አሉ 2 ኪሎ 3 ኪሎ ከፈጣንነቱ ጋር እንደት ይሰማማል ብዙ ግልጥ ያልሆኑ ነገሮች አሉ አዋጭነቱ ምንም ጥርጥር የለውም
What is the price?
how much is the cost of machine
ስት ነዉ የትነዉ የሚገኘዉ
በጣም አሪፍ ነው
YESSSSSS በጣም ቁጥር ሥጡን
ስንት ነው ዋጋው @@badreyanaga4292
good. how it cost?
Habtish ateko kenehe indate yelem
እናመሰግናለን ግን ብቻውን በናፍጣ ብቻ የሚሰራ አይሰሩም የለም ካለ እሱ እፈልግ ነበረ
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ቁጥር
❤❤❤❤❤❤ቁጥር
የምተቀርባቸው ሀሳቦች ሁሉ በጣም ይመቹኛል የስራ ሰው
Amseginalhu
@please cost
ሀብትሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ አድራሻ እና ዋጋው ንገረኝ
Video layi ale
ከተማ ውስጥ ብንሰራ ጥሩ ነው ነው ወይንስ ወደ ገጠሩ እንሂድ
ገጠር ይሻላል
ዋጋውን ንገረን
Le 1 kuntal 357birr mefchia lekflbet malet new?
አወ በገበያ ዋጋ
የት ነው አድራሻቸው ?ስልክስ?
ሰልክ አስቀምጥ ወድም
እስኪ ሰለ መጋዘንም ሥራልን ጠክር ስዴት ላላነው ተስፍ እየሠጠክ ነው ተከታይክ ነኝ እናመሠግናለን
Eshi
ዋጋው ስንትነው
ቁጥራቸውን አስቀምጥ
ጤፉ አይፈጭምዴ ያልማል ወይ
Yifechal
Selam slk qutr ?@@የስራሰውbusinessman
ሀቢቢ ጥቅምህን መናገር አይጠበቅብህም የተመቸው ይደውላል ይገዛል
Arifi new be Hager I wisxi yemimereti meuono desiyilali
ኣድራሻህን እና ዋጋውን
ሥልካቹ ንገሩን
wagawu sint new silk kutir Askemt ene ifeligalewu 😢😢❤❤
ሥልክህን ብትለቅልን ጥሩ ነው
አለ እዛው ላይ ሙሉውን ተመልከቱ
ወገው ስነትነው🎉🎉
እኔ እፈልጋለሁ❤
መዝግበኝ
የት ነው ኢቲዮጲዮ ውስጥ ነው ሳላደንቅክክ አላልፍም ጉበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስልክህን አንሳልን ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ
እኔ መግዛት ፈልጋለው የት ነው
የለውዝ ቅቤ ማሽን አላቹ ወይ
አሰላም ወአለይኩም ማሻአላህ ተባረከላህ
ወአለይኩምሰላም
ቦታው ድረስ ሄዴን ለማየት ይቻላል?
Awo
ዋጋው ????
Egzabhar yebarkh anti telyalk
ሚዛን ተፈሪ ለማምጣትስ ዋጋዉስ አልተጠቀሰም ስልክስ
ሀብትሺ አላህ ይጠብቅህ
ቁጥርህ ስጠኝ
ዋው በጣም አሪፍ ነው እመሰግናለን❤
ወንድሜ እናመሰግናለን
በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን ኢንሻ አላህ ስራ አጥ ወጣቶች አሉኝ እገዛለሁ
መልካምነት ለራስ ነው ወድማችን በርታ ❤❤❤
እሽ
ዋው በጣም አሪፍ ነው
እናመሰግናለን ሰልክ ቁጥር አስቀምጥልን
እናመሰግናለን ብሮ ጀዛክአላህ
እናመሰግናለን ወንድም የሀገሬ ወጣቶች በርቱ ጀግኖች
እናመሠግናለን
ወፍጮው ተቆፍሮ ነው
የሚተከል ነው ወይስ ተንቀሳቃሽ ነው?
በጣም አሪፍ ስራ ነው መስራት እፋልጋለሁ
እናመሰግናለን ወንድም እኔ አሁን ስርፈዝ ገጥሜ ወፍጮ እየፍለኩ ነው ። ስልክ አስቀምጥልኝ።
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
Amen
በብዙ ተባረክ!!
ስንትነዉ ጥቅላላ ዋጋዉ መልስልኝ እኔመግዛት እፈልጋለሁ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እስኪ ሶላር ፖምኘ አይነትና መጠን ዋጋቸው ብታቀርብልን
ማሻአሏህ ሀብትሽ በጣም ጠቃሚና አዋጭ ማሽን ነው
እናመሰግናለንዋጋውናስልክአስቀምጥልን።
ብልሽት ሲያጋጥምስ እንዴት ነው የሚሆነው?
አቦ ግልፅነትህ ደስ ሲል እኮ ሀብትሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ደሞ በቅርብ አገኝሀለሁ ጥያቄ የምጠይቁ ቪዲዮ ጨርሱት ልብ አታድርቁ
Thanks
እናመሠግናለን ወንድም
Thanks
ትክክል ውሳኔ ነው በሰለጠኑት አለም እንደዛ ይሰራል ማርካቲንክ ነው ❤❤❤
እናመሰግናለንወድማለም፤እፈልጋለሁለገጠር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን🙏ወንድምነት
ብሩ ጠቅላላ ስትነው ንገርን
የት ነው የሚገኘው
የት ነው
ዋጋውን እና አድራሻውን ንገረኝ መግዛት እፈልጋለሁ
በርታልን በረካውን ይጨምርልህ የእርሻ መሳሪያውን እስክታቀርብ በጉጉት እጠብቃለሁ
አሜን መርሀባ
እና አድራሻ አስቀምጥ
ዋጋው ስንትነው።ግን
እንደትነው መግዛት ዬምንችለው ወፍጮውን??
እናመሰግናለን ።ስልክ ቁጥር ብትልክልኝ ደስ ይለኛል
ደስይላል ስልክ አስቀምጥ
ስልክና አድራሻ
ስልክህን ንገረን
አድርሻ እና ስቁጥር አስቀምጥ
የሚፈጀው ቦታ መጠን ንገረን
ጥንት ከሆነ እንግዛለን 7ኩንታል ከፈጨ ድንቅ ነው።
ጤፍ ይፈጫል?
ወየት ነው አድራሻችሁ ምንያክል ቦታ እና ምንያክል ዋጋነው ?
❤❤😮 የምር ምርጥ ናቹ ዕቀቱን ያብዛላቹ እሺ በዚሁ አጋጣሚ እኔም አብሬያቹ የምሠራው በ ማንኛውም አይነት ክፍት ቦታ ካላቹ ጥቆማ ብታደርግልኝ ደሥ ይለኛል ዎንድሜ ?
Meliha hassen
🥰አሪፍነው
ቦታ ካገኘሁ መግዛት እፈልጋለሁ
ምን ያህል ቦታ ይፈልጋል?
የድምፅ ጥራት
Thank you for sharing. Please edit the background noise and make interviewees sound louder so that viewers attend attentively.
Sorry for that
በርታ ወንድማችን በታማኝነት ሰርቶ መክፈል ቢሆን አሪፍ ነበር
ስልክ ቁትር ላክልን
ጡሩ ነው እውነት እፈልጋለሁ ገጠር ወፍጮ ቺግር ነው እኛ ሀገር ስደት ሰልቺቶኛል
ሞክሪ አምላክ ይርዳሽ
በጣምጥሩነውአድራሻቹንአስቀምጥልን
Wowo 🎉
ከሚሰሩ ድርጅት ጋር ታገናኛለህ ዉድ ወንድሜ?
Minyakl bota yifejal. Tinish suk alechegn yibeqal?
ዋጋው ና ፡ ኣድራሻ ና ስልክ ቁጥር 🙏🙏
Please where is it? direction
ጋምቤላ ለማዘዝ ሰንት ይፈጃል?
ወፍጮው ለምን በደንብ አይታይም
ሲቀጥል ለገጠሩ ማህበረሰብ አገልግሎቱ እንደት ነው ዝቅተኛ እህል ይዘው የሚመጡ አሉ 2 ኪሎ 3 ኪሎ ከፈጣንነቱ ጋር እንደት ይሰማማል ብዙ ግልጥ ያልሆኑ ነገሮች አሉ አዋጭነቱ ምንም ጥርጥር የለውም
What is the price?
how much is the cost of machine
ስት ነዉ የትነዉ የሚገኘዉ
በጣም አሪፍ ነው
YESSSSSS በጣም ቁጥር ሥጡን
ስንት ነው ዋጋው @@badreyanaga4292
good. how it cost?
Habtish ateko kenehe indate yelem
እናመሰግናለን ግን ብቻውን በናፍጣ ብቻ የሚሰራ አይሰሩም የለም ካለ እሱ እፈልግ ነበረ
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ቁጥር
❤❤❤❤❤❤ቁጥር
የምተቀርባቸው ሀሳቦች ሁሉ በጣም ይመቹኛል የስራ ሰው
Amseginalhu
@please cost
ሀብትሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
አድራሻ እና ዋጋው ንገረኝ