MK TV || እናስተዋውቃችሁ || ቡልጋ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ አንድነት ገዳም || ክፍል ፩

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 63

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +20

    የእናታችን አማላጂነቷ አይለዬን አሁንም በቃል ኪዳኗ በጭንቅ በመከራ በስቀቀን ያሉ ወገኖቻችንን ትድረስላቸው

  • @A.H-i7w
    @A.H-i7w ปีที่แล้ว +1

    በረከቷበሁላችንምላይይደርብን

  • @ጎርዳyoutube
    @ጎርዳyoutube 2 ปีที่แล้ว +8

    እናንተን የመስለ እናት ስላለን እና ይሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    እናታችን ሆን ፅናትሽን ሃይማኖትሽን ያድለን ዘንድ ወደ አምላክሽ አማልጅን

  • @messayasseged1275
    @messayasseged1275 ปีที่แล้ว +3

    የእናታችን በረከቷ ይደርብን ዛፎቹ አጠገብ ሲቆሙ የሚሰማውን ሰላም ለመግለፅ ይከብዳል በጣም ደስ የሚያሰኝ ቦታ ነው

  • @hayats1633
    @hayats1633 2 ปีที่แล้ว

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ረድኤት በረከት አይለየን

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 2 ปีที่แล้ว

    የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ በረከት ይድረስብን አቤትትትትት እንደው ስንት እና ስንት ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ አለን ፍቅር ሰላም ፅናት ያለውታሪክ አሁን ግን ከግራኝ እና ከጣልያን ወራር የባሰ ለሰሚው የሚገርም አሳፋሪ የሆነ ግፍ የራሳችን ቤተክርስትያን ህዝቦችዋን እያቃጠልን ነው አረጎበዝ ይብቃን እንንቃ ፈጣሪያችን መድሀኒአለም ሆይ ፍርዱን ላንተ ትተናል።

  • @hhhy9855
    @hhhy9855 ปีที่แล้ว

    የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አማላጅነቷ በረከቷ ይደርብን አሜን//፫//

  • @Krstos_Semra_Adey_
    @Krstos_Semra_Adey_ ปีที่แล้ว

    በትረ ማርያም ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ረዲኤታን ኣምላድነታን ኣይፈለየና ።

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 2 ปีที่แล้ว +2

    የእናታችን ምልጃ አይለየን ይህንን ቅዱስ ስፍራ እረግጠን ለመባረክ ያብቃን።

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 2 ปีที่แล้ว

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን የቅድስቲቱ በረከቷ ይድረሰን በእዉነት!

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 2 ปีที่แล้ว +5

    እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ለደጇታብቃን አሜን ፫

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 ปีที่แล้ว

    እናት ክርስቶስ ሰምራ የምንወዳት መናኝ በረከትንአሰጭን።
    ትዳርን በቅድስና አኑራገድሏደስ ይላል መንና የፀደቀችንፁህ
    ልብንየምትፀልይ ናት ፀሎትሽ አይለየን።

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከትሽ ይደርብ አሜን አሜን አሜን

  • @chimelak
    @chimelak 2 ปีที่แล้ว

    እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሣምራ ሀገራችንን አስቢልን እናታችን !!

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ረድኤት በረከቷ ይደርብን !🎚

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አማላጅነቷ አይለየን አሜን እፁብ ድንቅ ነዉ ማህበረ ቅዱሳንንን ያስፋልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በቃልኪዳናቸው ይማረን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤👏

  • @neza1152
    @neza1152 ปีที่แล้ว

    እናታችን ክርስቶስ ሰምራና እናታችን ፍቅርተ ክርስቶስ ይለያያሉ አይለያዩም

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት የሰማልን አባቶቻችን የናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እረድኤት በረከቷ አይለየን አሜን።የናታችንን ገድል ላስተዋውቃችሁ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን በርቱልን👏

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል የእማማ ዝናሽ ሃገር አየንላት❤

  • @enegudaydag2706
    @enegudaydag2706 หลายเดือนก่อน

    በውነት በርቱ ❤❤እንዴህ አሳውቁን

  • @AzZik-b1s
    @AzZik-b1s ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 2 ปีที่แล้ว +3

    እናቴ ለደጇ ታብቃን 🙏❤️

  • @selamtasew3505
    @selamtasew3505 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሄጄ ቦታውን አይቸዋለሁ እንዴት ደስስስ እደሚል ❤

  • @EgjiAbebe-ow6di
    @EgjiAbebe-ow6di ปีที่แล้ว

    የእናታችን በርክት ይደርብን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የእናታችን በረከቷ ይደርብን

  • @ወይኩንፋቃድከ
    @ወይኩንፋቃድከ 2 ปีที่แล้ว

    የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ስምራ በረከቶ ይደርብን በእውነት

  • @letsee3616
    @letsee3616 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖትም ቅድስት ክርስቶስ ሰምራም ቡልጋ ነው የተወለዱት....አቡነ ተክልየ 1197 መስሎኝ የተወለዱ በ1226 በ99 አመታቸውአረፉ ይላል?! በረከታቸው ይደርብን👏👏👏👏👏

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 ปีที่แล้ว +1

    በረከቷ ይደርብን አሜን🌾💚💛❤️

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 2 ปีที่แล้ว

    Ye Enatachen Ye kidest Keresetos Semera Bereketewa Yedereben. Yehen kidus Sefera Lemesalem Yabekan! Amen!

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn2444 2 ปีที่แล้ว

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከት በሁላችን ይደርብን። አሜን።

  • @አመታዩቱብ
    @አመታዩቱብ ปีที่แล้ว

    አማላጅነቷ አይለየን

  • @hayats1633
    @hayats1633 2 ปีที่แล้ว

    እናታችን ሆይ ዛሬም ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድለን ዘንድ ለምኝልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በምልጃዋ ትጠብቀን ሀገራችን በምልጃዋ ትጠብቅልን በረከት ይድረሰን

  • @ደጅጥኑሸፈራው
    @ደጅጥኑሸፈራው 2 ปีที่แล้ว

    የእናታችን በረከት ረድኤት ይደርብን እኞንም ለደጇ ያብቃን

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 2 ปีที่แล้ว

    Amen HAYALU EGZIABHER yenatchen YEKIDIST KIRSTOSSEMIRAN berket redeat yasaderebin

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 ปีที่แล้ว

    ቡልጋ የማማ ዝናሽ አገር ሲያምር🥰በረከታችሁ ይድረሰን

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 ปีที่แล้ว

    EGEZIABEHER YESTELEGN BETAM AMESEGNALEW 5 TEWLED NEGN. YE KIRESTOS SAMRA LEJ NEGN. ABATACHEN YEMESGENU.

  • @frehiwotlemma1032
    @frehiwotlemma1032 ปีที่แล้ว

    በረከቷ ይደርብን!!!

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 ปีที่แล้ว

    በረከት ይደረብን

  • @addisaddis6834
    @addisaddis6834 2 ปีที่แล้ว

    ስለ በጎነቱ እግዚብሔር ይመስገን!

  • @addisumandefro9868
    @addisumandefro9868 2 ปีที่แล้ว +1

    በረከቷ ይደርብን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @waanofiiyoutube9770
    @waanofiiyoutube9770 2 ปีที่แล้ว

    Eunkn den metachu❤❤❤❤❤mebhera kidusan🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹

  • @جالكيه
    @جالكيه 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @student9661
    @student9661 2 ปีที่แล้ว

    Amen....kale hiwot yasemalen

  • @SebleLake-d1r
    @SebleLake-d1r 8 หลายเดือนก่อน

    Enati

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ 2 ปีที่แล้ว +1

    አለባበስሽን አደንቃለሁ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว +1

    የናታችንየቅድስትክርስቶስሳምራእረደኤቷአይለየንማህበረቅዱሳኖችእግዚአብሔርይስትልንያገልግሎትዘመናችሁንይባርክላችሁከልብእናመሰግናለን

  • @beletefishefishe5047
    @beletefishefishe5047 2 ปีที่แล้ว

    ማስተካከያ:- አቡነ ተክለ ሃይማኖት የተወለዱት በ 1107 ዓ.ም ሳይሆን በ1167 ዓ.ም ነው። ገድላቸውን ይመልከቱ።

  • @Esubalew-fr4le
    @Esubalew-fr4le 9 หลายเดือนก่อน

    ከሩቅያለሠውበየትአድርጎነው መግቢያው

  • @Esubalew-fr4le
    @Esubalew-fr4le 9 หลายเดือนก่อน

    መግቢያው በየትነው ከሩቅያለሠው በየትአድርጎነው የሜመጠው

  • @Esubalew-fr4le
    @Esubalew-fr4le 9 หลายเดือนก่อน

    ከሩቅያለሠውበየትአድርጎነው መግቢያው 17:30 17:38

  • @student9661
    @student9661 2 ปีที่แล้ว

    Enkoan le metasebiyawa beal adresachu

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በቃልኪዳናቸው ይማረን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤👏

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ በቃልኪዳናቸው ይማረን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤👏