ዬአዳን ምግብ ስታበላኝ ዋለች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- #dubaivlog #travel #caprirestaurant #italyrestaurant #jehoaddan #yoadan #sweet #actress #funvlog #adventure #judy #travelvlog #food #italian #italianfood #museumofthefuturedubai #foodday #indomie #ramennoodles #ethiopianfood
Jehoaddan’s Instagram
...
Jeoanna’s Instagram
...
Thank you for watching. ❤️
Jehoaddan’s Instagram
instagram.com/_jehoaddan?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Jeoanna’s Instagram
instagram.com/_jeoanna?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Eindomi atebiye please turu ayidelem le tenashi
አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ 🙏
Eski yete nachu lagegnchu eski
@@mashaallhsss3479 👍
በጣም ደስ ትሉኛላችሁ ፍልሞችሺን በጠቅላላ አይቸዋለሁ🎉 እና በርቱ እኛንም አበረታቱኝ ፕሊስ❤❤❤❤❤
የኔ እመቤት ምናውቀውን እንያዝ አይ sweet ስወድሽ እኮ ሁለታቹንም
ለምንድን ነው እቺ ልጅ እንደዚ የምታምረው በተለይ አብሳላት ላይ እና ብራዘርሊ ሲስተርሊ ላይ 😍😘❤❤
ዊ ማነው የናኒ ሁኔታ ሁሉ ደስ የሚለው ስዊት ደግሞ የራሷ የሆነ ደኣ የሚል በቃ ሁለታቸውም የተሰጣቸው ባህሪ ይማርካል love you guys
እኔ ናኒ ብቻ ናት ምትቸኝ 😘😘😘
Heyyyyy betam nw mewedachu ❤ 😍, ena koy jehoddan ena yoaddan mndenw differenceu plz plz 🙏 negerugn
Nice & simple egg sandwich. It would have been even better if the bread was a toast to get crunchy texture. You should do another video about the Dukem food. Cheers!
ወንድማቹህ ዮአኪን ግን ጠፋ
I love you guys ❤️
ለትምህርት አሜሪካን ነው
በውነት ውብ ናቹ ሙያ ናኒ በሌላ ምግብ አያለው ቆንጆ ምርጦች
የኔ ማሮች እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ ወላሂ አይለያችሁ❤❤
how much the hotel does it cost for one day
Tebareku yene wedoch
ወይኔ በጣም እወዳችሁአለው video እስትለቁ እንዴት እንደምጓጓ
😘❤❤❤😘🕊🍔🍔🍔🍔
አረ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ሳስቀና ቡሃላ እዳጠይቂኚ ለብቻየነው አላለይም
Sweet sereta tabelash part 2
Enjoy beautifuls
Ye hotel name betnegrun
ሰላም ውዶቼ እንዴት አምሮባችኋል ! ስለዱባይ በቂ መረጃ የሚሰጥ app ከ ሶስት አመት በፊት አውቅ ነበር አሁን ላይ ላገኘው አልቻልኩም ቅመሞቼ እንዴት ነው በቂ መረጃ ላገኝ የምችለው? የምታውቁት አፕ ወይንም ዌብ ካለ ብጦቁሙኝ ወሳኝ ጊዜ ላይ ነኝ ያለሁት.አመሰግናለሁ!😘😘🙏
እጅግ ሴፍ የሆነ ሀገር ነው ሆቴል ይዘሽ ከዛ ቦሀላ ለትራንስፓርት የምታወርጂያቸው አፕዎች ይኖራሉ ምግብ ዴሊቨር ከፈለግሽ የምታወርጂያቸው አፓች ይኖሉ ከዛ ውጪ እጅግ ሴፍ የሆነ ሀገር ነው ብዙ ሀበሾች ስላሉ ጋይድ ያደርጉሻል ።
Tifrachihun kenisut please
beteam new mwedachu keonjo ehtmamachoch tolo tolo btlekeu amazing new😄😍😍😍
ይመቻችው እንዳፈሩት በጣም ነው የምወዳችው
desdi tilalacihu
Eree eski lagegnachu please ?
yene wedoche endenate aynet endez yemeweded ehetemamathe alayehum nefase ayegebabatwe
እናንተ ቆጆ ልጆች ችዝ ምናምን አታብዙ ዋ በኋላ በዳይት መከራችሁን እንዳትበሉ😁😁
Yene wuboch ❤️❤️❤️
Man AndyEthiopian food Anjera i me see you🥰🥰swodchu Mrymen
I love Dubai
Kardashia nwe yemet meslugi
እናንተ ልጆች ስወዳቹ
አረ አበላላቹን ቀንሱ ወፍረሻል እኮ በጣም ናኒ
You are dubai
Judi yemetebal tinechel alech eswan silemetemesi nw judiiiii yalushe.? Yene cake
What do you use for your skin? Please invite us🙏🙏🙏
Ketay sweet tesraln
nani endene nesh megeb laye yemechesh
🥰🥰🥰🥰
Betame new yemewedachu wula video aberachu serulena edateleyata eshi. Damo betame balemoya nash yordiyee lela megaba sereteshi asayena
እንዳትወፍሩ ቸኮሌት አገኝሁ ብላችሁ ሳይታወቃችሁ ይሄን ይመስል ቅርፃችሁን እንዳታበላሹት
ስታስቀኑ በርቱ
Menaw lala bezo video lekako
Sweet meche new mgib yemseriew
ለምድነው አጭር የሚሆነው የኔ ውዶች
Anchi ablteshat new leka yewferechw wuuudddd
😍😍❤❤
Endat eko endemetebkachu esketeleku..betam wedachualew
Menew hod lekekbachu😍😍😍😍
😁 በደንብ ስለሚበሉ ነዉ ያማረባቸዉ እናቴ
2። ዉቦች
ኦ ሴቶች ጃክ የቻይና ምግብ ነው ብላችሁ ልትበሉትነዉ በኬር ጥሩ አይደለም
የኔ ውዶች
Go to moll
Minew nani sakesh tefa
Please
ቪዶውአጠርመሮችውድድድድ
የኔ ኬኮች
Mercamooo
hey juddi selam new
Hi ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘👋👋👋👍😍
ውድድድድድድድ
🥰🥰🥰
ጠፍችመሮች
🥰😃😃