የባህርዳር ፍልሚያ? | የህወሀት መግለጫ | ወደ ኢትዮጵያ የሚጠጋው የግብፅ ጦር 08/16/24

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @alexu183
    @alexu183 2 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ጥሩ ሃሳቦችን እያንሸራሸራችሁ ነው! በርቱ!

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሠላም ርዕዮቶች እንኳን ደህና መጣቹህ ለምታቀርብሉን መረጃዎች እና ትንታኔዎች ከልብ እናመሠግናለን ደስታ አበበ ነኝ ከመቀለ።

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግኖች ቴዲወች ከሁሉም ሚድያ የምወዳቸዉ

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሁለታቹህም ትንተና ይመቸኛል በርቱ

  • @workubisratkiduse-eu5yl
    @workubisratkiduse-eu5yl 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ

  • @Lezemen
    @Lezemen 2 หลายเดือนก่อน +2

    Teddy Asfaw your improvements are visible. Keep moving on this track.

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tedrose asefa you are brilliant 👏 political analysis. Thanks brother from ERITREA 🇪🇷

  • @teddyw-eyesuse6859
    @teddyw-eyesuse6859 2 หลายเดือนก่อน

    TEDDY YOU ARE PEOPLE'S PERSON. THANKS A LOT.

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ያሸንፋል።።።።ለዘላለም።።።

  • @DhRu-mj4fv
    @DhRu-mj4fv 2 หลายเดือนก่อน +10

    ቴዴ አስፍው መጀመራ የአማራ ፍኖ በጎጃም ምንም ልዩነት የለም እዳለ አርገህ አታውራ መረጃ ይኑርህ ሌላ ደንሞ ባህዳር እየመጣነው ዘሜ አላለም አትዋሽ ጎጃምን ፍኖ አትጥላው ብጠላውም ምንም አታመጣም ለአተ የሚበጀው ለህሊና እና ለእውነት መቆም ብቻ ነው እደኤርምያስ እዳትወርድ ጎበዝ ስለሆንክ

    • @abocherz1454
      @abocherz1454 2 หลายเดือนก่อน

      አላለም ሳይሆን አልሠማሁም በል ጎበዝ። ልጁ ያልተወራ አላወራም

  • @Kelemugebreyohans-jv5us
    @Kelemugebreyohans-jv5us 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለቱ ቴዲዎች የምወዳችሁ በሳላዎች ናችሁ ፖለቲካውን በልታችሁታል ይበል የምትሰኙ ከምር ጎበዞች ናችሁ

  • @Mesfin-c4i
    @Mesfin-c4i 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምከታተላችሁ ከኢትዮጵያ ነዉ ደብረዕዋን የሞት ቻናል መሆኑን ገሃድ ማድረግህ ተመችቶኛል ፡፡

  • @banteamlakbenalfewo4830
    @banteamlakbenalfewo4830 2 หลายเดือนก่อน

    ቴውድ
    ሮስ ጸጋዬ ወደዘር ዝቅ ማለትህን ባልወደውም ችሎታህን መደበቅ ስለማይቻል በርታ የሚመስልህ ጓደኛ ግን ምረጥ

  • @undertakenow336
    @undertakenow336 2 หลายเดือนก่อน

    Superb analysis from two of Ethiopia 's talented journalists .Thank you friends.Ab from Addis.

  • @antenehmengiste7927
    @antenehmengiste7927 2 หลายเดือนก่อน +2

    ንግግርህ አስተካክል-ስብስብ አትበል ለዚያ ክልል ነዋሪ ያለህ ጥላቻ ያሣያል።ስም የሬድ መሠለኝ።

  • @abocherz1454
    @abocherz1454 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ቴዲ ትንሹ ይመችህ ...ቴዲ ትልቁ ግን የአብይ ጥላቻ የፋኖን ችግሮች እንዳታይ ጋርዶሀል .

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ርእዮት በጣም ገበዝ እና አዋቂ ሰው ነህ ..ሁተኛው ቴዲ ግን ዝም ብሎ ቱሪ ናፋ እና እንደልደቱ አይነት ሽርተቴ ነው ያስተካክል ፋኖን በክብር አይጠራም ስብስብ እያለ ይጠራል የናትህ ማገዶ እንጨት መሰል ንተ ቦጠጤ እረፍ

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነህ ቴዲ ስለ ደብረጽዮን ያልከው ብቻ ሳይሆን ተነግሮም ተዘርዝሮም አያልቅም አሳፋሪ ነው

  • @tesfalemgebresilassei5729
    @tesfalemgebresilassei5729 2 หลายเดือนก่อน

    From Cairo city

  • @oscarkahsu731
    @oscarkahsu731 2 หลายเดือนก่อน +9

    ብልፅግና ከብሄራዊ ጥቅሙ በላይ የሚያስጨንቀው ስልጣኑ ነው።

  • @seidmohammed-ih3uy
    @seidmohammed-ih3uy 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለት ቴዲዎች በርቱ ሰሜኑ እንዲጣመሩ ስሩ

  • @yeshinehmolla2564
    @yeshinehmolla2564 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትሹ ቴዲ ሳከብርህ ነበር ዛሬ ወረድክብኝ ዘመነ ባይኖር አማራ ይኖራል ወይ ተው

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 2 หลายเดือนก่อน

    Absolutely right brother tedrose. It's not about winning the war. They all have to understand after the war winning. That's the most important part of political movement 👏.

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yemnwedachu teddywoch❤

  • @bt5860
    @bt5860 2 หลายเดือนก่อน +2

    tedy tsegaye, u r geneous, except having discussion with this guy.

  • @makavelidon2218
    @makavelidon2218 2 หลายเดือนก่อน

    From Havana Cuba❤❤❤

  • @leakeyimer1125
    @leakeyimer1125 2 หลายเดือนก่อน

    Atlanta

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 2 หลายเดือนก่อน

    Even though I have a basic question for Tedi Reyo, that I comment in theprevious , I Strongly agree with the Term Dosage and what I call Numerical Value and also calked Quantitative values!

  • @definitely3
    @definitely3 2 หลายเดือนก่อน +1

    55:35እዉነት ነዉ,ግን ቢጫ ፌስታል አስቸገረ አንድ እንዳይሆኑ

  • @arsesur598
    @arsesur598 2 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ፋኖ

  • @tamemengsha9856
    @tamemengsha9856 2 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራይ ፓለቲከኞች የፋኖን ትግል ባይተባበሩም እንኩዋን ከአብይ የሴራ ፓለቲካ ጋር ባለመተባበር የፋኖን ትግል እንደመደገፍ ይቆጠራል። እውነት ነው ቴዲ።❤።
    ቢተባበሩ ደግሞ አስበው የአብይን አገዛዝ ወደ መቃብሩ ሊያመዘገዝጉት እንደሚችሉ?

  • @Mesfin-c4i
    @Mesfin-c4i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ርእዮት ሚዲያ በዚሁ ቀጥሉ ፡፡

  • @Yekochalij
    @Yekochalij 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቴድሮስ አስፋው የፋኖን ትግል አልስማማም ማለት ምን ማለት ነው?

    • @gudenatola
      @gudenatola 2 หลายเดือนก่อน

      የጎጃም ፋኖ መደርተኛ ቡድን ነው። ለዛው መንደርተኛ ስብስብ። ፋኖ ነኝ እያለ የአማራን ህዝብ የሚያዋርድ፣ የሚጨፈጭፍ፣ የሚዘርፍ፣ የፋኖ ታጋዮች ላይ ጦርነት የሚያውጅ፣ የሚያስር ያረጀውን ብአዴን የሚመልስ የጨነገፈ ፋኖ ነኝ ባይ የሌባ ስብስብ ነው።

  • @arsesur598
    @arsesur598 2 หลายเดือนก่อน

    ሰቡሰብ አትበል

  • @mulugebrekiros9591
    @mulugebrekiros9591 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ርዕዮት እንዴት ናችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን ሙሉ ገብረኪሮስ ከ መቐለ

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Oujebo
    @Oujebo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘገባችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ የፉኖ ስብስብ ለምትለው የማሳነስ ቃል ሌላ አማርኛ ፈልጉላት

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 หลายเดือนก่อน

      They don’t even know fano is supported by Amhara people

  • @AngawAfewerke
    @AngawAfewerke 2 หลายเดือนก่อน

    ከጅጅጋ

  • @AHMEDALI-k4q3o
    @AHMEDALI-k4q3o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሪዮት ሁለቱ ቴዲዎሽ በርቱልን----

  • @seyoumameha7013
    @seyoumameha7013 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደብረፅዬንን የምትገልጽበት ብዙ የሀሳብ አገላለጾች እያሉ ጭቃየሆነ ምላስ እንዳለህ በሚያጋልጥ መልኩ ደጋግመህ በመግለጽህ በጣም በጣም ያሳዝናል !

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲ የነ አባ ዱላ ግሩፕ የአዛውንት ክበብ ሳይሆን የአዛውንት ክፋት ክበብ ቢባል

  • @Heyabrihan
    @Heyabrihan 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hi

  • @habtamuliyewe7491
    @habtamuliyewe7491 2 หลายเดือนก่อน +1

    Programachun ሙሉውን ነው የምከታተለው//ጥልቅ ትንታኔ ነው የምታደርጉት በርቱ// ቴድሮስ አስፋው በሳምንት ሶስት ቀን 30 ደቂቃ የሚፈጅ የሰውነት እንቅስቃሴ በታደግ ለጤናህ ብቻ ሳይሆን ጉሮሮህን ለማፅዳት ይረዳል ካልሆነ አመጋገብህን አስተካክል///

  • @samuelgezahegn7933
    @samuelgezahegn7933 2 หลายเดือนก่อน

    I'm just to tell u guys meskerem abera she is the one struggle for human bings sometimes talk about for her justice I'm so Shem on u for u guys

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንድ ታዋቂ የአለም አቀፍ ፓለቲካና አለም አቀፍ ግንኙነት አስተማሪ እንተናገሩት የብልፅግና መንግስት የአመራር እውቀት ያነሰው የግጭትና የቀውስ መንግስት ነው ሰለሆነም መውደቁ አይቀርም እኔ የምመክራቸው ነገር ምክር ባይሰሙም የከፋ አወዳደቅ አይኑን አፍጥጦ የመጣ ሰለሆነ ለእነሱም ሰለሚጠቅም በፍቃደኝነት መንግስታዊ ስልጣናቸውን እንዲለቁ ነው መራራ ውሳኔ ቢሆንም በሀይል መወገድ የከፋ ነገር ይዞ እንደሚመጣ መረዳት ብልፅግና መላልሶ ማሰብ አለበት

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አስተያየት መስጠት የምፈልገው አንድ ያለፈ ፕሮግራምህ ላይ የጦርነቱ ዋና ተጠያቂ ለደብረ ፅዮን መስጠትህ በጣም ነው ያሳዘነኝ ። የአብይን ንግግር ወይ አልሰማኸውም ወይ ደግሞ ሰምተህ አልተቀበልከውም ። ጠቅላዩ ህወሃት ከብልፅግና ቢስማማ የያዘውን ይዞ ይቆይ ነበር ሲሉ ህወሃት የትግራይን ህዝብ ጥቅም አሳልፎ ይስጥ እኔ አልደረሰበትም ነው ። ይህን ሀሳብ እነደ መደገፍ ነው አንተ የሰጠኸው አስተያየት ። ለጦርነቱ መንስኤ በተለያዩ ምክንያቶች ህወሃት እነዲዳከም እና ኢትዮጵያን ከህወሃት ውጪ ሰይጣንም ቢሆን እንዲመራት የሚፈልጉ ሀይሎች ተጠያቂ ሳታደርግ በደብረ ፅዮን ላይ የያዝከውን አቋም በጣም አሳዝኖኛል ብቻ ሳይሆን አንተ ላይ ያለኝን አመለካከት ያወረደው ነው ። ቴዎድሮስ ፀጋዬ

  • @GizachewAlgaw
    @GizachewAlgaw 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ቴዲ አስፋው ዘመነ እስክንድርን ስላልተቀበለ በጣም ተናደሃል በተደጋጋሚ እያነሳሃው ነው, ምን አለ አሁን ጥሩ ነገሩ ላይ ትኩረት ብታደርግ, አንተ ተስማማህ አልተስማማህ የሚቀየር ነገር የለም

  • @tedlagebre-egziabher3878
    @tedlagebre-egziabher3878 2 หลายเดือนก่อน

    Teddy, the TPLF general assembly is shame "the reference is amanuel asefa press interview" and dubious . Above all TPLF have long been repressive and exercising patronage in assimilating individuals to leadership platform. But currently, many thanks to the interim government of tigray we are observing the blick of democracy. Bravo Getachew Reda and his colleagues!

  • @gebrialaboy7610
    @gebrialaboy7610 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ለዚ ሚድያ ቃል የለኝም ተባረኩ

  • @B.M-u8h
    @B.M-u8h 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ፀጋዬ ከቃላት ምርጫህና የቃላት ፍሰትህ ባሻገር ከሰባዊ መብት አኳያ ያለህን መርህ አደንቃለሁ።
    ቴወድሮስ አስፋው ግን ንግግር ለማሳመር የሚጥር ካድሬ አይነትና በውስጡ የሆነን አካበቢና ማህበረሰብ ሊያቃልል የሚፈልግ እርሾ የሌለው ተንታኝ ሆነህ ነው አገኘሁህ።
    በመጀመሪያ ገለልተኛ ለመሆን እና የምታውቀውን እራስህን ሆነህ በጨዋነት በታቀርብ እንደእነቴዲ ባይሆን እንኳን የራስህን አድማጭ አታጣም ነበር። ችግሩ በዚቹነገርህ የሆነን ማህበረሰብ ትግል ሌብሊንግህ እንዳትነሳ አድርጎ ይጥልሃል።

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 2 หลายเดือนก่อน +2

    የቴዎድሮስ ፀጋዬ ከ 32ተኛ እስከ 45 ደቂቃ ትንተና ወንድማችን ቴ/አስፋውን የፋኖ ጥላቻው አቁነጠነቀው ::
    የአምሃራ ፋኖ በጎጃም ነው ስማቸው ::
    🫣እነዚ ሰዎች / ስብስቦች አይደለም::
    መከፋፈል !! መከፋፈል !! የተከፋፈለ የለም አንድ ህዝብ ያልደገፈው አንተና መሰሎችህ ጥብቅና የቆማችሁለት እስክንድር ነጋ ብቻ ነው ያለው💊💊💊

    • @abocherz1454
      @abocherz1454 2 หลายเดือนก่อน

      የተቃወመ ሁላ ጥላቻ ያለበት ነው? ሂድ እና ትምህርት ካቆምክበት ቀጥል መሀይም

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉

  • @loveall360
    @loveall360 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአማራ ፋኖ በጎጃም ነው የሚባለው ትንሹ ኤርሚያስ ስሙ ጠፍቶህ አይደለም "የጎጃም ፋኖ ስብስብ የሚባለው" የምትለው ለፋኖ ያለህ ጥላቻ ነው ። ጥሩነቱ ያንተን ፓርት እያሳለፍን እንሰማለን😅

  • @abdusaadem7943
    @abdusaadem7943 2 หลายเดือนก่อน

    በግዜ ርዝመት እንግልት ክልሉ የመገንጠል ጢያቄ ከራሱ እንድመጣ ተፈልጕ ይሆናል እንጂ ፈኖን ለማጥፋት አቅም ያነሰው አይመስለኝም ማድከም ትግሉን በማሰላቸት ወይ መንግስትነቱን መቀበል ወይ መገንጠልን መምረጥ ከ2-1

  • @User15809
    @User15809 2 หลายเดือนก่อน

    ጉባኤውን እንደግማለን ሳይሆን ምርጫ ቦርድ ድገሙ ማለት ብቻ ነው የሚችለው ነው ያሉት::

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትን በግልፃ ካቀረባችው ትደገፋለክ ግን በዘር በጎጥ ውስጥ ሆኝ እርመጠመጣለው ካልክ የሚሰማክ የለም

  • @teferiwondemu
    @teferiwondemu 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዲዪ በጣም ነው የማደንቅህም የምወድህ አንድ ግን እውነት ልንገርህ ኢትዮ ኦጵያ ወድብ ማግኝት እንደምትችል ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር የተቀመጠው ሰነድ አለ ለምን ብትል የተከበሩ እክሊሉ አብተወልድ ኤርትራ ሪፈረንደም በምታደርግበት ግዜ አሰብ ወደ ውሎ እና ትግራይን የሚያሳይ ካርታ ውጭ ጉዳይም የተባበሩት መንግሥት እጅ ይገኛል አንድ ጥሩ መንግስት ሲመጣ እይቀርም የኢትዮጵያ መሆኑ ይህን ጉዳይ በውጭ ጉዳይ የስሩ የህግ ባለሞያዋች ያውውቃሉ።

  • @Sewonherane12
    @Sewonherane12 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ አስፈው አክሰንትህን አስተካክል

  • @biniamayele7921
    @biniamayele7921 2 หลายเดือนก่อน

    As a meaninglessness citizen, no role in what's prevailing in my country, ... just a victim Ethiopian make my curse to each & every so called politicians for what u be done to us. One day, I believe, justice will be done!!!

  • @matiyassolomon1162
    @matiyassolomon1162 2 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ ገና ለግጭት አልደረሰም ግን ግጭት አይኖርም ማለት አይደለም

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 2 หลายเดือนก่อน

    መንድ ነው።

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሔር ይስጣችሁ የምትገልጹት ሀሣብ የኔ ናቸው።ህዝብ ሩቅ ነው፣ትስስሩም ጸቡም...ፖለቲከኞች እዚህ፣ቅርብ ናቸው።የአንዱ ፖለቲከኛ አቋም እንኳን ይለያያል ።ህዝብን አንለያይ።እናቀራርብ።

  • @tebelay
    @tebelay 2 หลายเดือนก่อน +18

    ቴዎድሮስ አስፋው አንተ ጭጋፍ የአማራ ፋኖ በጎጃም የሚባለው ስብስብ ማለትህን አቁም:: የአማራ ፋኖ በጎጃም ነው ስማቸው አለቀ:: ምናምን ይሰብስብህ::

    • @gudenatola
      @gudenatola 2 หลายเดือนก่อน

      ለዛው መንደርተኛ ስብስብ። ፋኖ ነኝ እያለ የአማራን ህዝብ የሚያዋርድ፣ የሚጨፈጭፍ፣ የሚዘርፍ፣ የፋኖ ታጋዮች ላይ ጦርነት የሚያውጅ፣ የሚያስር ያረጀውን ብአዴን የሚመልስ የጨነገፈ ፋኖ ነኝ ባይ የሌባ ስብስብ ነው።

    • @gudenatola
      @gudenatola 2 หลายเดือนก่อน

      የጎጃም ፋኖ መደርተኛ ቡድን ነው። ፋኖ ነኝ እያለ የአማራን ህዝብ የሚያዋርድ፣ የሚጨፈጭፍ፣ የሚዘርፍ፣ የፋኖ ታጋዮች ላይ ጦርነት የሚያውጅ፣ የሚያስር ያረጀውን ብአዴን የሚመልስ የጨነገፈ ፋኖ ነኝ ባይ የሌባ ስብስብ ነው። ቴድሮስ ፀጋዮ እኮ የፀና የህውሓት እስታንድ ያለው ሰው ሰለአማራ ጨንቆት ሳይሆን የክልሉ ድቀት ነው ስኬት አድርጉ የሚያምነው። ቴድሮስ አስፋው ግን እውነተኛ የአማራ ልጅ እና የፋኖ ደጋፊ ነው። የጎጃሜዎች ችግራችሁ ዘመነ የተባለው አጋስስ ስልጣን ካልያዘ ሁሉም ጥላት ነው ማለታችሁ ነው። መደርተኞች።

    • @gudenatola
      @gudenatola 2 หลายเดือนก่อน

      የጎጃም ፋኖ መደርተኛ ቡድን ነው። ፋኖ ነኝ እያለ የአማራን ህዝብ የሚያዋርድ፣ የሚጨፈጭፍ፣ የሚዘርፍ፣ የፋኖ ታጋዮች ላይ ጦርነት የሚያውጅ፣ የሚያስር ያረጀውን ብአዴን የሚመልስ የጨነገፈ ፋኖ ነኝ ባይ የሌባ ስብስብ ነው። ቴድሮስ ፀጋዮ እኮ የፀና የህውሓት እስታንድ ያለው ሰው ነው። ቴድሮስ ፀጋዮ ሰለአማራ ጨንቆት ሳይሆን የክልሉ ድቀትን እንደስኬት አድርጉ የሚያይ ነው። እስቲ ስለወልቃይትና ስለአማራ ኢሊት የተናገራቸውን ንግግሮች ስሙት መሰሪ ነው። ቴድሮስ አስፋው ግን እውነተኛ የአማራ ልጅ እና የፋኖ ደጋፊ ነው። ለነገሩ የጎጃሜዎች ችግራችሁ ዘመነ የተባለው አጋስስ ስልጣን ካልያዘ ሁሉም ጥላት ነው ማለታችሁ እና በአማራ ህዝብ ትግል እውነተኛ ኮዝ አለማመናችሁ ነው የሚያሳያው። መደርተኞች።

    • @gudenatola
      @gudenatola 2 หลายเดือนก่อน

      የጎጃም ፋኖ መደርተኛ ቡድን ነው። ፋኖ ነኝ እያለ የአማራን ህዝብ የሚያዋርድ፣ የሚጨፈጭፍ፣ የሚዘርፍ፣ የፋኖ ታጋዮች ላይ ጦርነት የሚያውጅ፣ የሚያስር ያረጀውን ብአዴን የሚመልስ የጨነገፈ ፋኖ ነኝ ባይ የሌባ ስብስብ ነው። ቴድሮስ ፀጋዮ እኮ የፀና የህውሓት እስታንድ ያለው ሰው ነው። ቴድሮስ ፀጋዮ ሰለአማራ ጨንቆት ሳይሆን የክልሉ ድቀትን እንደስኬት አድርጉ የሚያይ ነው። እስቲ ስለወልቃይትና ስለአማራ ኢሊት የተናገራቸውን ንግግሮች ስሙት መሰሪ ነው። ቴድሮስ አስፋው ግን እውነተኛ የአማራ ልጅ እና የፋኖ ደጋፊ ነው። ለነገሩ የጎጃሜዎች ችግራችሁ ዘመነ የተባለው አጋስስ ስልጣን ካልያዘ ሁሉም ጥላት ነው ማለታችሁ እና በአማራ ህዝብ ትግል እውነተኛ ኮዝ አለማመናችሁ ነው የሚያሳያው። መደርተኞች።

    • @kalaebhailu6232
      @kalaebhailu6232 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @DerejeTadesse-hx6co
    @DerejeTadesse-hx6co 2 หลายเดือนก่อน

    የትግራይ ሴቶች አሁነም በናንተ ሠዎች እየተደፈሩ አይደለም እንዴ? በሀይል ተመታችሁ ባትመለሱ ኖሮ አሁን ካለው አስተዳደር የበለጠ ችግር በሀገሪቱ ላይ ታመጡ ነበር

  • @samuelgezahegn7933
    @samuelgezahegn7933 2 หลายเดือนก่อน +1

    Why u guy's dont talk about journalist meskerem abera ?

  • @yoditgebrehiwot1486
    @yoditgebrehiwot1486 2 หลายเดือนก่อน

    Tedy Asraw Akaki ke sefer selam new?

  • @YitbarekTesfayeHailemariam
    @YitbarekTesfayeHailemariam 2 หลายเดือนก่อน

    ደብረፅዮን የገለፅክበት መንገድ የነበረኝን ክብር ዜሮ ሆነብኝ

    • @kalaebhailu6232
      @kalaebhailu6232 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@isaiaskiflay2520no tplf long live TDF okyyyy 😊

    • @kalaebhailu6232
      @kalaebhailu6232 2 หลายเดือนก่อน

      Tigray adey hizbey fitwtiw eye zableki ..i hate Debretoin okyyyy 😊😊

  • @tilahuntekale4802
    @tilahuntekale4802 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዴ ጦርነት ሰላም ካላመጣ አትጀምረዉ

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሕዎት እንደ አዲስ ለመመዝገብ አምኖ ፈቅዶ ፈርሞ መቀሌ ገብቶል አሁን ምን ይፈጠር ነው የሚለው ወይስ ደብረ ፂዮን ሕዎት አይደለም ሌቀመንበር አይደለም አልገባኝም ይሔ አርጅቶ ወደ ልጅነት የሔደው ሕውሐት

  • @gameprogressupdate566
    @gameprogressupdate566 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tewodros asfaw pp nesh you hate Fano gin watew Fano will be your leader soon

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 2 หลายเดือนก่อน

    እርዪት የወያኔ ሚዲያ

    • @TizitaMekete
      @TizitaMekete 2 หลายเดือนก่อน

      😂😢

  • @antenehmengiste7927
    @antenehmengiste7927 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ ዠዘር ማጥፋት እንደተፈፀመበት አታምንም መለት ነውን?ስብስብ መለትህ?ታዲያ አልደግፍም መለትህ?እደ ቴዎድሮስ የመርህ አና የእውነት በሰው ሁን።ሀሕዝብን አትጥላ።የነፃነቱን እና የህልውናን ትግል አለመደገፍህ።

  • @Soufeyanmohammed
    @Soufeyanmohammed 2 หลายเดือนก่อน

    Dadabi

  • @Sami-v9n4n
    @Sami-v9n4n 2 หลายเดือนก่อน

    ቴድሮስ አሰፋ የምትባል ሞሮን ጦርነት እንደማውራት ቀላል አይደለም ፕሮፓጋንዳ ሳይሆን በተግባር ባህርዳር ፋኖ ይገባል አሳቢ በመምሰል ነገር ለማወሳሰብ አትሞክር በመሰረቱ ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን እንደሌለህ ከምታወራው ማወቅ ይቻላል

  • @ዳዳ
    @ዳዳ 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ዶክተር ዮናስ ብሩን ለምን አትጋብዝም???

  • @oscarkahsu731
    @oscarkahsu731 2 หลายเดือนก่อน

    መገኘት ያለባቸው ተሳታፊዎች 955
    የተገኙ 760 የሚል ዜና ነበረ

  • @assefaabebe474
    @assefaabebe474 2 หลายเดือนก่อน

    Quorum NOT Decorum !

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 2 หลายเดือนก่อน

    While there's a economical war in ETHIOPIA 🇪🇹. The question mark is what is the advantage fanno amhara Malaysia from this crisis block out the transported good to ETHIOPIA 🇪🇹. If fanno is a great beginning for all civil rights. It's don't make a sense. I THING fanno amhara Malaysia regions must think twice about his own political agenda. Thanks. Because all ETHIOPIAN they should not suffering from the wrong ideological politics of abiy AHMED government and fanno amhara Malaysia fighter. Thanks brother from ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 🇪🇹 🇺🇸. Please given me a comment. Gods are a solution. Amen 🇪🇷

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅 በገላ እያደጉ ጭንቅላታቸውን ጥለው'. እሄን ደሞ ይተንትኑት😅

  • @tamemengsha9856
    @tamemengsha9856 2 หลายเดือนก่อน +1

    የነዘመነን እንቅስቃሴ አንተ ወደድከው አልወደድከው አንተ ደገፍከፍ አልደገፍከው ትግሉ ግዞውን በስኬት እየተጉዋዘ በድል እየገሰገስ ይገኛል።
    ቴዲ አስፋው።
    ከፋኖ እንቅስቃሴ ጋር ግልፅ ጥላቻ እንዳለብህ ታስታውቃለህ።
    የተሰጠህ ተልዕኮ አልተሳካልህም መሰለኝ?

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tewedros Asfaw, stop insulting the Amhara people (Fano)!

  • @yosefnegusse2837
    @yosefnegusse2837 2 หลายเดือนก่อน

    ትዝ ጆናኖሳይድ ባልከው ላይ ልስማማ የምችለው ነገር ቢኖርም ቅሉ ዘር ተኮር ጥቃት የተባለው እስቲ በይትኛው ክልልና ወረዳ አብራርትህ ግለጽልን በኔ አመለካከት ከብት (እንስሳት ) ሳይቀር የተገደለበትን የሰውን አይምሮ የዘቀጠበትንም ስላየሁ ትንታኔህም መስማት እሻለሁ አመሰግናለሁ

    • @yosefnegusse2837
      @yosefnegusse2837 2 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ቴዲ ማለቴ ነው መጀመሪይላይ

  • @oscarkahsu731
    @oscarkahsu731 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሳያስና አልሸባብ፤አልሲሲ፣አልሸባብና ኢሳያስ ግንኙነታቸው ተንትኑ

  • @afinchohe
    @afinchohe 2 หลายเดือนก่อน +1

    Teddy please don’t belittle FANO

  • @oscarkahsu731
    @oscarkahsu731 2 หลายเดือนก่อน

    ጋምቤላም ጭምር እንደዛ ተካሂዷል

  • @bt5860
    @bt5860 2 หลายเดือนก่อน

    tedy asfaw u r upset bc fanos potential is morethan his expectations.dont forget fano reach at this position within a year!!!!

  • @TedrosTsion
    @TedrosTsion 2 หลายเดือนก่อน

    Yegeremal betam ?

  • @melakwodaje832
    @melakwodaje832 2 หลายเดือนก่อน +2

    የት ትድርሳለህ አንተ ተራ ሰው ነህ ምን ታመጣለህ ቲዲይ አዳንዲ በእነ ዘመነ ጥለቻ ያብዶ አክቲቪሰት አታቅርብ

    • @gudenatola
      @gudenatola 2 หลายเดือนก่อน

      የጎጃም ፋኖ መደርተኛ ቡድን ነው። ፋኖ ነኝ እያለ የአማራን ህዝብ የሚያዋርድ፣ የሚጨፈጭፍ፣ የሚዘርፍ፣ የፋኖ ታጋዮች ላይ ጦርነት የሚያውጅ፣ የሚያስር ያረጀውን ብአዴን የሚመልስ የጨነገፈ ፋኖ ነኝ ባይ የሌባ ስብስብ ነው። ቴድሮስ ፀጋዮ እኮ የፀና የህውሓት እስታንድ ያለው ሰው ሰለአማራ ጨንቆት ሳይሆን የክልሉ ድቀት ነው ስኬት አድርጉ የሚያምነው።

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 2 หลายเดือนก่อน

    Tedi :Egyptians army in Somalia Tipperary may now advantage, but i the long run, it will get ruined. It is far for reinforcement. .I mean, ground force .Somali force has not been trusted by Egyptian , and they could have helped or assisted in forgetting 30 years when Somalia disintegrated.Jus Propogada .

  • @zulalabdo
    @zulalabdo 2 หลายเดือนก่อน

    TT is not talking fact about port, somalia or egypt.He is talking his evil wish. PP unlike woyane, restoring ethiopia's greatness.

  • @girmaylemlem9051
    @girmaylemlem9051 2 หลายเดือนก่อน

    Addis ababa

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 2 หลายเดือนก่อน

    ከኦሎምፒክ መንደር አፈትልኮ የወጣው የድምጽ ማስረጃ | ከአንበሳ መንጋጋ ስጋ እንደ ማውጣት ነው ዶ/ር አሸብር | አስደንጋጩ እና አሳፋሪው የአትሌት ደራርቱ ንግግር please Teddisho make a programme regarding this exposed voice recording of their scandals

  • @equalityandjusticeforall3190
    @equalityandjusticeforall3190 2 หลายเดือนก่อน

    Tedros Tsegaye is significantly more insightful than TPLF in advocating for the interests of the Tigray people. TPLF established an ethnic-based federalism that used language as the sole criterion for forming states within the federation. Representation is based on population size, which disadvantages smaller groups like the Tigray, who are also dispersed outside their region, limiting their political influence. In contrast, the TPLF favored larger groups like the Oromo, granting them substantial political power and land, while marginalizing Tigray from the political and economic center.
    Under Meles Zenawi's leadership, the TPLF's strategic errors cornered Tigray from neighboring nations. TPLF wasted an opportunity to make Tigray a significant player in international politics by securing a port on the Red Sea after the Ethio-Eritrean war.

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 2 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ግብፅ ፓርላማ ቀርቦ ግብፅን ላለመጉዳት ቃለ መሀላ መፈፀሙን መርሳት የለብንም።

  • @teshomemassebo9222
    @teshomemassebo9222 2 หลายเดือนก่อน

    ግብጽ ምን ታመጣለች ወታደሮቿዋ በደጋሎ ጦር አስፓልት ላይ ስባረር አላያችሁም ወይ

  • @dendene9526
    @dendene9526 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ አይናማው ስልችት ያለህ ትመስላለህ ስለውሻው ሲቀልድ ሌላ ሀሳብ ውስጥ ስለነበርክ እንጂ ወዲያው ይገባህ ነበር

    • @kalaebhailu6232
      @kalaebhailu6232 2 หลายเดือนก่อน

      Doma ras😂😂

    • @dendene9526
      @dendene9526 2 หลายเดือนก่อน

      @@kalaebhailu6232 ዶማ እንዳንተ ያለ ድንጋይ ራስ ይሰብራል።ጥምብ

  • @SfgrgrFfdhxf
    @SfgrgrFfdhxf 2 หลายเดือนก่อน

    Ante iuwur yechelemebi chelema wusti hune tizeberikale

  • @Beteseb4
    @Beteseb4 2 หลายเดือนก่อน +1

    Teddy Asfaw, stop calling Gojjam Fano as “sibsib”. Just call them by what they call themselves. The way you discuss fano as a whole is very dismissive. It’s Amharas like you who hate their Amhara heritage that I feel bad for. Teddy Tsegay on the other hand gives them the credit they deserve and even encourages them.

    • @gudenatola
      @gudenatola 2 หลายเดือนก่อน

      የጎጃም ፋኖ መደርተኛ ቡድን ነው። ፋኖ ነኝ እያለ የአማራን ህዝብ የሚያዋርድ፣ የሚጨፈጭፍ፣ የሚዘርፍ፣ የፋኖ ታጋዮች ላይ ጦርነት የሚያውጅ፣ የሚያስር ያረጀውን ብአዴን የሚመልስ የጨነገፈ ፋኖ ነኝ ባይ የሌባ ስብስብ ነው። ቴድሮስ ፀጋዮ እኮ የፀና የህውሓት እስታንድ ያለው ሰው ሰለአማራ ጨንቆት ሳይሆን የክልሉ ድቀት ነው ስኬት አድርጉ የሚያምነው።

  • @vvg5520
    @vvg5520 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተድሮስ ፀጋዬ የምትባል ሰለ ህዋሀት አያገባህም ለተጋሩ ተውልን አባክህ ማታቀው አትዘባርቅ

    • @BpFh-bk2vi
      @BpFh-bk2vi 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትግራዋይ ኢዩኮ

    • @kalaebhailu6232
      @kalaebhailu6232 2 หลายเดือนก่อน

      ቆይ አነተ ማነኝ ነዉ የምትለዉ ትግራይ ማለት የህዋሀት ነች እንዴ እኔ አሁን ሙሉ ትግራዋይ ነኝ ቴዲም ነው አዲስ ትዉልድ ነን ገባህ TDF new wastnachin hiwahat adelem Gebah😊😊😊