እራሴን ችዬ ተራመድኩ... ካሜራማኔን ፍለጋ አዳማ ሄድኩኝ። ወንድሙ ያልጠበኩት መረጃ ሰጠኝ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • ካሜራማኔን ፍለጋ አዳማ ሄድኩኝ። ወንድሙ ያልጠበኩት መረጃ ሰጠኝ።

ความคิดเห็น • 4.4K

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 3 หลายเดือนก่อน +991

    የካሚራ አማንህን እና የሰራተኛህን ፎቶ ይለቀቅ የምትሉ❤

    • @taiftel9066
      @taiftel9066 3 หลายเดือนก่อน +16

      አወ ፎቶቼዉን ይለቀቅ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 หลายเดือนก่อน +2

      I don't think it is legally right

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@hawaedris4833 ውድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@arielasgedom3242 ውድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@taiftel9066 ውድድምሪኚ

  • @SadaSada-pg1lo
    @SadaSada-pg1lo 3 หลายเดือนก่อน +1348

    በዚህ ሁኔታ አይታችሁት የተደሰታችሁ በላይክ አሳውቁኝ

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 3 หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน +6

      ውድድምሪኚ

    • @lensami2970
      @lensami2970 3 หลายเดือนก่อน +2

      👍👍👍

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@lensami2970 ድምሪኚ

    • @trhastesfay1706
      @trhastesfay1706 3 หลายเดือนก่อน +7

      በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ ተመሰገን❤

  • @eyerusabeye1239
    @eyerusabeye1239 3 หลายเดือนก่อน +15

    ጀግና የኔ ወንድም አንተን የመሰለ ወንድም ደግ ሰው በዚህ አለም ላይ የለም ቅዱስ ሚካኤል ጠላትህን እግር ስር ይጣልልህ የጀመርከውን ማርያም ታሳካልህ ዘላለም ወንድማችን እጋብሄር ይስጠው እኛ ከጎንህ ነን ምንም ቢመጣ እንኳን እንደዚህ ተሽሎህ ስላየንህ በጣም ደስ ይላል ደስታችሁን በላይክ አሳዮኝ

  • @girmayassefa3011
    @girmayassefa3011 3 หลายเดือนก่อน +114

    የአንተ መልካምነት፣ የ እናትህ መልካምነት ፣የብዙሀኖች እንባ አንተን ጠብቆሀል !!!!!!
    ኪዳነምህረት ትከተልህ ውንድማችን!!!!!

    • @GetAb-vv4yl
      @GetAb-vv4yl 3 หลายเดือนก่อน +1

      አስቲ የዘላላምን ስልከ ቁጥር ላኩሊኝ አባካቹ በጣም አፈልጋለው በማርያም ሰደት ላይ ነኝ ለራሴ ጉዳይ ነወ ልጄ ችግር ላይ ነወ በአግዘአብሄር ፈልጋቹ ላኩለኝ

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
    @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 3 หลายเดือนก่อน +149

    ወንድሜ ደስታዬ ወደር የለውም በእግርህ ቁመህ ማየቴ አልሀምዱርላህ አላህ ምን ይሳነዋል እራስህን ጠብቅ ቢቻህን አትውጣ አላህ ይጠብቅህ ኑርልን ሹአመት ወላሂ ማያልፋ ቀን የለም የአላህ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน +2

      ውድድምሪኚ

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 3 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊❤❤❤❤

  • @ሜሪጋልትግሪይ
    @ሜሪጋልትግሪይ 3 หลายเดือนก่อน +19

    ተመስገን እንደዚህ ሆነክ ሰላየሁክ ደስ ብሎኛል❤
    ከቻልክ ስራ ፈልግለት ያስዝናል ልጁ 🥺

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 3 หลายเดือนก่อน +136

    የኔ አባት በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደሰ ብሎኛል አተ ጀግና ጋዜጤኛ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@messimessi7609 ውድድምሪኚ

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 3 หลายเดือนก่อน +87

    እነሱ ከተደገፉት ሴጣን አንተ የተደገፍከው የድግል ልጅ አማኑኤል ይበልጣል አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ይጎብኝህ ጨርሶ ይማርህ የኔ ጀግና።
    ❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 3 หลายเดือนก่อน +69

    የካሜራ አማንህንና የሰራተኛህን ፎቶ ልቀቅልን የኔ ጀግና በዚህ መልኩ ስላየውህ ደስስስ ብሎኛል መላአኩ ቅዱስ ገብረኤል ጨረሶ ይማረህ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 3 หลายเดือนก่อน

      ፎት ከመለቀቁ በፊት ልጅ ህሉ ትክትትል ያስፈልጋል ያህ ቀላአያደል ዬቲበ ወንድማ እናቱት ላይ ጥቃት እንዳርሱበት ጥንቃ መወስድ አለበት ስውገንዘብማያረገው ነገር የለም

  • @Fere-ec9ot
    @Fere-ec9ot 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዛቤር ይመስገን ወንድሜ ቆመህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የኔ ልበ መልካም ሀቅህን ያውጣልህ

  • @senisidetnyawa
    @senisidetnyawa 3 หลายเดือนก่อน +46

    እንኳን ለዚህ አበቃ የእኛ ጀግናችን ግን እነዚህ ልጆቹሁች ከጀርባቸው ሰው አለ አንተን መበቀል አንተን ማጥፋት የሚፈልጉ ሰዎች አሉ እንደተረዳሁት ከሆነ አላህ ሀቅ ያውጣልህ እስከመጨረሻው አፍያንህ ይመልስልህ የእኛ ጀግናችን አይዞኝ ያልፋል ይሄን ቀን እኔ ኮሜንት ስፅፍ ለመጀመረያዬ ጊዜ ነው እስኪ እንደኔ ያሰባቹሁ ላይክ አድርጉ እውነት ከሄኖክ እና ከሰላም ጀርባ ሰው አለ የምትሉ ላይክ

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 3 หลายเดือนก่อน +36

    ወድሜ ነገ የመላኩ ቅዱስ ገብረኤል ነው እና እሡ አሁን ካለህበት ጭንቀት አላቆህ ጠላትህን አውቀህ መዳሀኒያለም እሡ እንደ ገና እንደ ዱሮው አቁሞህ ያሠየኝ ምኞቴ ነው❤❤

  • @kiyaaabebe-uu2ow
    @kiyaaabebe-uu2ow 3 หลายเดือนก่อน +5

    አግዚአብሔር አማሰገ ዋንደማቼን አሄን አየለ ሰለ ታነቃሳቃሰቅ የ ካሜራ ማን ዋንደሙ ዳገሞ ዋንደመ ነው በለክ አንኩዋን አለካላካለቅም ዋነጋላግናን አሳለፎ ማሰታተ አትህኦፕያዋነት ነው አነተ ዳግሞ ሰራዉን ፋለገላት ቃለቀን አከበርክ wandeme❤❤❤❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 3 หลายเดือนก่อน +28

    እነዚህ የኢትዮጵያ አዲስ ትውልድ በጣም ሐቀኝነት የጎደለው ነው, ክፉ እና ሙሉ በሙሉ የጠፋው እግዚአብሔር ቀጣዩን ትውልድ ይባርክ.

  • @milinbd2315
    @milinbd2315 3 หลายเดือนก่อน +29

    እልልልልልል አልሀምዱሊላህ ልቤ ተሰብሮነበር በዚህ ሁኔታ ሰላየውህ አላህን አመሰግናለሁ።አተ የምስክን እንባ አፋሽ አሁንም ተጠቀቅ አለህም ይጠብቅህ

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 3 หลายเดือนก่อน +16

    አንተ የተባረክ ሰው እንኳን ለዚህ አበቃህ አሁንም ጌታ ይጠብቅህ.

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ታላቅ ነው አሁንም ተአምሩን አሳየን ። ፈጣሪ ጤናውን ደስታውን አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ እሱ ይጠብቅህ።

  • @hiwetyegeta
    @hiwetyegeta 3 หลายเดือนก่อน +17

    ከምንም ነገር በፉት ያንተ ጤንነት በመመለስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁንም መድሀኒአለም አባቴ ይጠብቅህ

  • @gingin6217
    @gingin6217 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የንስር ዓይን ቁሞ መራመድ ጀመር 😭🙏

  • @Panadol292
    @Panadol292 3 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎህ በማየቴ ደስ ብሎኛል እውነቱን ለማወቅ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን❤❤🥰🥰

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน +1

      ውድድምሪኚ

    • @Panadol292
      @Panadol292 3 หลายเดือนก่อน

      @@ZEDTube-mt8mm እሺ😘

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@Panadol292 የኔልዩ

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 3 หลายเดือนก่อน +11

    የረዳህ በምህረት እጁ የዳበሰህ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 3 หลายเดือนก่อน +5

    የነዚህን አውሬዎች ወንጀል ዋጋቸውን ካሰጠሀቸው በኋላ ከሀገር ወጥተህ በሌላ content youtube እየሰራህ ጥሩ ገንዘብ እየሰራህ በጤና ብትኖር ደስ ይለኛል። አሁን ሀገራችን ላይ ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ከምትሰራው ስራ ጋር ፈፅሞ የማይሆን ነው። ፈጣሪህ በጣም ይወድሀል እነሱኮ ይሞታል ብለው ነው በብሩ የተለያየ ነገር የሚያደርጉት አሁንም በጣም ተጠንቀቅ ወንድሜ በጣም ነው የማንቅህ ድነህም ሰላየሁህ እጅግ ተስቻለሁ ፈጣሪ አሁንም ይጠብቅህ።

  • @FantShe
    @FantShe 3 หลายเดือนก่อน +4

    አዳማን እንኳን ቆመክ እረገጥካት እ/ር ይመስገን ምክንያቱም አዳማ ላይ ከቁም መቃብር ያ ያወጣሀቸው አባትን ታሪክ ሰለምናቅ

  • @Yhabsha
    @Yhabsha 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያረቢ የሰው ክፋት ይሄ የሰው እምባ አባሽ ምን አደረጋቸው እባክህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ የተለያዩ ሰው ቤትህ አታሳይ ሀታ ወዳጅሽህ ቢሆን የጎዳህም ወደታች ተቢዮች ወሮበላ ናቸውን ርስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ😢

  • @SintayhuMandefro
    @SintayhuMandefro 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነህ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው ገንዘብ የማይቀይረው የለም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ለብዙወች ብርሀን ነህ በርታልን

  • @bezawitdereje7410
    @bezawitdereje7410 3 หลายเดือนก่อน +8

    መዱሐኒያለም ከብር ምስጋና ይግባው ተመስገነ በጣም ደስ ይላል !!

  • @abdusyde4382
    @abdusyde4382 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወላሂ ከመጠን በላይ ደስብሎኛል እንደዚህ ሆነህ ሰላየሁህ አልሃምዱሊላህ አላህ ከአሁን ብሀላ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ አሁንም ተጠንቀቅ ሰወችን አትመን

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน +12

    አልሀምዱሊላህ ተሺሎህ ስላየሁህ ከሚጠበቀው በላይ ደስስስስስስ ብሎኛል የኔ ጅግና እንኳን ለዚህ አበቃህ በድጋሚ ጌታየን ላመስግን አልሀምዱሊላህ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 หลายเดือนก่อน +9

    ቆመህ በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛል ወድሜ እራስህን በደብ ጠብቅ በጣም ነዉ ማከብርህ ሰላምህ ብዝት ይበል❤

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ይባረክ ቅንነትህ እግዚያብሄር ኣይተዋል ኣሁንም ተጠአንቀቅ ግደሉት እንዳይሉዋቸው በገንዘብ ኣይናቸው ታውረዋል እንዋድሃለን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 หลายเดือนก่อน +12

    የሄኖክ ወንድም እውነታውን ተከተል መቃብር ብቻህን ነው የምትገባው።ነግ በኔ ይድረስ ይባላል።ፈጣሪን መፍራት ይመረጣል።

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እዲህ ቆመህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ለእውነትና ለፍትህ የሮጥክበት እግርህ የእውነት አምላክ ምሮሀል

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሬሻለሁ​ አይከፈልበትም@@ZEDTube-mt8mm

  • @ትእማርዩቱብ
    @ትእማርዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል ቁመህ በማዬቴ 🙏🙏

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

  • @abdusyde4382
    @abdusyde4382 3 หลายเดือนก่อน +10

    ግን አሁንም ሊከታተሉህ ሰለሚችሉ የምትሄድበትን ቦታ አትናገር ተራንስፓርት እራሱ በጋራ አትጠቅ ጥንቃቄ አድርግ😍😍😍😍😍

  • @hirut7396
    @hirut7396 3 หลายเดือนก่อน +8

    ካሜራ ማኑም ይሁን ሰላም እምትባል አውሬ በሰው ህይወት መክበር ስለሌለ በህግ ጠይቃቸው ወንድሜ እነዚህ አጋንቶች ናቸው

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 3 หลายเดือนก่อน +8

    እሳይ የድንግል ልጅ ቸሩ መድኃኒዓለም ይክበር ይመሰገን ጨረሶ ይማር ወንደሜ በጣም ደሰ ብሎኘል❤🎉🎉

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

  • @SameraRose
    @SameraRose 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ እደዚ ቆመህ ስላየሁ ወላኢ ደስህ ብሎኛል ጥሩ ሰው ስለሆክ ነው ፈጣሪ በቶሎ ያቆመህ ፈጣሪን አብዝተህ አመስግነው እራስን ጠብቅ እለኸኛ ነትህን እወደዋለው። እል ስላለብህ ነው ጠንክረህ ለመቆም የታገልከው ጀግና 💪💪💪💪🙏🙏🫶🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹

  • @netsanetgetachew595
    @netsanetgetachew595 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን 💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @samiadisaba1268
    @samiadisaba1268 3 หลายเดือนก่อน

    አረ በደስታ አበድኩ የንስር እልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ ወለድኩ ትበል እናትክ ተባረክ አምላክክ የድንግል ልጅ አመስግን

  • @MmJjk-t9f
    @MmJjk-t9f 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚህ ሆነክ ሰላየሁክ ደስ ብሎኛል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የርሶ ይማርህ ወንድም ❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน +1

      ውድድምሪኚ

  • @Sነኘየባቦዋ
    @Sነኘየባቦዋ 3 หลายเดือนก่อน +7

    እሠይ የኛ ጀግና አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ግን እራሥህን ጠብቅ በርታ እንወዲሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 หลายเดือนก่อน +9

    አልሃሙዱሊላህ እንካን ለዚህ ያበቃህ ❤❤❤❤. ግን እራስህን ጠብቅ. ብቻህ አትቀሳቀስ ወንድም አላህ. ይጠብቅህ ❤❤❤❤. ጨርሶ አላህ. ያሽርህ. ❤❤❤.

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน +1

      ውድድምሪኚ

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ቃላት አጠሁኝ ተመስገን❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @birchannelብሪየቻናል
    @birchannelብሪየቻናል 3 หลายเดือนก่อน +11

    ነስርየ እንኳን ሰላም መጣህ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤

  • @MitslalTesfagabet
    @MitslalTesfagabet 3 หลายเดือนก่อน

    ልጄ እንካን እግዝብሔር ይመስገን ክብርን ይውስደ

  • @yewogneshadam3533
    @yewogneshadam3533 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ልጅ ይህንንም አትመነው ጥንቃቄ አድርግ እናትና ልጇ በመንገድህ ሁሉ ይቅደሙ!!!

  • @zeynebdawed
    @zeynebdawed 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድምዬ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃህ ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል እናም በርታልኝ!

  • @MisikerArage
    @MisikerArage 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን በዚህ አጋጣሚ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ

  • @mohammedsaid7412
    @mohammedsaid7412 3 หลายเดือนก่อน

    ቆመህ መራመድ በመቻልህ በጣም ደስ ይላል።እባክህ ራሥህን ጠብቅ ብቻህን አትንቀሳስ በዚህ ወቅት ሌላ ነገር ቢያጋጥምህ ላንተ የከፋ ይሆንብሀል ።ጉዳዩን ቶሎ አትልቀቀው መረጃ ይደበቅብሀል።ኬዝህን ዘሌ መልካም ሰው ይከታተልልህ አላህ ከተበዳዮች ገር ነው ።ወንጀል ሰርቶ ተደብቆ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 3 หลายเดือนก่อน

    ወዲሙ በጣም ይሳዝናል እርዳው እራሱን ነው አሳልፎ የሰጠው ግን አሲዛቸው መረጃው እነሱ ጋር ነው ፈጣሪ ይሪዳህ ወዲሜ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃ ጠላትህ አይኑን ይጥፍ ጠላቶችህን እዳትለቃቸው እስከ መጨረሻ አበሳ ጀግና

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለድንግል ማሪያምንጅ እንካን በግርህቁመህ ለመሄድ. አበቃህ

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera 3 หลายเดือนก่อน +202

    ዋውውውውውውውውውውውውው
    ይህንን ጀግና ወንድማችህን እንዲህ ሆኖ በማያት እንዴኔ በጣም ደስስስስስስ ያለው ሰው በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

    • @AEBPS
      @AEBPS 3 หลายเดือนก่อน

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 3 หลายเดือนก่อน +281

    ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሀቅህን ያውጣልህ ወንድም

    • @AskaleRegassa
      @AskaleRegassa 3 หลายเดือนก่อน +1

      20:30

    • @AskaleRegassa
      @AskaleRegassa 3 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰😇😇😇😇😇🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@FatimaAl-l9dየኔዉደምረኝ

    • @SalmahAldy
      @SalmahAldy 3 หลายเดือนก่อน

      ወድሜ፣ፈጣሪ፣ከአተ፣ጋር፣ይሁን 2:06

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb 3 หลายเดือนก่อน +389

    በዚህ ሁኔታ የነስር አይንን ስላያችሁ የተደሰታችሁ ብቻ በላይክ እንያችሁ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน +1

      ውድድምሪኚ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ 😢😢በደስታ አለቀስኩ 😢😢

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ🎉

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@workeerkalo5971 ውድድምሪኚ

  • @Hanatube-jn1io
    @Hanatube-jn1io 3 หลายเดือนก่อน +70

    እስይ ስለቴ ስመረ እስይ ስለቴ ስመረ ለጻድቃኔ ማርያም ተስየ ነበረ ለቅድስት አርሴማ ተስየ ነበረ እልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከጎንህ ይሁን በጣም ደስስስስስ ብሎናል አሁንም ጨርሶ ይማርህ አባየ

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 3 หลายเดือนก่อน +604

    ቁሞ በማየቱ. ብቻ. እደኔ. የተደሰተ. ማነው በላይክ አሳዩኝ❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 หลายเดือนก่อน +2

      ውይ እኔ🙏🙏

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@Selamtube-t2r ድምሪኚውድ

    • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
      @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 3 หลายเดือนก่อน

      @@Selamtube-t2r 🌹🍬

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Selamtube-t2rየኔዉደ፣ደምረኝ❤

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 3 หลายเดือนก่อน +103

    ንስርየ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህም ምህረትም ያውርድልክ 😢😢😢 የካሜራማንህን እና የሠራተኛህን ፎቶ ልቀቅልን ምትሉ 😢👍

    • @AEBPS
      @AEBPS 3 หลายเดือนก่อน +1

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 3 หลายเดือนก่อน +26

    እሰይ ስለቴ ሰመረ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል የአለም መድሃኒት አልፋና ኦሜጋ ምንም የሚሳነዉ ነገር የሌለዉ ጌታ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ

  • @yimerShumu
    @yimerShumu 3 หลายเดือนก่อน +642

    አንተን የመሰለ ጀግና የድሀወች ወንድም ማነው እስኪ እንደዚህ ተሽሎት ሲያይ የተደሰተ በላይክ ግለፁኝ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน +2

      ውድድምሪኚ❤❤❤

    • @Hayata12
      @Hayata12 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣምደስብሎኛልየምር

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hayata12 ውድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hayata12 ድምሪኚ

    • @madinanorala3169
      @madinanorala3169 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሁንም ረሥህንጠብቅ ወንድሜ አለሀ ይርደክ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 3 หลายเดือนก่อน +306

    ይህ ጅግና ጋዜጠኛ የጎዳቹ ሰዎች እግዚአብሔር የእጃቹህ ይስጣቹህ።

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ወሏሂ አሚን

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅​@@aduadu3685

    • @uaesh8887
      @uaesh8887 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@selamgebremedhin አሚን ሐቅ ትወጣለች ኢንሻአላህ

    • @TrngoMeshesha
      @TrngoMeshesha 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@aduadu3685ደምረኝዉደ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 3 หลายเดือนก่อน +178

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን❤❤ 🙏
    አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ አሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ

  • @hirut7396
    @hirut7396 3 หลายเดือนก่อน +165

    ወንድምዬ በእግር ቆመህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ሀቅህን ያውጣልህ ላንተ ይሄ አይገባህም ነበር 😢😢😢

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 3 หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      ​@DKJBውድድምሪኚROCJGAMINGCHANNEL21391

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 3 หลายเดือนก่อน +2

      አግዚአብሔር ይመስገን ፅሎት አችንን ሰምቶል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@wudiemekuria5386 ውድድምሪኚ

    • @ذهبذهب-ذ2و
      @ذهبذهب-ذ2و 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🎉❤

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 3 หลายเดือนก่อน +94

    ወንድሙ እራሱ በገንዘብ ስለያዝከዉ ነዉ የተናገረዉ
    አንተ ጀግና ነህ እንኳን ለራስህ ለሰዉ ይበቃል እዉቀትህ

    • @user-bh3w7
      @user-bh3w7 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰህ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሱባሀን አለህ

    • @faidaalmam1469
      @faidaalmam1469 3 หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @LouLou-cj9hb
      @LouLou-cj9hb 3 หลายเดือนก่อน

      አጂብ ነው ወንድሙ በራሱ ስለሀቅ ብሎ ሳይሆ በገንዘብ ስለተደራደራቹ ነው

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 3 หลายเดือนก่อน +71

    ከሀገር እዳይወጡ አሣውቅ ለህግ ባለሙያዎች አሥተማማኝ ለሆነ የህግ አካል አሣውቅ ጀግናው ትደርስበታለህ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 3 หลายเดือนก่อน +9

    የልጅቷ የልጅ ፎቶ ይለጠፍ የምትሉ 👍👍👍👍👍የወንድም ስራ ይፈለገ ያሳዝናል የምትሉ

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 3 หลายเดือนก่อน +93

    የሰራዊት ጌታ ምን ይሳንሃል አንተን እንደዚህ በማየቴ ደስታዬ ወደር አጣ አምላኬ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባህ ተመስገን ፈጣሪዬ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 หลายเดือนก่อน +64

    ወላሂ ማነው ገና ርዕሱን አይቶ የተደሰተ😢
    የአላህ ክፉ ሰዎችን ከመሬት አንሳልን ።ከኢትዮጵያ ምድር ያረብ

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 3 หลายเดือนก่อน +2

      😊😊❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 3 หลายเดือนก่อน +66

    ያአላህ የዚህን ጀግና ሃቅ በቅርብ ቀን አውጣለት ያረብ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 3 หลายเดือนก่อน +18

    ወንድሜ ገብርኤል ይጥብቅህ እራስህን ጠብቅ ስላየሁክ እባክህን ሰውነትህ አልጠነከረም ያገኘከውን ተመገብ እንዳትተወው ተሻለኝ ብለህ ፀበሉንም አስቀድም ወንድም የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል በዙሪያክ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 3 หลายเดือนก่อน +87

    ወንድሙ እራሱ ጥቅመኛና ጨካኝ ነው ስለሁሉም ለወደፊት በዚህ ዘመን ሰውን ማመን እንደሌለብህ ትልቅ ትምሕርት አግኝተሀል ።

  • @BMm-vy6up
    @BMm-vy6up 3 หลายเดือนก่อน +99

    እንዲህ ሆነ ሰላየሁ በጣም ደሰ ብሎኛል ሀቁን አላህ ያውጣልህ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน +1

      ውድድምሪኚ

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 3 หลายเดือนก่อน

      😊❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 3 หลายเดือนก่อน +68

    ካሜራ አማኑንና ሰላምን ግዜ ሳታጠፉ አስይዟቸው የኛ ጀግና

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት.ነው.መታሰር.አለባቸው

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 3 หลายเดือนก่อน

      @@hanhn7623 አወ በጣም

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኢሻአሏ ይያዛል

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 3 หลายเดือนก่อน

      @@Susu-p8v5w 😍🙏

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 หลายเดือนก่อน +47

    እልልልልልልልልልል እመቤቴን ስራዬ ቦታ ነኝ እንጂ በደስታ እልልታዬን ባቀለጥኩት ::
    ለሁሉም ቀን አለው ::
    ክብር ለ መድሀንያለም ::
    ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ
    አንተን የመስለ ወንድም ::
    አንተን የመስለ ጀግና ::
    አንተን የመስለ መልካም ስው አይደለም እንዲህ ማረግ ጥፊስ
    ይገባሀልን ???
    የስራችውን @ የእጃችውን ይስጣችው ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 หลายเดือนก่อน +2

      ውይ እኔሥ ብትይ ወለህ ወጭ ይዘውኝ ወተው ነበር አሠሪዎቼ ልክ ዋይ ፈዩ ሥከፍት የንሥር አይንን ቭድዮ ለቆ አዬሁት ገነ አሁን እየሠማሁት ነው ቭድዮውን ሪእሡን ነው ገነ አይቼ ደሥተዬን መቆጠጠር አቀተኝ አልሃምዱልላህ

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 หลายเดือนก่อน +1

      አምንንንን አምንንኖ

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 3 หลายเดือนก่อน

      @@Noora-i7w አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 3 หลายเดือนก่อน +36

    ቢስሚላህ በዚ ሁኔታ ሳየው እንዴት ደስ እንዳለኝ ከምር እስኪ ደስ ያላችው እንዴኔ አላህ ጨርሶ ጤናክን ይመልስልክ ጀግናችን እየተጠነቀክ አውንም ሠው አትመን

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 หลายเดือนก่อน +66

    አልሀምዱሊላህ እንድህ ቁመህ ስለሄድክ በጣም ደስ ብሎኛል እንደኔ የተደሰተ ላይክ አሳዩኝ❤

    • @frezewdmengesha9116
      @frezewdmengesha9116 3 หลายเดือนก่อน

      እንክዋን እግዛብሄር ለዚህ አበቃህ አሁንም የምታደርገው ነገር እየተጠነቀቅህ በተጨማሪ እግዛብሄር ይጠብቅህ ።

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 3 หลายเดือนก่อน +35

    የኛ ጀግና እንደዚህ ተሽሎህ ቁመህ ስላየነህ ደስ ብሎናል አሁንም ጊዜ ሳትፈጅ ካሜራ አማንህንና ሰላም ተብየዋን ማስያዝ አለብህ ምክኒያቱም ከነሱ ጀርባ ያሉት ሰወች ሌላም ጊዜ መጉዳት የሚፈልጉ ይሆናሉ ደግሞ ብቻህን አትሂድ ከዘሌጋር እና ከህግ አካል ጋር መሆን አለበት

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 3 หลายเดือนก่อน +75

    ደሥ ብሎኛል ጀግናችን ቁመህ ሥላየንህ ጠላት ይቃጠል አላህ ሃቅህን ያውጣልህ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 3 หลายเดือนก่อน

      😊❤

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 3 หลายเดือนก่อน

      😊❤

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 3 หลายเดือนก่อน +39

    የእናትክ ፀሎት ምርቃት ከመቆምም በላይ እንደ አዲስ ነው የሚያጠነክርክ አንተም ውስጥክ ንፁ እና ቅን ሰው ነክ ያደረጉብክን ያከሸፈ መድአኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው

  • @UmuMahi-xd9do
    @UmuMahi-xd9do 3 หลายเดือนก่อน +45

    ጀግና እኮ እንዲህ ነው ወርቅ ወርቅነቱ የሚረጋገጠው በእሳት ተፈትኖ ስለሆነ ተፈትነሃል ወርቅነትህን አረጋግጠሃል ኢንሻዓላህ ወደፊት አላህ ይጠብቅህ

    • @AskaleRegassa
      @AskaleRegassa 3 หลายเดือนก่อน

      💯💯💯💯💯💯👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @ועח
    @ועח 3 หลายเดือนก่อน +44

    ወንድሜ ተሽሎህ ስላየንህ እግዚአብሔር ይመስገን የተበዳዬች አባት ክፉ አይንካህ እንወድሃለን 🙏❤❤🇪🇷

  • @wedwed9036
    @wedwed9036 3 หลายเดือนก่อน +37

    የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሁን ደሰ ብሎኛል ወንድማችን አምላክ ካንተ ይሁን🙏

  • @Kal-o9z
    @Kal-o9z 3 หลายเดือนก่อน +71

    የእንጦጦዋ ኪዳነ ምህረት እንኳን ለዚህ አበቃችህ ጠዋትም ሆነ ማታም ደጇ ደርሼ ሳላስብህ አልመለስም ክብር ምስጋና ለድንግል ልጂ በርታልኝ ወንድሜ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 หลายเดือนก่อน

      ጉድ

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre 3 หลายเดือนก่อน

      ​አይገርምም እንጦጦ የት ነዉ😂😂😂😂

  • @selamawitjotie1190
    @selamawitjotie1190 3 หลายเดือนก่อน +25

    ጀግና ሰው ስልኩን ካገኘህ አትደውልለትስልኩን ይቀይራል ስለዚህ ከህግ ባለሞያ ጋር ሆነህ ያለበትን ትራክ ብታደርግ ይሻላል እና ፎቶእቸውን ለጥፍ የትም አይሄዱም ነበር ቤት እንኳን ተከራይተው አይቀመጡም በተረፈ እንደዚህ ስትንቀሳቀስ ሳይህ በጣም ነው ድስ ያለኝ ክብሩ ይስፋ የመድሀኒአለም 🙏

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 3 หลายเดือนก่อน +32

    ወንድሙ የወነ የደበቀዉ ነገር አለ ሊደብቅለት እየፈለገ ነዉ ካነጋገሩ ያስታዉቃል ለመሸፋፈን እየፈለገ ነዉ እዉነት ተደብቃ አትቀርም አንድ ቀን እዉነቱ ይወጣል ወንድማች አንተ እንኳን ለዚ አበቃክ አላህ አልሃምዱሊላህ አሁንም ጨርሶ ይማርክ አንተ የሀገር ሀብት ነህ አላህ ይጠብቅህ አዎ ከወንድምህ ጀርባ አንድ ነገር አለ ሰራተኛዋም ካሜራማኑም እጅ አለባቸዉ ለወንድም ሳይወን ስለ እዉነት አትቆምም እዬ ወንጀለኛ ወንድምህ አሳልፈክ ስጥ ወንጀል ሰርቶ ከህግ አያመልጥም ሰምተካል አንተ ራስክ ገንዘብ ሰጥካለዉ ሲልክ እሺ አለክ አንተም የምትገርም ሰዉ ነህ ገንዘብ ሲልህ እሺ አልክ የህግ አካል ይዘክ ሰራተኛዋንም ሄኖክ ተብዬዉንም ለህግ አሳልፈክ ስጥ በዱ ካንተ ጋር ነን ብቻክን እንዳትዬድ አላህ ይጠብቅህ ያረብ🤲🤲🤲

  • @yimerShumu
    @yimerShumu 3 หลายเดือนก่อน +51

    ግን ይሄ የልጁን ድምፅ ማስረጃ መያዝ ነበረብህ መልቀቅ አልነበረብህም ከመረጃና ከደህንነት አንፃር ለልጁም ሌላ ጊዜም ያሉበትን ሊጠቁምህ ይችል ነበር ።ግን አንተ ስትንቀሳቀስ ደህንነትህን መጠበቅ አለብህ ❤ወንድሜ❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      ውድድምሪኚ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 หลายเดือนก่อน

      Tikkil biLshaL

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@arielasgedom3242 ውድድምሪኚ

    • @SemiraMohammed-z9n
      @SemiraMohammed-z9n 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም በውሰጤ እያልኩ ነበረ ቤተሰብ ሰለሆነ ብዙ መረጃ ይሰጠው ነበረ ዙሮ ይገኛሎ በሰልካቼውም ያሎበት ይታወቃል

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@SemiraMohammed-z9n ውድድምሪኚ

  • @AlemMaru-yg3ep
    @AlemMaru-yg3ep 3 หลายเดือนก่อน +14

    እንዲህ ሆነ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ጠላትቶችህ ይቃጠሉ እግዚአብሄር በጥበቡ ጠላቶችህን እጅህ ላይ ይጣልልህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 หลายเดือนก่อน +41

    ሰላሟ ይጥፋ ለናቷ ፍቅር ክብር የሌላት የበላችበትን እጅ የከዳች የቀን ጅብ ናት።አላህ የስራዋን ይስጣት እንሽእላህ 🙏

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሂወቶዋ ይበላሽ የሱን ሂወት ያበላሸች😢😢😢😢

    • @taibah1116
      @taibah1116 3 หลายเดือนก่อน +1

      ገርማኛለች ወላሂ ገና ኢንተርቪ ሲረጋት ነው የጠረጠርኳት ተቀጥቅጣ ነበር

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 3 หลายเดือนก่อน +30

    እነዚህ ሰዎች ቀጣይ ፕሮጀክት እንዳላቸው ነው የተረዳሁት ቶሎ ብለህ ለህግ ማሳወቅ አለብህ እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣልህ ወንድሜ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 หลายเดือนก่อน +3

      ወድሙን በፖሊስ ቢያሲዘው ይገኛል ያነኛው ወድሙ በጣም እደባበቀ ነው

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 3 หลายเดือนก่อน +22

    ተመስገን መድሃኒ አለም ቆመህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ክፉ የሚሰሩት እግዚአብሔር የስራቸው ይስጣቸው

  • @lulagirma5395
    @lulagirma5395 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተሳሰተሀል ካንተ ባላውቅ ይህንን ሚድያ ላይ መልቀቅ አልነበረብህም ልጀ የወንድሙን ሜሰጥር ገበና ማውጣት አልፈለገም ነበር ግን በችግሩ ገብተህ አሸነፍከው ጥሩ አርግሀል የነገረህን በሚሰጥር ይዘህ ሰራህን መቀጠል ነበረብህ እንጀ አደባባይ ላይ ማወጣትህ ወንድምና ከወንድም ያጋድላል አሁንም ቢሆን የምትፈልጋቸውን ሰዎቸ ለማግኝት ሁሉን በሚሰጥር አርገህ ከጨረሰክ ቡሀላ ወደ ሚዲያ አቅርብ እርግጠኛ ነኝ ለምን እንደዛ እንዳልኩህ ይገብሀል እግዚያብሄር ይርዳህ 🙏

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 3 หลายเดือนก่อน +25

    እኔ ዛሬ ኮመንት ለመፃፍ ከደስታዬ ብዛት በሞላ ቃላት ቃላት አጠረኝ ብቻ አልሃምዱሊላሂ በቃ 🤲🤲

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 3 หลายเดือนก่อน +10

    ቅዱስ ገብርኤል ክብሩን ይዉሰድ❤❤❤ ስትራመድ ማየቴ ትልቅ ደስተኛ ነኝ❤

  • @WebNet-cu1lo
    @WebNet-cu1lo 3 หลายเดือนก่อน +37

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግርህም እጅህም ተሽሎህ እንደዚህ ሆነህ ስላየውህ ብጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤ ንስራችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @meseretmengistu2182
    @meseretmengistu2182 3 หลายเดือนก่อน +33

    እንኳን ለዚህ አበቃህ እኔ ያልኩት አልቀረም ምክንያቱም ሰራተኛዋ እደሆነች በደንብ እርግጠኛ ሆኜ ተናግሬ ነበር መድሐኒያለም ካተጋር ይሁን

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 3 หลายเดือนก่อน +10

    ለታላቁ ለቅዱስ ገብርኤል ምስጋና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስላየሁክ

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 3 หลายเดือนก่อน +28

    በጣም በጣም እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ገና እንደንስር ታድሰህ እንደ ቀድሞህ ለስራህ ተፍተፍ ለማለት ያብቃህ ።
    👏❤🙏
    ሌላው የእናትህ አምላክ የአንተም የልብ ቅንነት እንዲሁም ብዙዎችን ከችግር አውጥተህ የአንተ እንዲህ መሆን ቢያሳዝንም የእነሱ ፀሎት ይህንን የሚገርም ሀቅ ሊቀመላዕክ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል በዋዜማው እንድትሰማ ስላደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አሁንም እራስህን ጠብቅ ገና ነህ በድንብ እስክትድን ለጊዜው ጉዳዮችህን በስልክ ጨርስ ።
    የቀድሞ ካሜራ ማንህን ወንድም ግን ክፉ እንያያደርሱበት አካባቢ እንዲቀይር ብትነግረው መልካም ነው ።

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 3 หลายเดือนก่อน +20

    የኔ አባት ስንፈልግህ ነበር አትጥፋ ደህንነትህን ማየት ስለምንፈልግ ነው በእንደዚህ ሁኔታ ጥሩ ላይ ሆነህ ስለአየንህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤

  • @גטואדק
    @גטואדק 3 หลายเดือนก่อน +25

    እኔ በበኩሌ በእግዚአብሔር እርዳታ የሰርግህ ቀን ደርሶ ሁላችንም የደስታህ ተካፋይ ያድርገን
    እኔ ዉጭ ነው ምኖረዉ ግን የደስታህ ተካፋይ ለመሆን ለመምጣት ፍላጎት አለኝ
    ፈጣሪ አክሎ ምህረት ይላክልህ
    እራስህን ጠብቅ🙏🙏🙏

    • @Hayat-s6l
      @Hayat-s6l 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn4263 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ልጅ እንኳን ተሻለሕ ተመሰገን አሑንም እራሰሕ ጠብቅ አደራ እራሰሕ ጠብቅ