Ethiopia ይሄን ያውቃሉ ? ተከሳሽ ባለመቅረቡ የሚያጋጥሙ ነገሮች 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @yeroontube545
    @yeroontube545 5 ปีที่แล้ว +1

    Respect you my most beloved Instructor. #KEEP SHINING

  • @AishaAhmed-s7c
    @AishaAhmed-s7c 4 หลายเดือนก่อน

    Fasilo my ...መምህሬ ነው
    HU

  • @MohammedSiraj-mi1dm
    @MohammedSiraj-mi1dm 10 หลายเดือนก่อน

    My gentle teacher Fasilo at Haramaya Unversity!!

  • @yemsegenfetari6460
    @yemsegenfetari6460 3 ปีที่แล้ว

    ይሁን እስቲ

  • @eristuatinaf2205
    @eristuatinaf2205 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው አንድ ግራ የሚያጋባ ክስ ገጠመኝ በቤት አከራይ ተከራይ ጉዳይ ማማከር እችላለሁ ወይ ???

  • @LoveKedu
    @LoveKedu 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ጉድፍቻ ህግ ማው ስለምፍልግ

  • @zebibaibrahim307
    @zebibaibrahim307 5 ปีที่แล้ว

    ህግ የሌለበት ሀገር ኢትዮጵያ መጥሪያ ሳይሰጠው ነው የኔን ወድን የያዙት ከዛም የከሳሽ ቤተሰብ እና የኛ ቤተሰቦችም ሳይኖሩ ነው ተፈርዶብሀል የተባለው እንዴት ነው እስኪ ይሄ ህግ ስንት አይነት ህግ ነው ያለው

  • @solomonendriasmame
    @solomonendriasmame 2 ปีที่แล้ว

    አባት በልጁ ስም መሬት ተመርቶ ቤት ይሰራል ፡፡ሰነዱም ለጁን ይጠራል፡፡ዉሃ ቢልም በልጁ ስም ነው ያለው፡፡አባት ግን ሰነዶችን ይዘዋል፡፡ልጁም ደርሶ ሚስት ያገባል ፤አስር ዓመት በጋብቻ ከኖሩ በላ አለመስማማት ይፈጠርና ጋብቻቸው በፍቺ ይፈርሳል፡፡ሚስትቱም ቤቱ በባልይየው ስም ስላለ እኩል ይካፈል ብላ ግማሽ ድርሻ ጠየቀች ፡፡አባትነና ልጅ ተመሳጥረው ቤቱ አያገባሽም አሏት ፡፡ድንገት ማዘጋጃ ቤት ያለውም ፋይል ተቃጠለ፡፡ባልና አባትየው ግን አውቀው ፋይል አላደራጁም፡፡ሚስት ግን ሳይት ፕላን ኮፒና ውሃ ቢል በእጁዋ ይዛለች፡፡ህጉ ምን ይላል ፕሮግራም ብዘጋጅ

  • @MelakuKiranch-u7d
    @MelakuKiranch-u7d ปีที่แล้ว

    ፍ/ብ/ስ/ስ/ህ ላይ ከብዙ ክርክር በኋላ ውሳኔ ከተሰጠበት ጊዜ በኋላ አፈፃፀሙን ለማስፈጸም ተከሳሾች ሆነ ብለው አድራሻ በማጥፋት እና መጥሪያ ላለመቀበል ቢጠፋ በጋዜጣ ታትሞ መጥሪያ ቢቀርብላቸው ነገር ግን አሁንም እሄንኑም አሰምተው ወይም እያወቁ ባይቀርቡ እና ንብረቶቻቸውን በሙሉ ቢሰውሩ መጨረሻው ውሳኔው የሚሆነው ምንድነው?