How to make Alecha Doro Wet, Chicken Stew? አልጫ ዶሮ ዎጥ አሰራር። ጣፋጭ ና ለጤና ተስማሚ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @zdstube7735
    @zdstube7735 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ቱቱሸዬ የኔ በለሙያ ወወ
    ወወወወ እጂሺ የበረክ ተመችቶኛል
    ❤🍓❤❤🥀🥀🥀🥀

  • @Peac507
    @Peac507 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እንዴነሽ ውድ እህቴ ሰላምነሽወይ አለሽልኝወይ ዋው አሪፍ እና አስተማሪ አቀራረብ ነው በርቺልኝ።ፉዬ

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam lanchi yihun Tutusha yemigerim yedoro alcha new betam yasgomejal bilugn bilugn yilal ijish yibarek Inamesgnalen mare ❤❤🌷🌷😍😍👌👌👌

  • @hilal2907
    @hilal2907 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እህት ማሻአላህ መልክ ሰጠኝ እጂ ሙያ ከጉረቤት ይላል ያገሬ ሰው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ፊጣሪ አሰብሽበት ያደረስሽ

  • @jmelashukratube799
    @jmelashukratube799 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ሰለም በርች ጠክር መሸአለሀ ሚርጥ በለ ሙየነሽ እጂሽ ይበረክ በርች እንዚየየር መዘመዱ ሰይሆን መዘየየሩነዉ መልከም ቀን ይሁንሊሽ

  • @ummuarkantube1762
    @ummuarkantube1762 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ቱቱሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ አመሠግናለሁ ሼር ስላደረግሽን

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 ปีที่แล้ว +1

    ቱቱሻዬ ማሪያምን ሰላይወሸ ደሰ በለኝል የኔ መልካም አለሸ ግን በሰላም ነው የኔ በለሙያ የጥፈሸው ሙያ እኮ አለ የዶሮ አልጫ በጣም ይምራል እጀሸን ይባርክ ሰለመጣሸ ደሰ በልኝል እናመሰግናለን 👍👍👍👍ሰላምሸ ይበዛ እማ😘😘🌹🙏

  • @sari467
    @sari467 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውው ቤት በጣም አሪፍ

  • @tensutube
    @tensutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ቱቱሻ የምወድሽ እንዴት ነሽልኝ የኔ ባለሞያ ተናፍቀሻል አትጥፊ በርችሊን በተረፈው እንደሁልግዜም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @እሙቢላል-ከ2ቈ
    @እሙቢላል-ከ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ቱቱሻ ማሻአሏህ

  • @ኢትዮሀገሬ-ኸ1ቐ
    @ኢትዮሀገሬ-ኸ1ቐ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍አንደኛ

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ሰለም ሰለምሺ ይብዘ ውድ እህቴ መሸ አለህ መሸ አለህ ተበረክ አለህ እጂሺ ይበረክ

  • @edaleme7880
    @edaleme7880 2 ปีที่แล้ว +1

    New video! Yay!

  • @nahumabab1432
    @nahumabab1432 2 ปีที่แล้ว +1

    Woooooow

  • @mekdetube
    @mekdetube 2 ปีที่แล้ว +1

    selam Selam Selamshenyebza Tutushay Enqane Dena Metashe Wawe Balmoya Enamsegnalen

  • @seftube9179
    @seftube9179 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ሰለም

  • @genikiyaatube
    @genikiyaatube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የኔ ቅን እህታአለም ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር እንኳን በደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አስራር ነው ዋውውውው ዶሮ ከተሳራ አያቃር እንድ ነው 👌

  • @betitube1234
    @betitube1234 2 ปีที่แล้ว +1

    Selamesh bezeti terefe yebele Waw megebi kemebelatacheni befeti ayeno new yemebelawe seyauote yasegomejale ejeshi yebareki

  • @sefinayoutube
    @sefinayoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰለም አለይኩ ዉረመቱለይ ዉበረከቱ ሰለም ኢዴሺ ኢስለም ኢዴኪ

  • @faiza5
    @faiza5 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም እህቴ ወወወወ በጠም አሪፊ አሰራሪ ነው በሪቺ እጂሺ ይበረክ ሰለም ለሀገረችን

  • @betitesfaye8066
    @betitesfaye8066 2 ปีที่แล้ว +1

    ዎው መርጥ አስራር ነው በርቺ

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ዋው ዋው ዋው ዋው ነው

  • @eilu_tube
    @eilu_tube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙ አለይኩመረ ዋው ማሻ አላህ
    በጣም ሀሪፍ አሠራር ነው
    ሠላም ለሀገራችን ይሁን 🌹

  • @meaza2310
    @meaza2310 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ ቱቱሻ በጣም አሪፍ አሰራር ነው 👌

  • @jemila602
    @jemila602 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ቱቱላ ዋው የሀበሻ ምግብ እኮ በአይን ያሥታውቃል ሙያሺ ይነገርልሺ ቆንጆ የዶሮ ወጥ ነው የሠራሺውው👍👍👍👍👍👍

  • @mesrtyoutube6522
    @mesrtyoutube6522 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋው በጣም ቆንጆ አሰራረ ነው እጅሽን ይባረክ በጣም ያስጎመጃል ከሙያሽ ስላካፈልሽን ከልብ አእናመሰግናለን ውድዋ እህታችን

  • @baletube4641
    @baletube4641 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም የምወድሽ የኔ ባላ ሙያ ከብዙ ቆይታ ባሃላ ስለተመላሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምክናቱም ምግብሽ ናፍቆኝ ነበረ ዋው ነው ምግብሽ እጆችሽ ይባራኩ✅💪

  • @zeynabtube1963
    @zeynabtube1963 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ቱቱሻዩ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር መዋደድን መቻቻልንአሏህ ይስጠን በርቺ እህት አቀራርብሽ በጣም ጥሩ ነው ሴት ልጅ ባለሙያ መሆን አለዛት 👍👍

  • @hibatube51
    @hibatube51 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም የሚገርም አሰራር ነዉ ማሻአላህ የኔ ባየሙያ በርቺ

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው አሰራሩ አቀራረቡ አገረፃፁ እጅሽ ይባረክ ጠባም አስጎምጂ አሰራር ነው በአዲስ ስራ እጠብቅሻለን

  • @zuzu2zuzu372
    @zuzu2zuzu372 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል

  • @TadesseShewaye-u8v
    @TadesseShewaye-u8v 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያምር የምግብ አሰራር ነው ፡፡ እጅሽ ይባረክ!

  • @daraartuutube3217
    @daraartuutube3217 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowowow 😍😍😍

  • @feruuzaajimmaa2891
    @feruuzaajimmaa2891 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow masha'alaa ✅👍👏

  • @bellotv27
    @bellotv27 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ yum