የአሜሪኮ የ7 አመት ልጅ ቤታችን አበጣበጠዉ prank ፕራንክ | እረኛዬ | eregnaye |

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 556

  • @dembechatube
    @dembechatube ปีที่แล้ว +66

    *ትወና አንደኛ የምር የዋህነቷን አሳየች ሁላችሁም ትወና ትችላለች ቸሩ ግን የደረቀ ትወና ነው እንዴ ውሸቱን እውነት ብለህ ታሳምናለህ ኧረ ይመችህ ተናግሮ ማሳመን ጉብዝና ነው 💪*

    • @dembechatube
      @dembechatube ปีที่แล้ว +1

      *ቸሩ ክበርልኝ ሊንኬንም አንድ ቀን 🤗😊🤗😊🤗እግዚአብሔር ሲፈቅድ🤗😊*

    • @samirakamili3496
      @samirakamili3496 ปีที่แล้ว

      ቸሬ እተ።መጂሉንን

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว

      ማማ በቄንንት ደመርኩሸ ደመርኝ ዉዴ

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw ปีที่แล้ว

      @@dembechatube 😀

    • @sindutube3138
      @sindutube3138 ปีที่แล้ว

      @@samirakamili3496 ቤተስብ አድርጉኝ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +26

    ያበደ ፕራንክ ጓደኛሸ በጣም የምትደነቅ እረጋ ያለች ምርጥ ሴት ናት ዳይ የማዳም ቅመሞች ለጎደኛዋ አንድ ሺ ላይክ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +115

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑኑ

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 ปีที่แล้ว +94

    ቁራአን መቅረት የምትፈልጉ ቤቴ ገበ በሉ

    • @samera2986
      @samera2986 ปีที่แล้ว

      Ok

    • @hayatkasso5949
      @hayatkasso5949 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @user-ku8en8uz1l
      @user-ku8en8uz1l ปีที่แล้ว

      እሽ የንግልዘኛ መማሪያ ግሩፕ ያላችሁ አስገቡኝ

    • @saratube9100
      @saratube9100 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

    • @MayiramaAdisa
      @MayiramaAdisa ปีที่แล้ว +1

      መቅራት እፈልጋለሁ

  • @ter2065
    @ter2065 ปีที่แล้ว +17

    ቸሩ ወላሂ አሜሪኮ እዳታመልጥህ ተጋቡ አሜሪኮ በጣም አስተዋይ እረጋ ያለች አስተዋይ ነች ተጋቡ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 ปีที่แล้ว +47

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ

  • @user-lo5rr2pl7e
    @user-lo5rr2pl7e ปีที่แล้ว +91

    ያለፈ ነገር ይሆናል አለች ስለዚህ ቸሬና አሜሪኮ ፍቅረኛሞች ናቸው ማለት ነው 🤣🤣🤣

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 ปีที่แล้ว

      እኮ

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว +6

      እኔ የተረጋገጥኩት ቆይተዋል ምንም ጥርጥል የለኝም

    • @khadejalebanese7318
      @khadejalebanese7318 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @toyba_tube132
      @toyba_tube132 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 ปีที่แล้ว +17

    ፍቅረኛሞች ናቸው ማለት ነው ሄለን ታውቃለች ማለት ነው ምክንያቱም ልቤን ሰጥቻት ምናምን ሲል ፍቅረኛሞች አይደላቹም ልጅ ቢነገራትም ምን አገባህ ትለው ነበር

    • @ylhamtube6372
      @ylhamtube6372 ปีที่แล้ว

      ማሬ ስወድሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 ปีที่แล้ว +37

    አሜሪኮ የኔ ቆንጁ በጣም ታምራላችሁ ቸሩ አረ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንንት ደመርኩ ሸ ደምርኝ ዉዴ

  • @user-po6wv6cs4x
    @user-po6wv6cs4x ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ትግስቷ በእመቤቴ ውይ አደነኩሽ ጌታ ኑርበት የኔ ውድ እኔን እራሱ ጨነቀኝ እያየው ማርያምን

  • @user-rt7cj2qw1i
    @user-rt7cj2qw1i ปีที่แล้ว +7

    እንዳንች አይነት ጎድኛ የትይገኛል ከሁለቱም ማሐል ጨነቀሽ የእኔየዋህ እግዝአብሕር ያባርክሽ

  • @fanosfanos1530
    @fanosfanos1530 ปีที่แล้ว +58

    ቸሩ ግን ፕራንክም ቢሆን ለሰው ክብር ሰጥ

    • @misssaada7947
      @misssaada7947 ปีที่แล้ว

      የኔማር ስትችሉዋዉ

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂😂😂😂ቸሬ እብዶ በሳቅ ገደላቹኝ ትወና ትችላላችሁ ስወዳቹ እኮ❤❤❤💞💞💞💞

  • @haymanot117
    @haymanot117 ปีที่แล้ว +21

    ፍቅረኛሞች መሆናችሁን በዚህ ፊዶ አመለከተ ማለት ነው ምርጥ ጥንዶች ❤❤

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ጎደኛ ነሽ ፕራንክም ቢሆን እንተ ግን ንግግርህ ጠንካራ ነው ስታስፈራ ከባድ ሰው ነህ

  • @user-qs3tt9bf1v
    @user-qs3tt9bf1v ปีที่แล้ว +2

    ደስ የምትል ጓደኛ እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 ปีที่แล้ว +16

    ውይይይ አሜሪኮ ምርጥ ጓደኛ አለሽ አቤት ትእግስቷ እኔ ብሆን ቸሩን አንገጨግጨው ነው

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr ปีที่แล้ว +30

    ምርጥ ፕራንክ 🤣🤣🤣🤣👌 ልጂቱ ግን አሳዘነችኝ

    • @fatumaachmad5638
      @fatumaachmad5638 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ተጨናነቀች

    • @ylhamtube6372
      @ylhamtube6372 ปีที่แล้ว

      @@fatumaachmad5638 ማሬ ባአላህ ሰብ አርጊኝ

    • @sindutube3138
      @sindutube3138 ปีที่แล้ว

      @@ylhamtube6372 እማ እንደማመር

    • @ylhamtube6372
      @ylhamtube6372 ปีที่แล้ว

      @@sindutube3138 እሺ ደምሬሻለው አንቺም ደምሪኝ ማር

    • @lominegese5348
      @lominegese5348 ปีที่แล้ว

      Awo 😆😆

  • @charientertainment
    @charientertainment ปีที่แล้ว +6

    ❤ ይሄን ኮሜንት ላያችሁ ሁሉ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤ እኔ ቤት ከች በሉልኝ ውዶችዬ ፈታ እንበል 👍

  • @mastewal2832
    @mastewal2832 ปีที่แล้ว +1

    ሰኒ ምርጥ ልጅ......ምስኪን....ጥሩ ልብ ነው ያለሽ!...... በፍቅር ሳልያዝ ለምን አልነገረችኝም😂😂....??? ተነቃቅተናል! ቸሬ ትችላለህ😀

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ ምርጦችየ

  • @tingirtyoutube8447
    @tingirtyoutube8447 ปีที่แล้ว +20

    ሄላዬ ምስኪን ነሽ😍😍ቸርዬ ነቄ ብለናል ልብህን ሰተሀታል😂😂 ፍቅረኛሞች ናችሁ 😍😍ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ቸሬ እውነት ተሳካላቹ እና ተነጋግራቹ ነው እሷግን አስጨነቃቾት አቦ ይመቻቹ አሪፍነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @user-hh5ns9ml9r
    @user-hh5ns9ml9r ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አተልጅ እደት እዳሳከኝ ትወና በደብ እምችለው ያችኛይቱ ትግስቷ መግን ቸሩ ክክክክክ እኔራሱ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ የመዳም ጩኸት አድርቆኝ ነበር

  • @user-tn3sl4nw7x
    @user-tn3sl4nw7x ปีที่แล้ว +1

    በትወና አንደኛ ሄላዬ የኔ ቆንጆ ተጨነቀች😂😂😂

    • @saratube9100
      @saratube9100 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እደምርሻለሁ

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 ปีที่แล้ว +3

    አሜሪኮ የኔ ቆንጆ ቼሪ ታምራላችሁ 👍👍

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክ ተጋቡ ውለዱ ታምራላቹ ቸሩሻ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j ปีที่แล้ว +1

    የምር በዚህ ፊዶ ብቻ ፍቅርኛ መሆናቹሁን አወቀናል ክክክክክክ አይ ስው ጎደኞች ነን ምናምን ለማንኛውም እድለኛ ነህ ይችን ምርጥ ሴት ማግኘት ደግሞ ትችላላቹሁ አንደኛ ነው

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i ปีที่แล้ว +11

    እኛንም እንደዚ ተመካክራቹ ነው ፕራንክ ምትሰሩብን ፕራንክ ዘጋኝ ድራማ በሉ በቃ

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u ปีที่แล้ว +2

      *እና ሁለቱኮ ተመካክርው ነው ፕራንክ ያርጓት ተናግርዋል መጀመሪያ*

  • @shewityoutube1655
    @shewityoutube1655 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባሪከሽ የኔ ማር

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว +1

    የኔናት ልጂቷ ደነገጠች😥❣️❣️❣️♥️♥️♥️

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 ปีที่แล้ว +14

    አሞሪኮ ግን ባገኚሽ ደሥይለኛል በሥደት ያጣሗትን እህቴን ትመሥሊኛለሽ በሥረአት እኳ አልቀብርናትም😥😥😥😥እና አችን ሣይሽ እሧ ትዝ ትለኛለች💔

    • @user-dc8ys3zo3q
      @user-dc8ys3zo3q ปีที่แล้ว

      እንደማመር ው❤

    • @hanaamehde2528
      @hanaamehde2528 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭

    • @naemaebrahim4261
      @naemaebrahim4261 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😢😢💔ፈጣሪ ያፅናሽ ኡፍፍ ያማል ነፍስ ይማር😢😢

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 ปีที่แล้ว

      አላህ ፅናቱን ይስጥሽ😭😭😭💔💔💔💔

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว +3

    ይችልጂ ግን በጣም የዋህ ናት በትንሽ ነገር ትሸወዳለች ቆይ እናተ የዋህ ሰዉ አገኛቺሁ አይደል ዋዋዋዋ መቼም ባሏ እዳይደበድባቹ መቼም

  • @hayterolla2910
    @hayterolla2910 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔልጅቷጎበዝነች ሌላውንትታ እሦን ለማፅናናትሞከርች ጎበዝወላሂ ይቸሩ ኧረእንድህያለቃትይቅርህ ግንትምህርትምይሆና ሥንት እህቶችአሉ እንድህየሚሠቃዩ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚👌

  • @seniy4518
    @seniy4518 ปีที่แล้ว +16

    ፕራክ እደት እደሚሰራ አስተማራችሁን አደኛነዉ👍👌

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ አችም ጓደኛሺ ማሻአላ በጣም ትግሰተኞች ናችሁ ይጨምርላችሁ

  • @mariammustafa4131
    @mariammustafa4131 ปีที่แล้ว +3

    ❤በወደቅሽ ቁጥር አታልቅሺ የእንባ ትርፉ
    ሌላ ህመም መምዘዝ እንደሆነ እወቂ
    ትከሻን ማቅናት እድሜ ከመቁጠር ወደ መኖር
    የሚታገድበት ሀ ሁ ነው ለሙሾ አወራጆች ተፈጥሮ
    ሁሌም ለቅሶ አታጣም ለእንባሽ ፊት አትስጪው።

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว +1

    *ወየው በሳቅአፈቀርኩህ ጀመኩህ ወይኔ ትወና አንደኛ ናችሁ ግን በዛሬው ላይ የተገለጠልኝ ፍቅረኛምች መሆናችሁን ተረዳሁ ወይ ሄላዬ ምስጊን ጎደኛ እኮዎነሽ ተመልካቾች ክህሎት ሚድያ ላይ ሄዳችሁ የሂወት ታሪኬን ስሙው የመዳም ቅመምች ትማሩበታላችሁ*

    • @saratube9100
      @saratube9100 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ደምርሻለሁ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክጭቅጭቃቸው ደሰሲል ልጂቱንኮ አደናከሯት

  • @meskeremwoldeeyesus2355
    @meskeremwoldeeyesus2355 ปีที่แล้ว +3

    ልጅቷ፡ደስትላለች፡አባበለቻት፡💋

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ልጅቷ አሳዘነችኝ ደግሞ አሜሪኮን እዳይመታት የምታደርገው ጥረት❤

  • @dhcafhh4039
    @dhcafhh4039 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል አሜሪኮ የኔ እርጎ🌹🌹🌹🌹

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +1

    ግን እኮ በየ ፕራንኮቻችሑ የእውነት እንደምትፈቃቀሩ እየተረዳን ነው ግን ቸሩ ውይ ሠይጣን ነሕ በትክክለኛ ሒወትሕ እራሱ ምን ትሖን ክብር ይኑርሕ የተወሰነ ፕራንክም ቢሖን በስማም አሰፈራኝ

  • @titihabeshawit4792
    @titihabeshawit4792 ปีที่แล้ว +44

    እግረመንገዳችን እንደምትዋደዱ ኣዉቀናል ይመቻቹ ፍቅራቹ ያብዛላቹ♥️🌾👌

    • @KsaKsa-fe9dh
      @KsaKsa-fe9dh ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንንት ደምርኝ ደመርኩሸ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n ปีที่แล้ว

      @@KsaKsa-fe9dh ማማ ደመርኩሸ ደምርኝ ዉዴ

  • @zainasied615
    @zainasied615 ปีที่แล้ว +4

    ያበደነው የዛሬው ሄሉየ የኔየ ሚስኪን😂😂😂😂

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ሄሉ አሳዘንሽኝ የኔ ቆንጆ ወደድኩሽ በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ የምር ጭንቀትሽ በግልፅ ይታያል ዉይይ ቸሩና አሜሪኮ ጥርጣሬዬ ልክ ነበር ማለት ነዉ 😆😆😆ለማንኛዉም አፍሰሀታል ጠበቅ አድርገህ ያዝ ብያለሁ 😍😍

    • @saratube9100
      @saratube9100 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ደምርሻለሁ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 ปีที่แล้ว +3

    ልጅቷን ተጫወቱባት😂😂😂😂😂
    💚ለውፍረት ስርልን ላላችሁኝ አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ይመልከቱ ያማረ ቅርፅ ለመያዝ ለምትፈልጉ እየገባችሁ እዩ❤❤❤❤❤

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 ปีที่แล้ว +4

    በዚ አጋጣሚ ፍቅረኛሞች መሆናቹ ነገራቹን ይመቻቹ አሳዘነችኝ ግን🤣🤣🤣

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ወይኔ ሄሉ አሳዘሽኝ ምስኪን ቸሬ ሁልግዜ ያስቀኛል ያተ ፕራክ ይመችህ

    • @saratube9100
      @saratube9100 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ደምርሻለሁ

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p ปีที่แล้ว

    አሜራኮ የኔ ቆንጆ ምርጥ ጓደኛ አለቻችሁ የኔ ማር ደስ እምትል ልጅ ናት አሪፍ ጓደኛ እንዳታስቀይሟት

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds ปีที่แล้ว +5

    ቤቴ ትወናውን ችለሽብታል

  • @ekramali4623
    @ekramali4623 ปีที่แล้ว +1

    ቼሩየ አሜሪኮ ፍቅረኛሞች ናቼዉ 👏👏👏👏👏

  • @user-zq8qv9ks9q
    @user-zq8qv9ks9q ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አስታራቂ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @saratube9100
      @saratube9100 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ደምርሻለሁ

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 ปีที่แล้ว

    Chere yimecheh tiru tewenachehuale Americo ambesa🥰❤

  • @tirgosetew5633
    @tirgosetew5633 ปีที่แล้ว

    Mirt goadega alachihu edge edilega nachihu tebareki yeni ehit bezik sati asitaraki new yetefaw bezik sati

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 ปีที่แล้ว

    ቸሩየ አስደምረኝ ጀማሪነኝ የኔመልካም ሊኪን አስቀምጥላቸው🌹🌹🌹

  • @user-hh5ns9ml9r
    @user-hh5ns9ml9r ปีที่แล้ว +1

    ጓደኛዋ እርጋታዋ በማርያም ደስ ስትል ትጂ ቸሩ ደግሞ በጣም አትኮሳተር እሽ ወንደሜ

    • @saratube9100
      @saratube9100 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ደምርሻለሁ

  • @user-mm9wh8th5x
    @user-mm9wh8th5x ปีที่แล้ว +1

    አረ ሔሉዬ እንባዬን አመጣችው ወየው😆😆😆😆

  • @mekdistube
    @mekdistube ปีที่แล้ว +1

    ቸሬ አይዲያ ላይ አንደኛ ናችሁ

  • @ramadantube
    @ramadantube ปีที่แล้ว +1

    ቸሬ ምርጥ ፕራክ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 ปีที่แล้ว +1

    ልጅቱን አስደነገጣቹሀት አስተዋይም ነች

  • @geraratube12
    @geraratube12 ปีที่แล้ว +4

    መልካምነት ዋጋ ይጨምራል !
    ለሰው መልካም መሆን በምንም ሁኔታ ይጠቅመናል እንጂ በፍፁም ሊጎዳን አይችልም ! እኛ ሀላፊነታችን ከእኛ የሚጠበቅብንን ማድረግ እንጂ ሌሎች የሚሰጡንን ምላሽ መቆጣጠር አይደለም ! መልካም በሆንን ቁጥር ውስጣችን ይፀዳል ክፋና መርዛማ የሆኑ ውስጣችንን የሚጎዱ ነገሮች ሁሉ ከላያችን ይወጣሉ ፣ በስተመጨረሻ እነሱ ከሚሰጡን ምላሽ በላይ እኛ የምናገኘው እርካታ ተወዳዳሪ የለውም ! ስለዚህ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን መልካምነትህን ዝም ብለህ ቀጥል!
    #ጌራራ

    • @Sariy177
      @Sariy177 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ወዴ

    • @ylhamtube6372
      @ylhamtube6372 ปีที่แล้ว

      ማሬ ደምሩኝ

    • @Sariy177
      @Sariy177 ปีที่แล้ว

      @@ylhamtube6372 ደመርኩሽ አንችም ደምሪኝ

    • @ylhamtube6372
      @ylhamtube6372 ปีที่แล้ว

      @@Sariy177 ሰብ አርጌሻለው ሀቢብቲ

    • @Sariy177
      @Sariy177 ปีที่แล้ว

      @@ylhamtube6372 ሸኩረን

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 ปีที่แล้ว

    ቸሩሻ አለባበስህ አደኛ ትሽረትህ እዴት ታምራለች

  • @zebeba
    @zebeba ปีที่แล้ว

    ጓደኛዋ ግን በጣም ምርጥ ልጅ ናት

  • @danimanjus3829
    @danimanjus3829 ปีที่แล้ว

    ቸሩ ይመቸይኻ ኣንታ ወዲ ሹቕ😂😂
    ሄላ ግና ፉራኣ መጸለል እዩ😂

  • @kidsthailu4490
    @kidsthailu4490 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ልችታ በጣም ቅን ናት

  • @Fatma-tk7dk
    @Fatma-tk7dk ปีที่แล้ว

    ቸሩ ግን ለቀልድም ቢሆን ለልጅቱ ክብር ስጣት

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv ปีที่แล้ว

    ክክክክክ በሳቅ አሜሪኮ በማህል ሳቆ ይመጣል 😁😁😁መጨረሻዉ በጣም ነዉ ያሳቃችሁኚ 😁

  • @user-ib8ib5is3v
    @user-ib8ib5is3v ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ሄሉየ አሳዘነችኝ ከምሀል ሁና

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว

    _ወይኔ ቸሬ🤗🤗🤗🤗 እዛጋ ካሜራ አስቀምጠን ብራንክ ስናደርግሽ አላለም ክክክክክክ_

    • @saratube9100
      @saratube9100 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ደምርሻለሁ

  • @yaali5933
    @yaali5933 ปีที่แล้ว +5

    ልጅቷ አስተዋይ ነት ጎበዝ ነሽ😘😘

  • @Tube-gr6ji
    @Tube-gr6ji ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ጎደኛ ይመቺሺ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
      💚👌

  • @genethabeshawit371
    @genethabeshawit371 ปีที่แล้ว +1

    ድሙርን ልደምርቸው

  • @user-kb1cj9ub1b
    @user-kb1cj9ub1b ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ይብዛ ለዚህ ቤት ቤተሰብ በሙሉ ሰላማቹሁን ያብዛልኝ 👍👍👍 💞💞💞💞🙏

  • @Life11723
    @Life11723 ปีที่แล้ว +1

    mecheresha lay betam temechegn....Cheri the best love you

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว +1

      ና ቤተሰቤ ሁን❤❤

    • @Life11723
      @Life11723 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 link lakilign

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      @@Life11723
      ፕሮፋይሌን ተጭነህ ግባ ውዴ💚💚💚

    • @Life11723
      @Life11723 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 Done✅
      Plead you to be my family too❤️

  • @helenyoutube677
    @helenyoutube677 ปีที่แล้ว +1

    ቸሩጭሆትህያደክማል ልጅቷን አሰቃያችሗት

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia ปีที่แล้ว

    ቼሬ ደርቅ ነሺ እንጅ ያበደ ፕራንክ ሄሉየ ተበላሺ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅👌👌👌👌👌😅😅😅😅😅😅👈

  • @user-ro7dv9hl1n
    @user-ro7dv9hl1n ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ በብራንክ መልኩ እውነቱን አወጣቹህት 🙄

  • @sirguttube
    @sirguttube ปีที่แล้ว

    ቤቲየ የእኔ ውድ

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 ปีที่แล้ว

    ማርያምን የቤቲ ጓደኛ ትግስተኛ ነች እኔ ብሁን ግን ክክክክክክክክክ አገጫግጭ ነበር

  • @seidmehemd
    @seidmehemd ปีที่แล้ว

    እኔም ልክ እደዚች ጎደኛ አለችኝ አልሃምዱሊላህ

  • @kasushow3211
    @kasushow3211 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ዋዪነ ጉዴ እላ ታችሃናካለች

  • @user-wf8iu4jt1m
    @user-wf8iu4jt1m ปีที่แล้ว

    አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላም እደት ናችሁ የቸሩና የአሜሪኮ ተከታታዬች Ahmed Ethiopia ቱሉለሚ ብላችሁ ስርች አድርጉና ጎራ በሉ በገጠር ትዝታ ዘና ትላላችሁ

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ አንደኛ 🥰🥰🥰

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 ปีที่แล้ว

    ታክለሽ ምርጥ ጉዋደኛ አለችሽ እኔስ የሴት ጉዋደኛ አይወጣልኝም

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e ปีที่แล้ว

    ሄላየ ሰሩልሽ እኮ ዉዴ ስወድሽ ደሞ በቻናልሽ ጠፍተሻል

  • @abroa7052
    @abroa7052 ปีที่แล้ว

    ወይ ቸሬ ምደነዉ

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b ปีที่แล้ว

    ውይ ቸሩ ቃላቶችህ በጣም ያስጠላል

  • @user-ix9bg7zu4q
    @user-ix9bg7zu4q ปีที่แล้ว +4

    በለው በለው ቸሬ
    ትወዳታለህ ሌላ ነገር ትውት አድርጉና አግብታቸው ልጅ ውለዱ በቃ ጨርሻለሁ 😝😳😳😁😁💃😃😃😃😃😱😱😱😱 😝

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h ปีที่แล้ว +2

    የተመታህ ቸሬ 😁😁😁😁ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ 😏😏😏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚👍

  • @user-sm7ih2ld4x
    @user-sm7ih2ld4x ปีที่แล้ว

    እኔ ኮሜትም ፅፌም አላውቅ ስድብም አልወዲም ነገርግን አትመናጨቅ ያስጠላብካል መጫቃ ሰውስጠላ ቲሽ ውይ ልጅቷ ሲመናጨቅ ፈራችው

  • @rudihassen4244
    @rudihassen4244 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ፕራንክ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 ปีที่แล้ว +4

    ቸሩዬ ቤትዬ አሁን እኮ ፍልስታ ናት ፖራኩን ትንሽ ተውት ቤትዬ ገዳም ከርመሽ መጥተሽ

  • @kflomkesete8518
    @kflomkesete8518 ปีที่แล้ว +2

    ኣድናቂኹም የ ቀጽልሉ ንፍዓት

  • @kalkidankalkidan1729
    @kalkidankalkidan1729 ปีที่แล้ว

    የምር ሰርታችሁታል 3 ጎበዝ ናችው

  • @Kaki7423
    @Kaki7423 ปีที่แล้ว

    😀😀😀 ቺቺ አላልክም 😀😀wey ቸሩ 😀😀😀

  • @almirutitube
    @almirutitube ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ የዝህ ቻናል ቤተሠቦች በሙሉ ሠላም ሠላም እንደምን አላችሁ ሠላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበልልኝ ለሁላችንም ፍቅርን :ደሥታን: መውደድን: እዘኔታን ያድለበን :: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሥደት በቃ ይበለን በጣም ደሥ ይላል በርቱልኝ ዛሬን ካለፍን ነገ ካሰብነው ደረጃ ላይ አብረን እደርሳለን አብሸሩልኝ ጉዞ ለለውጥ ይቀጥላል.......

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ገባን ቸሬ መልካም ፍቅር ብያለሁ እልልልልል