ፍቅር የሚመስል ወጥመድ ዘርግተዉ አሳሳቱኝ | ermias abebe | sofia shibabaw | faithline | wongel tube | marcil tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 21 วันที่ผ่านมา +4

    መርጌታ ሙሴ ኤፊ ዘመናችሁ ይባረክ ተዉልድ ወደወንጌል እንዲመለስ ትልቅ ዋጋ እየከፈለ ያለ አባት ነዉ መርጌታ ክበሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesalazar2241
    @yohannesalazar2241 20 วันที่ผ่านมา +1

    ዕልልልልልልል መርጌታ ሙሴ ተባረኩ።

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት ሶፊ በመዝሙርሽ ብዙ ሰው የተባረኩ በርቺ የዋህነትሽ እንደ ደካምነት የሚያዩ እንደ ቢንያም አፍ በብልግና የተካነ አንቺን አይመጥንም ረስፔክትነት የሌለው ሰው ነው አነቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር እስከሆነ ድረስ አትፍሪ ደግሞ ክርስትና ፈተና እነደሚበዛ እናውቃለን ወደ አለም ሂዱ ወንጌልን ሰበኩ ተብላል መፅሃፍ ቅዱስ ያዘናል ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @yohannesalazar2241
    @yohannesalazar2241 20 วันที่ผ่านมา +1

    መርጌታ ሙሴ የምድዎት ውድ ኣስተማሪ ጌታ ኢየሱስ ሕይዎትዎ። ቤተሰብዎን ይባርክ። ለወንጌልን የሚከፍሉት ያለ ዋጋ ከባድ ነው። በአግዝኣብሔር ፊት በስተመጨረሻ ትልቅ ነው ሽልማትዋ። ተባረኩ።

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 21 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ትክክል ትክክል መርጌታ ተባረኩ ቅዱሣን የዘመኑ የወንጌል አርበኞች ተባረኩ መርጌታ

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252 21 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ ሙሴ መንበሩ

  • @sintayehusimon9338
    @sintayehusimon9338 21 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ ወንድሞቸ እግ/ር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ።

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 21 วันที่ผ่านมา

    Ephrem tebarek❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 21 วันที่ผ่านมา

    መርጌታ ሙሴም ቢዘምርልን ኖሮ❤❤❤❤❤

  • @HowitHaile
    @HowitHaile 21 วันที่ผ่านมา

    Tabaraku,,dasiyila

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 21 วันที่ผ่านมา +1

    GOD bless you our sister Sofie , we love you !! you are not guilty of a crime but they didnt want to approach us Christians but devil

  • @seblechannel4726
    @seblechannel4726 21 วันที่ผ่านมา

    እአይ ያገሬ ስው ሶፊ እኮ መጀመሪያ ተናገራ ነበር ወደኛ አካባቢ እግዚአብሄር የልቦና አይናቸውን የብራ ለሰሜን እንፀልደ እኛን የጠራ ጌታ ያስብልንእንወዳችሀል

  • @addisalemhailemariyam3231
    @addisalemhailemariyam3231 21 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarekulen tiweledin eyanekachu selsle😍🥰😇

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 21 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 21 วันที่ผ่านมา +1

    መሪ ጌታ ሙሲ ኢፌ ሶፌያ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ኦሮቶዶክሶች በትህትና መወያየት አይፈልጉም ለመዳን ሳይሆን ለተቋማቸው ነው የሚከራከሩት በጣም ያሳዝናል !!!

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 21 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ሶፊየ እንወድሻለን ፡፡ እነርሱ ንቀታቸው ልክ የለውም ፡፡ ጌታ ግን እያሸነፈ ነው !! ተረት ተረት ይብቃ !! የፕሮትስታንቱ ሃሰተኞችንም እናጋልጣለን አሳዳቢወች ናቸው

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 20 วันที่ผ่านมา

    Orthodox most serving ጠንቃይ
    ዶግማ የ ጠንቃይ ስብስብ ነው መፅሃፍ ቅዱስን በትክክል አንብቡ ኦርቶዶክሶች ተማሩ ከ ፕሮቴስታንት

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 21 วันที่ผ่านมา

    ወንጌል አይሸቀጥም እውነቱን እውነት ሐሰቱን ሐሰት ብለን የምንቆምለት እውነት ነው
    ወንጌል ገብቶት ወንጌልን ሳይሰብክ ተመሳስሎ የሚኖር መዳኑ አጠራጣሪ ነው ለምን ከወንጌሉ ይልቅ ለይሉታ ለስጋ ፍላጎት ለክብር የሚኖር ነው

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፊ የምትባይ ካታሊስት በቃሽ አቁሚ የዘወትር ፀሎት ገድል ነው ? ዘመዶችሽ የያዙት እስኪ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ ከሆነ በደንብ መርምሪ በጣም ነው የሰለቸሽን

  • @לגילהי
    @לגילהי 21 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ፍቅር አያውቁም ሁሉም ባይሆኑም

  • @sisayassefa5350
    @sisayassefa5350 21 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ ከዚህ ምን ለመማር ነው ልጁን የምትለማመጪው እባክሽ ገንቢ ሰው አምጪ።

  • @TigistMolla-r3z
    @TigistMolla-r3z 21 วันที่ผ่านมา

    ደሞ ከጥንቆላ ሳይወጣ ጥንቆላን ይተቻል ግም ለግም አሉ ሲጀመር ሶፊያ ቤት ገብቶ ጤነኛነው ብሎ ማሰብ እራሱ ከባድነው

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 21 วันที่ผ่านมา

    ዮናስ ወንጌል ሲገባህ በተናገርከው ትፀፀታለህ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 21 วันที่ผ่านมา

    ዮሐንስ 8:32፤ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል።”sofi please 🙏 it’s not only love ❤️ orthodox they need to hear the truth so stop being sentimental please

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 21 วันที่ผ่านมา

    Sofi I really like you but I am so tired of your sorry how many times do you have to say sorry 😔 please please have some self respect ✊

  • @dagusportentertainment6757
    @dagusportentertainment6757 21 วันที่ผ่านมา

    አቶ መንበሩ…. አንተ ጠንቋይ ነበርሁ ብለሃል…እሱ ያንተ ሥራ ነው ... በእውነቱ end ant aynt tenkoye sew k ቤተክርስትያን mwetatu ደስ ይላል፤፤ እንደ አንተ አይነቱ ጠንቋይ ከቤተ ክርስቲያን ለቀህ በመውጣትህ ደስ ብሎናል፡፡
    seketele... Tehadso ena Protestant ke mech jemero nw temesasaye asetmero meketele yejemerute .....Ato Musie
    ሶፍያ ግን በጣም ያልገባት ነገር…… ማንኛውም ሰው ከቤቴክርስቲያን ተወግዞ ከወጣ ሁሉም ማዕረግ ይነሳል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በኋላ አቶ ሙሴ ነው የሚባለው ...its not big deal ;

    • @nathnaeltsegaye4724
      @nathnaeltsegaye4724 21 วันที่ผ่านมา +2

      ይሔኔ ለኦርቶዶክስ ቢከራከሩ ኖሮ ቄስ ጠንቋይ ሳትል ትደግፉ ነበር። የሚጠነቆለውስ በቤተ ክርስቲያናችሁ መፃህፍት እንደሆነ አታውቁም?

    • @inpskhalifa701
      @inpskhalifa701 21 วันที่ผ่านมา +2

      አሁን የማይጠነቁሉ ወድሞች ተደባለቀ እናተም ክርስቶስብቻ ማየት እዲሆንላችሁ ወንጌሉን አክብሩ አርሴማ ከሲኣል ታወጣኛለች ብለህ ግኡዝ ነገር አታምልክ

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 21 วันที่ผ่านมา

    ,በምን አወቅሽ ኦርቶዶክስ መምህናን ቤት መጽሐፍ ቅዱስ እደለለ ያንች ቤተሰብ ቤት ስለሌለ ሁሉም ቤት አንድ ነው ማለት ነው? ,ሶፍያ በጣም አ ስጠላሽ ስለ ጥቆላ የሚያወራው ሰው ዬ የራሱኑ ስራ ነወ የሚገኘው ተጠቀቁ

  • @Fentefe
    @Fentefe 21 วันที่ผ่านมา

    የምርጫ ቅስቀሳው
    ይሄን አንቸ ነህ
    የምታወራው
    መጀመሪያ መፅሐፍ
    ቅዱስን ጨርስ

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 21 วันที่ผ่านมา +3

    ሶፊያ የሚሉሽ ምናለ አፍሽን ሰብስበሽ ብትቀመጪ! አንቺና ቸሬ የሚሉት ዘባራቂ ተወዛግባችሁ በአፋችሁ የምትተፉት መርዝ ነው! በቃ አላማረብሽም አትረብሺ! ስንቱጋ ዘለልሽ??

    • @tesfayewoldezebiro1767
      @tesfayewoldezebiro1767 21 วันที่ผ่านมา +3

      እህት ሶፊያ እውነት የሆነውን እየሱስን ነው ከፍ ያደረገችው። እውነት የሆነውን ክርስቶስን ነው የሰበከችው። ወንድሜ/እህቴ ልብ በይ። ሶፊን ሳይሆን እየሱስን ነው እያሳደድሽ ያለሽው። አትችይውም። እየሱስ ጌታ ነው። እየሱስ ያድናል ብቸኛ አምላክ ነው። እህት ሶፊያ ዛሬ የኦርቶዶክሶችን ሁሉ ነገር ተረድተሻል። እግዚአብሔር ይባርክሽ። ተባረኪ

    • @inpskhalifa701
      @inpskhalifa701 21 วันที่ผ่านมา +1

      ሳፊ ይቅርታ አለች እደ ግብዝ አትሁኑ

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 21 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ ዝም ማለት አይችሉም መወያያ መሆን ይፈልጋሉ ነገም ጎሽ ጎሽ ሲሏት ሀሳቧን ቀይራ ሌላ ነገር ትላለች

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg 21 วันที่ผ่านมา

      ውይይቱን ሳትሰማ አስተያየት አትስጥ።

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 21 วันที่ผ่านมา

      @@finotaraga-qo7bg ሰማሁት ! የመወያያ ርዕስ ከመሆን አፏን ብትሰበስብ!

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 21 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ ሶፊየ እንወድሻለን ፡፡ እነርሱ ንቀታቸው ልክ የለውም ፡፡ ጌታ ግን እያሸነፈ ነው !! ተረት ተረት ይብቃ !! የፕሮትስታንቱ ሃሰተኞችንም እናጋልጣለን አሳዳቢወች ናቸው

    • @Dtd4Ed3ff
      @Dtd4Ed3ff 21 วันที่ผ่านมา +1

      መርጌታ ሙሴ ዘመንኸ ይባረክ ወንጌል ለትዉልድ እንዲደርስ ትልቅ ዋጋ እየከፈለ ነዉና ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sehaity6492
      @sehaity6492 21 วันที่ผ่านมา +1

      ወንድማችን አገልጋይ ሙሴ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉