it is really hard to lose some one you love for a long time, that is the reason I don't belief in best friend ......EVERYONE WENT HIS/HER OWN HAPPINESS THANKS Amin multimedia.
ene adamche meceres kebedegn yene hiwot yetedegem nw yemeslegn ke sem jemro hulum ngr ye ametu erzimet cimir beka enba be enba honkugn gn yemiyasaznew eskahun altegenagnenm semire hagr lekol........😢😢😢😢😢etebkewalew
የአይን ፍቅር ይዞት የሚያቅ እስኪ እንዴት ነበር ፃፉልን😍
ታሪኮቻችሁ ደስላሉ የዛሬው ግን በጣም ያሳዝናል 😔😢
የኔ ባል ለ2አመት የአይን ፍቅር ይዞት ተከራቶ መጨረሻላይ እሷን ካላገባሁ ራሴን አጠፋለሁ ሲል የሌላ ሰዉ ቀለበት ነበረኝ ትቼ እሱን አገባሁ አሁን ግን ነገሮች ተቀያይረዉ ከተፋታን 3ተኛ አመታችንን ይዘናል
@@rabiaseid9775ወላሂ የገረመኝ ታሪክ አላህ መልሶ ያገናኛችሁ
@@rabiaseid9775አይዞሽ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ
@@B...T-v3x😅
የኔን ታሪክ ታቀርቢልኛለሽ ግን ኢንሻአላህ እና መጨረሻየን ልየው ያሳምርልሽ በሉኝ
ሡባሀንአላህበጣምያሣዝናል
አይ የፍቅር ነገር በመገድም ሲያልፍ አልታየኝ ኪኪኪ ደስእሚለውነገር
የኔ ታርክ ነዉ😢😢😢😢😢
ኮሜንቶች ዘና ታደርጉኛላችሁ ወሏሂ ታሪኩ ደሞ ኡፍፍፍፍፍ ከባዲ ነው
የአይን ፍቅር ይዞት የሚያቅ እስኪ እንዴት ነበር ፃፉልን😍
Uuuu kabad naw
Ere auzubilah ayiyazagne
😢😢 ያ አላህ አሳዛኝ ነው ወላሂ ኡፍፍፍ
ኢናንኢላሂ ወኢናንላሂ ራጅኡን በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍ😢😢 መጨረሻው ሲያሳዝን 😭😭😭💔💔💔
መጨረሻው በጣም ያሳዝናል😢 ልጁ ግን ምኑ ጂል ነው😂😂
ማሻአለህ በጠም አስተማሪ ተሪክ ነው 😢😢😢😢😢
ያረቢቢቢቢቢ
ወላሂ በጣም ከባድ ነበር ወላሂ አንድ ነገ በእሪስ ጥራት ቢሆን ኖሮ አሁን ከእሱጋ ነበር ኩ ወላሂ በሰላት በዱአኝ ሁሉ እሱን ስጠኝ እለው ነበር ግን እሱን ለማግኝት ብዙ ነገር አርጌ አለሁ ስራ በሚወጣበት ጊዜ ሰቅ መጥች አየው ነበር እና ቤት ሲገባ አየው ነበር ግን ሳጣራ ባለትዳር እንደሆነ አወኩ በጣም ከባድ ጊዜ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን አመት ሁናኝ አላህ የአልፈለግም ነገር አይሆንም አልሀምዱሊላህ አላህ የተሻለ ሊሰጠኝ ይሆናል
የወደድሽውንሳይሆን❤❤❤❤❤❤የሚወድሽን አላህይወፍቅሽ❤❤❤ፍቅር ማለት በጣም ከባድነው❤❤❤❤❤❤❤ወላሂ
ወላሂ በጣም ከባድ ነው
ፍቅር ሞት ነው
በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል😢
እኔኮወ ቅጥል የምለው የሚከራፈፉት ነገር ካፈቀሩ የምን መቀርፈፍ ነው🤔
ሲያሣዝን ልብ ሠባሪ ታሪክ😢
የ ሀይshcool ተማሪ እያለሁ ከመምህሬ የአይን ፍቅር ይዞኝ ነበር
በአላህ ብዙ ሰው የሚያስተምር ታሪክ አለኝ እና ታሪኬን የምት ሰሚበት መንገድ ከአለ ብዙ ሰው የሚያስተምር የሂወት ውጣ ውረድ አለኝ እና እዚ ላኝ እንዲቀረብ እፈልጋ ለሁ መንገድ ከአለ ንገረኝ
amin media
በዚ ላኪልን
0921664122
ያችንም ለመስማትያብቃን
@@sikosilo488 አሚን
የኔ በጣም ከባድ ነው ከፍቅር ከመለያያት ከሂወት ከስዴት ኡፍፍ መጨረሻያን ያስምርልኝ
ወለሂ በጠም የሰዝ ነል 😢😢😢😢😢😢
የግጥሙ ነገርስ😅ቤት አይመታም😮
እደመጀመሪያውቢሆን ሀሪፍነበር መጨረሻውግንበጣም አስደጋጭነው😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢
it is really hard to lose some one you love for a long time,
that is the reason I don't belief in best friend ......EVERYONE WENT HIS/HER OWN HAPPINESS
THANKS Amin multimedia.
የአይን ፍቅር ብዙ ጊዜ ፍሬ የለውም በተለይ ለሴት ሲሆንይከብዳል የኔም መጨረሻው ደስ አይልም😢😢
ያአላህ ይሄ ታሪክ ህልም ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ በጣም ያሳዝናል😥😥😥
ላክ አርጉ ፈልጋው ነው ❤❤
😭😭😭😭😭😢😢😢ፍቅር
የአይን ፍቅር ከባድ ነው አሰቃይቶኛለ አሁንም እየታመምኩ ነው😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ግን ሳይረፍድ ብትናገሪ ባይ ነኝ
እኔ ጓደኛ የለኚም ጓደኞቸ በተሰቦቸ ናቸው ቢከፋኚቢደላኚ ለበተሰቦቸ ነው የምናገር ወድሞቸ ሁሉ ነገሬ ናቸው ያለነሱ ባዶነኚ ጓደኛየለለኚ አሰመሳይ ሰለሆኑ ነው በተሰቦቸ ግን ለምድነው ጓደኛየለለሽ ይሉኛል ሞለተወኚ ነበርግን አሰመሳይናቸው ሰለዛህ ተውኳቸው በተሰቦቸ ግን አያሰምስሉም ጥሩውንመጥፎውን ይነግሩኛል ጓደኛ ከአንች ይልቅ የራሱን ጥቅም ነው የሚያስቀድመው በተሰብግን ከራሱ ይቅለች ይላል ሁሉ ላይሆን ይችላል የኔ ወድሞች ግን ከራሳቸው ጥቅም ይቅ የኔን ያሰቀድምአሉ ከራሳቸው ደስታ በላይ የኔ ደስታ ያሰደስታቸው በቃ ምንለበላቸሁ ሁሉም ወድሞች እንደኔ ከሆኑላችሁ እደለኛ ናችሁ
🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭
ኢናያ ስትሆን ላክ አረጋለሁ
እረ ከሜንት 😂😂😂😂 አላህምዱሊላህ ንክች አላረገኝም😅😅😅😅
Hilm tekarani nawu😂😂😂
አልሀምዱ ሊላአ ፍቅር ምን እደሁ አይገባኚም
Tebedleshal welahi
እእእ
ያያሰጠላል😢
ፍቅር ይዞኚ አያውቅም
What 🙄😥
እእእእእ
እጭ ግጥሙ ይሰለቻል
ልብ ይሰብራል 💔😥
አረ ግጥሙሙሙ ዝብሎ ሄደ ክክክክ
ይሠለቻል ወላህ
ene adamche meceres kebedegn yene hiwot yetedegem nw yemeslegn ke sem jemro hulum ngr ye ametu erzimet cimir beka enba be enba honkugn gn yemiyasaznew eskahun altegenagnenm semire hagr lekol........😢😢😢😢😢etebkewalew
እኔየ የነቴ ነፍቆት እነአ ፍቅር ልደፍኚ ነው ለራሴየ
እና ሀናን አጋበወይ ሰሚር