ወብዬ እና ናሂ በዓልን በፍሬ እና ዳጊ ቤት.ማማ አለቀሰች ያልጠበቁት ገጠማቸው😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 373

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily 22 วันที่ผ่านมา +137

    ይህን የመሰለ ውብ ጊዜ ስለሰጣችሁን በጣም እናመሰግናለን🙏❤️ እግዚአብሔር ያክብርልን ❤️

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  22 วันที่ผ่านมา +22

      መቼም ማንረሳው ድንቅ ጊዜ ነበረን እንወዳቹሀለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🙏

    • @kachobirhanu597
      @kachobirhanu597 22 วันที่ผ่านมา +1

      Hub yehonu you tuberoch fire mert saw❤❤❤❤❤hubiye ena nayi dagi mamito😘😘😘😘😘😘😘ayleyechu❤❤

    • @kachobirhanu597
      @kachobirhanu597 22 วันที่ผ่านมา +1

      Hub yehonu you tuberoch fire mert saw❤❤❤❤❤hubiye ena nayi dagi mamito😘😘😘😘😘😘😘ayleyechu❤❤

    • @kachobirhanu597
      @kachobirhanu597 22 วันที่ผ่านมา +1

      Fire mert saw ❤❤❤ ayleyechu😘😘

    • @ruthkassu6304
      @ruthkassu6304 22 วันที่ผ่านมา +1

      ደሰ ትላለችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍርዬ ሴት ብሎ ዝም ናት

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 22 วันที่ผ่านมา +128

    የዉብየ እና የናሂ እርጋታ ደስ የሚለዉ ማነዉ

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 22 วันที่ผ่านมา +65

    እኔ የገረመኝ የልጅቷ ሠላምታ እግራቸው ላይ ልቶድቅኮ እስተዳደግ እድህ ሲሆን ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dubaiትግስት
    @Dubaiትግስት 22 วันที่ผ่านมา +56

    ማርያምን ሲሉ እዴት ደስ እደሚሉ❤❤❤❤❤❤ እስቲ የማርያም ስም ሲጠራ ደስ የሚለው

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 22 วันที่ผ่านมา +6

      እኔ የማርያም ስም ካልተጠራ ይከፋኛል😢😢😢😢ሲጠራ😂😂😂😂😂😂😂ማርያምን

    • @AbebaTirukelem
      @AbebaTirukelem 22 วันที่ผ่านมา

      እኔም❤❤❤

    • @Yosebeny
      @Yosebeny 22 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @AbainshAbainsh11-hg6ni
      @AbainshAbainsh11-hg6ni 21 วันที่ผ่านมา

      እኔም😅😅😅😊😊

  • @wubenahi
    @wubenahi 22 วันที่ผ่านมา +78

    ቤተሰብ ላይክ ሼር ይደረግ እንወዳቹሀለን❤❤❤

    • @Zenah-dm1uq
      @Zenah-dm1uq 22 วันที่ผ่านมา +1

      ❤🎉

    • @mimitube6305
      @mimitube6305 21 วันที่ผ่านมา

      No😊

    • @jebdb
      @jebdb 20 วันที่ผ่านมา

      እስይ ወደዚህ ነው የሚምረባችሁ

    • @jebdb
      @jebdb 20 วันที่ผ่านมา

      ወብየ እንደዚህ ነው የምታምሩት

    • @jebdb
      @jebdb 20 วันที่ผ่านมา

      ሁልግዜም ዘና ፈታ በሉልን ናሂ እኮ ምረጥ ባልነው አንቺ እንደዛው

  • @ፋፋፊይቱብ
    @ፋፋፊይቱብ 22 วันที่ผ่านมา +65

    እኔ የታየኝ ቤቱና ምግቡ ነው😂 በስደት የላችሁ አህት ወድማቼ የማታ አጀራ ይስጣችሁ ለኛም ቀን ይወጣልናል😢😢😢

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 22 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማማየ እመልሳለሁ አትለፊኝ

    • @Tadufiker
      @Tadufiker 22 วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ውድ❤❤❤

    • @hywet12435dsecom
      @hywet12435dsecom 22 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @Sitina-z6q
      @Sitina-z6q 22 วันที่ผ่านมา

      amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 21 วันที่ผ่านมา

      የኔ ማር❤❤❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 22 วันที่ผ่านมา +70

    እስኪ ቆጅት ትምጣልን የምትሉ

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 22 วันที่ผ่านมา +11

    ፍርዬ በጣም ጥሩ ሰው ነች ውብዬ ጎረቤት ብትሆኑ ደግሞ አሪፍ ነበር በባህሪ ማች ታደርጋላችሁ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 22 วันที่ผ่านมา +13

    ውይ ፍሬኮ ለመስተግዶ አንደኛ ናት ቤት አያያዝ ትችላለች የምር

  • @ensratube
    @ensratube 22 วันที่ผ่านมา +14

    ፍርዬ የኔ ሴት ሰው አክባሪ❤❤❤ በጣም ልዩ ነው እግዳ አቀባበላቹ ማማዬ የኔ ቆንጆ ወይ አታልቅሺ 😢የእሷ ጓደኛ እኮ ቀርቶባት ነው 😂❤❤❤

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 22 วันที่ผ่านมา +33

    ምርጥ በምርጥ ሰወች ነው የተገናኛችሁ ማርያምን ሁለታችሁም ምርጥ ትሁት በዙ ሰወች የምንማርባችሁ ሰወች ናችሁ እንወዳችኋለን ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 22 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማማየ እመልሳለሁ አትለፊኝ

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 22 วันที่ผ่านมา +10

    የማማዬ እናትና አባት ከጠበኳቸው በላይ መልካም እና ደስ የሚሉ ናቸው ከነ ናሂና ውብዬጋም ጥሩ ዝምድናን ስለፈጠሩ በግሌ ደስ ብሎኛል ማች ታደርጋላቹ❤❤❤

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 22 วันที่ผ่านมา +15

    ዋውው ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍርዬ እና ቶንዴ ማሚቶ ጨዋዎች እንግዳ ተቀባይ❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም
    @ወለተገብርኤልሰርክአለም 22 วันที่ผ่านมา +11

    ይህንን አይነት ስጦታ በምን ቃል ይገልፁታል
    አስተዋይ ናችሁ ስዕል አድህኖ እና
    ገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ያሳደጉኝ
    አባቴ አንችንም ያሳድጉሽ ማማዬ❤❤

  • @wswd5859
    @wswd5859 22 วันที่ผ่านมา +11

    ባባ ቢመጣ ችኮሌቱን ታርጎ ነበር የማርገው 😂😂😂😂 ስወዳችሁ ናሂ ትህትናህ ይለያል ❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 22 วันที่ผ่านมา +11

    ማማየ የኔ ቆጆ ሰወድሸ ደረባባየ እናትሸ መታ መታውን ትውለድልሸ አለቀሰይ እኮ ❤❤❤

  • @MhretTube-ምህረትቲዪብ
    @MhretTube-ምህረትቲዪብ 22 วันที่ผ่านมา +23

    ናሂና ውብዬን የሚወድ በላይክ አሳዪኝ👍

  • @sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
    @sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ 22 วันที่ผ่านมา +9

    እኔ ግን እነ ፍሪዬ ለእንግዳ የለቻው አቀበበል አንደኛ ነው ውብዬ ደሞ ለሰራታኛ የለት ክብር አንደኛ❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 22 วันที่ผ่านมา +4

    ዳጊና ፍርዬ እንዲህ ነው ልጅ አስተዳደግ ዝቅ ብላ ስትገናኝ እርጋታዋ እድግ ምንድግ ብላ ከፍ ካለ ጀረጃ ደርሳ እንያት አሜን🙏🙏🙏ለሁላችሁም መልካም በዓል የደስታ የፍቅር የጤና የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ🎉🎉🎉

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 22 วันที่ผ่านมา +7

    ማሚቶዬ እኔን ክፍት ይበለኝ ❤❤❤ እንኳን አደረሳችኩ!

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ 22 วันที่ผ่านมา +6

    የልጅቷ ትህትና ሰለም ስትል የኔ ቁንጆ❤❤❤❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 22 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ደስ ይላል ከመልካም ባለጥንዶች ጋር ደስ በሚል በአልን አብሮ ማክበር ማማዬ የሰላምታ አሰጣጥ ደስ ሲል ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ድቡሽቡሽ🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 22 วันที่ผ่านมา +6

    ፍሬየ ምግብ አቀራረብሽ ደስ ሲል ቸር ነሽ❤ የምግቡ ብዛት በአይን ያጠግባል❤❤❤❤

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 22 วันที่ผ่านมา +17

    ግሩም ጓደኝነት ነው ቀጥሉበት ፍሬ እና ውብዬ ከስደት ከገቡ ጀግና እህቶች መካከል ለእኛም አርዐያ የምትሆኑ እህቶች ናችሁ❤

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 22 วันที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝ ማማየ እመልሳለሁ አትለፊኝ

    • @SmmSkk-rj4of
      @SmmSkk-rj4of 20 วันที่ผ่านมา

      Demerkushi

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 22 วันที่ผ่านมา +15

    እዉነት ነው የቀመሳት ያውቃል እመቤቴ ማርያም እናቴ❤❤❤❤❤

    • @laelaAhyobea
      @laelaAhyobea 19 วันที่ผ่านมา

      ጨሁ ናትደ ትቀመሳለች

    • @laelaAhyobea
      @laelaAhyobea 19 วันที่ผ่านมา

      ለሰሁ ለጅ ክብር አትስጡ ነገ ትጠየቃላቺሁ ክብር ለሚገባሁ ክብርን ስጡ ተብሎ ተፅእፎሃል ዝለዝ ክብር ለ እግዚአብሔር ብቻ ይሁን

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl 22 วันที่ผ่านมา +6

    መጀመርያ ጥበብ እግዚአብሔር መፈራት ኖው ስነ ስርዓት ያሎው ቤት እግዚአብሔር ይገባል ዶሞ ልሲጦታቹ እንደት ደስ እንደምል ምኽናያቱ ለላ ሲጦታ ያላቃል ህዝህ ግን ዘመን ለዘናት መጀመርያጥበብእግዚአብሔርመፈራትኖውስነስርዓትያሎውቤትእግዚአብሔርይገባልዶሞልሲጦታቹእንደትደስእንደምልምኽናያቱለላሲጦታያላቃልህዝህግንዘመንለዘናትኖው

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 22 วันที่ผ่านมา +9

    ውይ ማሚቶ እንዴት እንደምወዳት እኮ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ የኔ ሰው አክባሪ ፍርዬ የአንድ ሺ ትሁንልሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍

    • @FatumaMohmmed-o7g
      @FatumaMohmmed-o7g 22 วันที่ผ่านมา

      ቆይ ይህህህህ ኮሜት ግረሞኝ ነው ዲ ግልማረያም እኮ ፈጣሪ አይዴለችም ሰዎች ግን ለምሽትሸወዳላችሁ እስኪ አስተውሉ እሷ ሆነች ልጇንንን የፈጠረው ፈጣሪ ነው ባለስልጣኑ አሏህ ነው????? ምንም ለማለት ፈልጌ ሳይሆንንንን አስተውሉ አማት ነው

    • @hanaterefe6836
      @hanaterefe6836 22 วันที่ผ่านมา

      @@FatumaMohmmed-o7g አንቺ ካስተዋልሽ ይበቃል ቅድሚያ ለራስሽ እወቂ ራስሽ ንቂ ህልም ላይ ነሽ መሰለኝ በየሰው ኮሜንት ስር እየገባሽ አትልከስከሺ የርጎ ዝንብ ብዙ ማለት እፈልግ ነበር ግን ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገኝ የጨዋ ልጅ ነኝ የተዋህዶ ልጅ ለመሆን መታደልና ልበ ብርሀን መሆን ይጠይቃል ሰው ሁኚ እስቲ መጀመሪያ

  • @Safee-w6t
    @Safee-w6t 22 วันที่ผ่านมา +14

    ትልቅ ስጦታ የአምላክ እናት እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss 22 วันที่ผ่านมา +2

    ይገባችኃል ፍሬ እና ዳጊ መልካም ሰለሆናቹህ ነው ውቤ እና ናሂ ተባረኩ መልካም በዓል ሁለቱም ጥንዶቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣቹ ፍቅራቹህ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Safee-w6t
    @Safee-w6t 22 วันที่ผ่านมา +5

    የምአዱ ስዓት የእግዚአብሔር ስም ተጠርቶ መብላት ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመሥገን በርቱ❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 22 วันที่ผ่านมา +6

    የስውሯ ማሪያም በስውር ገብታ ፍርዬ ን ልጅ በልጅ ታርግሽ ለሰው የማይቻል ለእግዝያብሔር ይቻላል

  • @BkAsd
    @BkAsd 22 วันที่ผ่านมา +4

    የኔውዶቺ በጣም ትለያላቺሁ ፈጣሪ ቤታቺሁን በበረከት ይሙላላቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Asdf5566Asdf6
    @Asdf5566Asdf6 22 วันที่ผ่านมา +2

    አባዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ያሳድጉሽ በጣም የምወዳቸዉ ጻድቅ ናቸዉ

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 22 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ውዶች ሰታምሩ ማማዬ እድግበልኝ ሸቶ ጸሎት
    ቦታ ላይ ነው እሚደረገው

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ
    @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ 22 วันที่ผ่านมา +1

    ከሁሉም ስጦታ ቢሰጥሽ ምን ያስደስትሻል ብባል ስዕል አድኖ ስጦታ ማርያምን 🥺 በጣም እወዳለሁ እመብርሃን ትስጥልን ናሁዬ ውብዬ ❤ የፍቅር ቤተሰብ !!

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 20 วันที่ผ่านมา

      እኔም የኪዳነምህረትን ሥላድኖ😢

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 22 วันที่ผ่านมา +3

    ,ግምቴ ልክ ነው ፍርዬ ሽልማቱን ሐ
    ላኪልኝ🙏❤

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 21 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውውውው የፀሎት ቦታ ደስስ ሲል የመምህር ተማሪዎች መሆን አለባቸው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው !

  • @Trsittube
    @Trsittube 22 วันที่ผ่านมา +3

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ፍርየ የኔ ሴት ቃሉን ተላብሰሻል እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም

  • @BkAsd
    @BkAsd 22 วันที่ผ่านมา +2

    ለሰው ልጂ ክብር እድኖራት ኣደርጋቺሁ ነው ያሳደጋቺሇት እመቤቴ ትጠብቃቺሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 22 วันที่ผ่านมา +6

    ሲታምሩ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ 21 วันที่ผ่านมา +1

    ምግቡ ሲቀረብ የኔ ማሰፍሰፍሰ😂😂😂

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 22 วันที่ผ่านมา +4

    ውብዬና ናሂ እግዚአብሔር ያክብራቹ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 22 วันที่ผ่านมา +9

    ሰታምሩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SosenaTekele
    @SosenaTekele 22 วันที่ผ่านมา +2

    ውይ፡እነፍርዬ፡ከነቤተሰባ፡መልካም❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቸው፡እነ ናሂ ውብዬ፡መልካም፡ሰዎች፡መርጣችኃል፡መልካም፡ሰዎች፡መልካም፡በአል🎉🎉🎉🎉

  • @Hiskael
    @Hiskael 19 วันที่ผ่านมา +1

    ውብዬ በሰላም ነው ያኮረፈችው?

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 21 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤ ፍሬ የኔባለሞያ

  • @ayshahusen5340
    @ayshahusen5340 22 วันที่ผ่านมา +1

    ውብዬ በጣም ነው የምወድሽ ወላሂ አርባምንጭ አገኛችሀለሁ ብዬ ነበር ደስ ትይንኝኛለሽ የኔ ደርባባ ጭፈራ ደግሞ አንደኛ ነሽ ያልታዬ አንገት አዬን 😊

  • @zinashkassa8338
    @zinashkassa8338 21 วันที่ผ่านมา

    የምወዳችኹ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችኹን ያብዛላችኹ ❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 22 วันที่ผ่านมา +5

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @laelaAhyobea
    @laelaAhyobea 19 วันที่ผ่านมา

    ጠጅ እየተጠጣ ክርስትና አለደ አቤት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቺሁ ላማንኛሁም ክፉ አይካቺሁ ዘመናቺሁ ይባረክ ግን ቆም ብለን እናስዊበት የት ቆመናል እንበል ዎደ እዉነተኛ መግደል inmera...

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 22 วันที่ผ่านมา +8

    ቆጂት ስላሌለች ዳስ የለላው ብቻ 👍😧የኔሻቃሊት ውድድዴ🎉❤😂😂😂😂

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 22 วันที่ผ่านมา +2

    ወየውየማሚቶስረአት(እግዚአብሔር ያሳድግሽየኔውድ🌷🌷🌷🙏

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 22 วันที่ผ่านมา

    Wow ፍርዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ ሁሉ ነገር በጣም ነው የሚያምረው እመብርሃን አትለያችሁ ደስ ትላላችሁ ፍቅር የሞላበት ቤት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 22 วันที่ผ่านมา

    ኡፍ ስለመብርሀን የገለፀበት መንገድ እንዴት ደስይላል እመብርሀን በቤታችሁ ሁሌም ትመላለስ ያሰባችሁትን መልካም ነገር ሁሉ ታሳካላችሁ 🙏🏾እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾

  • @Haanan-n1u
    @Haanan-n1u 21 วันที่ผ่านมา

    የእኔ ሰው አክባሪ የቤታችን ድምቀት ማሚቶዬ የእታልየ እንቁዎ መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @MdMajagaku
    @MdMajagaku 22 วันที่ผ่านมา +2

    ልጅቷ አሳዘነችኝ የሆነ ሰዓት 🥹🥹የኔ ማር

  • @fatemh-v8h
    @fatemh-v8h 22 วันที่ผ่านมา +2

    ከስው አይን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @enatager5416
    @enatager5416 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማማየ የጣፍጭ እድግበይ ወላሂ የሚጣየ እናት አባት የልጂ አሥተዳደጋቸዉ ለሁላቸንም ትምረትነዉ ልቻጀዉ አድ እደመሆኗ ሥነሥረአትያላት ያልማረጠች የተባረከችልጂናት ሥትአለ አጨማልቆየሚያሣድግ ልጂ የፈጣሪሥጦታነዉ ፍጣሪ ጨምሮ ይጣችሁ ማማየም እድግበይ አቸየልጂ አዋቂነሺ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
    የሚጊዜም ዱአየ ለአች እህት ወድም እድሠጥሺነዉ አላህ እለምነዋለሁ

  • @fantypipsi3056
    @fantypipsi3056 22 วันที่ผ่านมา +3

    ሁለቱም ቤተሰብ ስዋደቹ

  • @Werknshewerknshe
    @Werknshewerknshe 22 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ ደስ ስትሉ ሁላችሁንም እወዳችሁለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በረከት በቤታችንሁ ይገባ ማማየ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ የኔ ቆንጅ❤❤❤❤❤

  • @AsadoS-l1g
    @AsadoS-l1g 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዉብዬ ግን ደስተኛ አትመስልም ምነዉ እናት እኛ በስደት ምንፃናናብሽ ነዉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 22 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ምርጥ ጥንዶች ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ 🌻🌲ፍሪዬ የኔ ምርጥ ሴት ስወድሽ 🌹ማምቶዬ የኔ ጨዋ እድግ በይልኝ ❤

  • @ዘቧቲዩቡ
    @ዘቧቲዩቡ 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሒረይባረካችሁ በጣም ደሲየሚል ጓደኘነት🎉❤❤❤❤❤ ናሒ እና ወብሪሲት እነእራሲ ተናዲጀባችሃለሁ ቢቢነ ሰለ ቀረ የማረይም ይገልቢ❤❤❤❤

  • @TeshaleTese
    @TeshaleTese 22 วันที่ผ่านมา +2

    Mamaye yene sisit yene wid lij❤❤ siwadish eko ema

  • @ZeynebaWasihunkebede
    @ZeynebaWasihunkebede 20 วันที่ผ่านมา

    የልጅ አስተዳደግ አንደኛ

  • @kidu715
    @kidu715 22 วันที่ผ่านมา +17

    ጨዋ ከጨዋ ጋር ሲወዳጅ ዋዉ ነው❤

  • @ganzabe1632
    @ganzabe1632 22 วันที่ผ่านมา +3

    እንካን አደረሳችሁ እንካን አብሮ አደርሴን ዎው በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ♥️🥰🙏♥️

  • @fatemh-v8h
    @fatemh-v8h 22 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻኣላህ ተባርክላህ በሉ ያያችሁ በሙሉው

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 22 วันที่ผ่านมา +1

    ውብየኤናኣ ናሂ ይመቻቹኡ❤❤❤❤❤

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 22 วันที่ผ่านมา

    ናሂና ውብዬ ስጦታ መስጠት ትችሉበታላችሁ ጎበዞ❤

  • @kabetube
    @kabetube 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማሚቶ አላህ ያሳድግሺ የኔሰው አክባሪ❤❤ ደሞ ባባየ ቀረ ብላ ማልቀሷ 😢

    • @zhara-r4f
      @zhara-r4f 22 วันที่ผ่านมา

      ሁቢ ደምሪኝ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 22 วันที่ผ่านมา

    ማማዬ ስወድሽ እኔን ከፋሽ የኔ ልጅ። ፍሬና ዳጊ እንግዳ ለማስተናገድ በጣምጎበዞች ናቸው። ማን ያውራ የተስተናገደ በጣም ተስተናግጃለሁ።

  • @MsMila-p3k
    @MsMila-p3k 22 วันที่ผ่านมา

    ከሁሉም ከሁሉም ስጦታዉ እፍፍፍፍ😢😢❤❤እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 22 วันที่ผ่านมา

    የምር ሁለታችሁም ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ደስ ስትሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Suzanshimelis-lc6dv
    @Suzanshimelis-lc6dv 21 วันที่ผ่านมา

    ዳቦ ena ዎይኔን ይዘው ቢሄዱ arfi neber 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 22 วันที่ผ่านมา

    ቆንጅየ የትነች ናፈቀችኝኮ ቅመም😂😂ወላሂ እኒህ ባለትዳሮች ፈገግታቸው ሲያምር

  • @toyba3774
    @toyba3774 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ማማየ አላህ ያሳድግሽ የኔ ልእልት🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉

  • @rahma8178
    @rahma8178 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማማየ የኔ ፍቅር እድግ በይ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 22 วันที่ผ่านมา +4

    እመቤታችን 🙏

  • @bekelu11tube37
    @bekelu11tube37 19 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አዳረሳቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanalameni4862
    @birtukanalameni4862 22 วันที่ผ่านมา

    ናሁሜአብርሽንእናሩታንአስታርቃቸዉ

  • @elizabethlabebe922
    @elizabethlabebe922 21 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ብዕል በሰላም እደረሳችሁ ፍርዬ እባክሽንእኔንም እንደዚህ አድርገሽ ጋብዥኝ እባክሽ እህቴ

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 22 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ቤተሰብ ናሂና ውብዬ

  • @Trsittube
    @Trsittube 22 วันที่ผ่านมา

    ውይ የኔ እናት ስታለቅስ አሳዘነችኝ እድግ በይ ማሬ

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zediyeee
    @zediyeee 22 วันที่ผ่านมา +1

    ዳሞ አባሻ ቃምሳችሁ አንድ አይናት ነው wowo❤️😘🥰🥰🎉

  • @Temsagn
    @Temsagn 22 วันที่ผ่านมา +2

    ፍሬን ሳያት የምታሳዝነኝ። ነገርስ
    የነኔየዋህ❤❤❤።
    ❤❤❤

  • @yordanosyemane1077
    @yordanosyemane1077 22 วันที่ผ่านมา +1

    እመብርሃን ቤታቹ ገብታ ልጅ ትስጣቹ

  • @Emube1
    @Emube1 22 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያእኳንአደረሳችሁበመቀጠል ለማማየ ወድም ፈጣሪ ይስጣችሁና ውለዱላት እህቴ እሱ አይቸግረውም ፈጣሬ ይስጥሽ

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 20 วันที่ผ่านมา

    ማማየ የኔ ዉድ ባባን አምጡላት

  • @tesfaldetmebrahatu3679
    @tesfaldetmebrahatu3679 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ mamiye yenie marrrr ❤❤❤

  • @Werknshewerknshe
    @Werknshewerknshe 22 วันที่ผ่านมา

    ክብር ምስጋና ለእናቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ከስጦታ በላይ ስጦታ ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 21 วันที่ผ่านมา

    አሁን ገና በሁሉም ነገር የምትመሳሰሉ ጓደኛሞች ተገናኛችሁ ሁለታችሁም ቤተሰቦች ባህላችሁን ወጋችሁን የምጠብቁ ናችሀ ❤❤❤

  • @selam-c7g
    @selam-c7g 22 วันที่ผ่านมา +3

    ቆጂትጠፋቺ❤❤❤❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 22 วันที่ผ่านมา +1

    ደሰ ምቱሉ ጥደቀች🎉🎉🎉🎉

  • @SofiaGuberyes
    @SofiaGuberyes 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዉቡየ ከፍቶሻል መነዉ አየዙሽ❤️

  • @YEWUBNESHYAMMII
    @YEWUBNESHYAMMII 22 วันที่ผ่านมา +2

    eme.berehan.weladit.amelk.lej.testache..emiinesh.mareyam..hji.ferye.lej.sechegn.byena.ubaye.giibii.testehalech❤❤❤❤❤

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 21 วันที่ผ่านมา

    ሁላቹም ስታምሩ🙏❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ 22 วันที่ผ่านมา

    የውብዬ እና የናሂ እርጋታቸው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @masarat2998
    @masarat2998 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማነውእደኔስልአድኖ ሴሰጠውደስየሜለው❤❤❤❤❤❤❤❤