ከብር ሸለቆ የወጣው ሃይል ተበታተነ! | ከሸዋ የተሰማው ማጠንቀቂያ! “አማራው ለቆ ይውጣ!” | ከአዲስ አበባው የተሰማው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 142

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዋዉዋዉ ጀግኖች ሴቶ.ተዋቂዎች በርቱ.ፈጣሪ.ይጠብቃችሁ

  • @netsanetnibret1263
    @netsanetnibret1263 หลายเดือนก่อน +1

    ፍኖን ተቀላቀሉ ከማልቀስ ይልቅ መመከት
    ትጥቅን ከመፍታት ይልቅ መመከት ህግ የለም::

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለእውነተኞቹና ሐቀኞቹ ለአማራ ፋኖዎች 💪💪💪
    ውድቀትና ሞት አማራውን ለዶላርና ለሥልጣን ጥማት ሲሉ የአማራውን ትግል ለሚከፋፍሉትና ለግንቦቴዎች ለግንባሩና ለሠራዊቱ ቡኮዎች።

  • @ayniatle4834
    @ayniatle4834 หลายเดือนก่อน +7

    በሌላ ቦታ የሚኖሩ ለትግል የበቁ ከማለቃቀስ ለምን ፋኖን አይቀላቀሉም?ማን ታግሎ ነፃ እንዲያወጣቸው ነው የሚጠብቁት።ድምፅህ የወጣት ይመስላል።ውጣና ታገል፣ታገል

  • @user-dj3pb7um9m
    @user-dj3pb7um9m หลายเดือนก่อน +1

    እንደ በደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይደረግልን አምላኬ
    ሆይ አንድ አድርገን እባክህ

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለተገፋው አማራዬ ሰመዓቱ ይከተላችሁ አንድ አማራ በሻሻው አብይ ከአምራ ena ከደቡብ ሕዝብ አንድነት ላይ እጅህን አንሳ ወገኖቻችን ጎፋ ወገኖቻችን ፈጣሪ ይከተላችሁ እኛም በፀሎት በዱአ ከጎናችሁ ነን

  • @Kmylovelife
    @Kmylovelife หลายเดือนก่อน +8

    ገና ደቡብ በሙሉ በመሬት አይደለም በሙሉ ይሞታል ። አማራን እንዲ ሲሰቃይ ልጁን ና በዛም አማራ እንደ አማራነቱ እንዳይኖር እያደረገ አይደለ። ፈጣሪ አይታረቀው ።‼

    • @lilysolomon3150
      @lilysolomon3150 หลายเดือนก่อน

      ክልሉ ደቡብ ይሁን እንጂ ኦሮሙማ ነው አማራን የሚያሰቃይ። በሁሉም ቦታ በክልል ሽፋን አማራን ለስቃይ እየዳረገ ያለው ኦሮሙማ ነው።

    • @Kmylovelife
      @Kmylovelife หลายเดือนก่อน +1

      ​@@lilysolomon3150 ሰው ነበሩ እንደ ሰው ቢያስቡ አሁንም ከጎፍ ካልተማረ ከሲዳማ ካልተማ ነገ እራሱን እራሱን ይገድሉታል እንደ ደቡብ የደቡብ ተወላጅ በየቋንቋው ማህበረሰቡን ያነቃ ዘንድ ተባበሩ ።

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሐዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @rahelasfere220
    @rahelasfere220 หลายเดือนก่อน +8

    አማራ አማራን ነው መርዳት ያለበት። አማራን ሁሉም ይገፋዋል : እንደ አማራ ነው መነሳት ያለብን: አለዛ ማለቃችን ነው

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t หลายเดือนก่อน +7

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁልም ያሸንፋል!!!

  • @FgFg-hk9bs
    @FgFg-hk9bs หลายเดือนก่อน +5

    አማራዎች አታሽቃብጡ መርዳት አለባችሁ አማራፋኖን እርዱ ትናንት ተጎናቼው ነበረን ደቡቦች ዛሬ የኛን ልጆች ውጡ ማለት ምን አመጣው አገዛዙ ቢል እንኳን ህዝቡ አይቻልም ማለት ይችላል

    • @user-zl7lf3jo3k
      @user-zl7lf3jo3k หลายเดือนก่อน

      Ye adepa Chanel bandawoch

  • @kerkedentube5442
    @kerkedentube5442 หลายเดือนก่อน

    thank you Roha media

  • @user-tp7um1hb1n
    @user-tp7um1hb1n หลายเดือนก่อน

    የኔ እህቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጋሽየ ልጇች ስርአታችሁ ብቻ በቂ ነዉ ከክፋ. ነገር ሁሉ ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @BlackWork-w2t
    @BlackWork-w2t หลายเดือนก่อน +1

    ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባንተን፣የጎሸባዶው(ደብረብርሀን)ጀግና ፋኖ ዎንዶሰንን ያስገደለ፣የረሸነ፣የምኒልክን የመንፈስ ልጅ እና ጀግናውን የሸዋ ልጅ አርበኛ አሰግድን በጠላት እጅ እንዲወድቅ ያደረጋ የአማራን ህዝብ ጠላት እስክንድር ነጋን እና ተባባሪውን መከታው ማሞን የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ለሸዋ ህዝብ አሳልፋችሁ እንድሰጡ የሸዋ ልጆች ደጋግመን እንጠይቃለን።የሸዋን ህዝብ የሚያጠፋ ወንጀለኛ ታቅፎ የሸዋ እዝና ፋኖ መሆን አይቻልም!!!!!

  • @shiferawtekltsadik9028
    @shiferawtekltsadik9028 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለተገፋው አማራዬ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 หลายเดือนก่อน +10

    ሴት ፋኖዎች ይሄ ነው አማራነቴን የሚያስወድደኝ ስልጣኔ ቀድሞ የገባቹ ❤❤❤❤ የወንድ እና የሴትን እኩልነት በተግባር የምታሳዩን 🙏❤❤❤

  • @getiyearagegetu2959
    @getiyearagegetu2959 หลายเดือนก่อน

    በከፋ ያላችሁ አማራዎች መረጃውን በፊድዮ መያዝ አለባችሁ። ታሪክ ይፈርዳል

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 หลายเดือนก่อน

    ሮሐ ሚዲያ: በቻላችሁት መጠን የፋኖን ልዩነት ከሚያሰፋ ዘገባ ለመቆጠብ ሞክሩ! ለአንድነት ስሩ! ልዩነትን በማራገብ የፀረ አማራውን አገዛዝ ዕድሜ ነው የምታራዝሙት!

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie หลายเดือนก่อน +1

    የእስክንድር ሰሰዎች ገለል ከተደረጉ የጎጃሙ የትግል ስኬት ሁሉም ጋ ይሆናል

  • @fantish7680
    @fantish7680 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ መዳኛው ፋኖ ነው በየትም የኢትዮጵያ ግዛት የሚኖር አማራ ወደ አማራ ክልል ተሰብሰብና ተደራጅ ቁጭ ብሎ በማልቀስ ነፃነት አይገኝም

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም እና ሰላም የሆነ ዜና ናፈቀኝ።

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube หลายเดือนก่อน +4

    ደቡብ አማራን እያሰቃያችሁ ቤተክርስቲያን አቃጥላችሁ ከፋ አማራን እየቀጠቀጣችሁ ገና መሬት ተከፍታ ትውጣችኋለች ግፋችሁ ስለበዛ!! 💯💯💯💯💯

  • @SahluSahlsha
    @SahluSahlsha หลายเดือนก่อน +1

    ከወገናቸው ርቀዋል ብላችሁ በየክፍለሃገራት ያሉትን አማሮች ያሰቃያችሁ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ጠብቁ

  • @alemneshmengesha4858
    @alemneshmengesha4858 หลายเดือนก่อน

    ከፋዎች ከመሬት ናዳው ተማሩ አፈር በአፈር አይመካ መሬት ባለቤት አላት እሱም የፈጠራት እግዚአብሔር ።

  • @addmih7751
    @addmih7751 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ይበላቹ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +1

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethioshorts1902
    @ethioshorts1902 หลายเดือนก่อน

    ምንም ማለቃቀስ አያስፈልግም ፋኖን ተቀላቅላችሁ እራሳችሁን አድኑ።

  • @Israelxox
    @Israelxox หลายเดือนก่อน +4

    Soon, We will see Fano in Addis!

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw หลายเดือนก่อน +3

    መሬቱን ኦሮሞ ክልል አላህ ያረገልን ኦሮሞን በሞላ በዋጣቸው ያረቢ መሬት ተሸራቶ

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 หลายเดือนก่อน

    እንደው ሰው አብሮ እንዳልኖረ ይሄን ያህል ጭካኔ?

  • @user-vw3cf8rw9y
    @user-vw3cf8rw9y หลายเดือนก่อน

    ከፋ ተደራጅታቾሁ መክቱ። ከ ርሰትህ መጤ ሲያሰወጣህ ሲገድልህ ቆመህ ፋኖን ልትጠብቅ ነዉ።

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w หลายเดือนก่อน

    ደልላአማራፋኖዬ Amhara Fanoking❤️💛💚💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6tx หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ታላቅ ነዉ::

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y หลายเดือนก่อน

      ለምን ታዲያ በኦሮሚያ አማራ ሲታረድ ዝም

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y หลายเดือนก่อน +1

      ነው እንዴ ከታላቅነቱ እንዳይወርድ ነበር በኦሮሚያ አማራ ሲታረድ ዝም ጭጭ ያለው???😎

  • @demismuktar
    @demismuktar หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነ ካሴ እና ሎረን ካቢላ አንድ ናቸው ሁለቱም አንገት እንጂ እራስ የላቸውም በተጨማሪ ሆዳም ናቸው። ❤😂❤

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y หลายเดือนก่อน +1

      ሂድና ንገረወ መልሱን ይሰጥሀል እሱ ስድብ አይመቸውም ወንድ ስለሆነ😎

  • @Mankush995
    @Mankush995 หลายเดือนก่อน

    ከፋ ዞን ሀላፊዎች ጊዜው ሲደርስ ከተጠያቂነትአያመልጡም

  • @user-nl4pi7nz7z
    @user-nl4pi7nz7z หลายเดือนก่อน

    መዝገቡም ዘመነም ለስልጣን ነዉ ምትሮጡት ጎጃም የኛ ብቻ ነዉ አላችሁ መቸም አድ አይሆንም አማራ ሆዳም ነዉ

    • @user-dm4sz2bb9f
      @user-dm4sz2bb9f หลายเดือนก่อน

      ዶላር እዝ በጎጃም ቦታ የለውም እርም አውጡ የእስክንድር ተከታዮች

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 หลายเดือนก่อน

    ዋ! ከፋቀዎች በሎአቸው ያለዚያ ሁሉም አማራ በያለህበት ገለህ ሙት።

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y หลายเดือนก่อน +3

    ስለከፋ አስተያየት የሰጣችሁ ልጅ አማራ ነኝ ያለው ቴዲ ሀዋሳ ላይ የብልጽግና ደጋፊ አማራ በድሮን አይደለም ኒኩሊየር ቦንብ ቢኖር መተኮስ ነበር ያለው ሞግሊዶ ሞገስ የሚባል ልጅ ነው መአዛ አጣሪ ይሔ ልጅ በደቡብ ውስጥ ያለ አማራን ማስወጣት አለብን ከደቡብ ክልል ኦርቶዶክስን ማጥፋት አለብን እያለ የብልጽግናን አጀዳ የሚያስፈጽም ልጅ ነው አጣሩ እንደቀልድ የሚታይ አይደለም

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 หลายเดือนก่อน

    ለቅሶ በቃ ለከፋዎች በመጡበት መንገድ ተጋዝ እሳትን በእሳት አጥፋ የብልፅግና ተላላኪዎች ከፊቾ ብታርፉ ጥሩነው።

  • @user-zl7lf3jo3k
    @user-zl7lf3jo3k หลายเดือนก่อน +1

    Zemene naw yerebeshew

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju หลายเดือนก่อน

    የከፋዉ ያማል😂😂😂ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 หลายเดือนก่อน

    ወዴት እንደምንሄድ አናዉቅም ላልከዉ መልሱን በቀላሉ ልንገርህ ! የአማራ ነጻነት ታጋዮች ያሉበት ቦታ ብዙ ነዉ መርጠህ አንዱ ተቀላቀል !

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg หลายเดือนก่อน

    የዋለልኝ ልጅ የልደቱ እህት
    የገዱ ውሽማ የዘመነ ብልት

  • @user-tb1vw8ip3k
    @user-tb1vw8ip3k หลายเดือนก่อน

    DL FANO 🎉 FANO 🎉 FANO

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew หลายเดือนก่อน

    ወንድም ወንድሙን እየገደለ ሌላው ሞተ ቆሰለ ተገደለ በወገን የደረሰ ጉዳት የለም ወገን ያላደረከው ወንድምህ ኢትዬጵያዊ ነው በቃ በለን ሰላም ስጠን አምላካችን የሚያስፈልገው ይሄ ብቻ ነው

    • @user-dm4sz2bb9f
      @user-dm4sz2bb9f หลายเดือนก่อน

      ዛሬ ነው የነቃኸው

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 หลายเดือนก่อน

    አዎ እነሡ ሥራቸውን እየሰሩ ነው እኛ ግን እርስ በርሳችን እየተባለን ነው ያለነው!! በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ ወቅት ላይ ደርሰናል።

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 หลายเดือนก่อน +1

    በNile sat ቢሆን ጥሩ ነው ለሁሉም ተደራሽ አደለም yah sat

  • @yosephwoldetensaye4289
    @yosephwoldetensaye4289 หลายเดือนก่อน +1

    No body trust you no more!!!

  • @honest241
    @honest241 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ፋኖ ማለት ነው ፋኖ ከተበተነ ምን ያረጋሉ ይበተኑ😂😂😂😂

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ጀግና ሴቶች

  • @mengeshafentaw6752
    @mengeshafentaw6752 หลายเดือนก่อน +1

    ደቡብ ?!?!?
    እባካችሁ ተው ?
    ነገ ይነጋል!

  • @geleta1610
    @geleta1610 หลายเดือนก่อน

    እምቢ ካለ ቀጥቅጠው!!😓

  • @Bereketmolla-on5uu
    @Bereketmolla-on5uu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @fevenetio6003
    @fevenetio6003 หลายเดือนก่อน

    አረ በገዛ እጃችሁ ለጠላት ፍንጭ አትስጡ እባካችሁ ይህን ልንይዝ ነው አትበሉ

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n หลายเดือนก่อน

    ከፋም ሰው ሆኖ ጠብቁ ቀናቹን 😭😭😭

  • @berhanegebreyesushabtu7961
    @berhanegebreyesushabtu7961 หลายเดือนก่อน

    Dehaw Yebase Slmidehey Ena Kulalitun Selemishete Enkuan Des Yalen .

  • @aradaw320
    @aradaw320 หลายเดือนก่อน

    የፋኖ ዋና ጠላት ሚዲያ ነው።

  • @afeworkhailemariam
    @afeworkhailemariam หลายเดือนก่อน +2

    መዓዛ ሳልሳዊ ብዓዲን ነሽ

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u หลายเดือนก่อน

    አጭበርባሪዎች ነውራቸውንና ሴራቸውን በመግለጫ ሊሸፍኑና ሲሞክሩ በተደጋጋሚ እየታዩት ነው። በአንቺ የደንቆሮ መግለጫ የሸዋ እውነተኛ የአማራ ልጆችን ከትግል አይመልስም ይልቅ በጊዜ ነፍስ እወቂና ከእውነተኞቹ የሸዋ ጠቅላይ ዕዝ ጋር ተቀላቀይ።

  • @teshomesportscienceconsult7590
    @teshomesportscienceconsult7590 หลายเดือนก่อน

    ድል እየተቀዳጁ ነው የሚባለው

  • @TEGEGNCHANEADDISU
    @TEGEGNCHANEADDISU หลายเดือนก่อน

    ከፋዎች ይበላችሁ አትደራጁም ክምታለቅሱ ማፈሪያዎች ዶረኒዎችን እና ዋልጋዎችን አታዩም

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በፊትም ብያለሁአሁንም እደግመዋለሁ ዘመነ ካሴና እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብ ሲሉ ራሳቸውን ብያገሉ የተሻለ የሆናል አለበለዝያ በፋኖ መካከል ያለው ከፍፍል ሊቆም አይችልም።

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ጥይት ተኩሶ ማያውቅን እስክድረነሰ ዞር አድርጉ አለበለዚያ አህያና ፈረሰ እኩለ ፈሰስ ይላል ተረቱ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 หลายเดือนก่อน +5

    እዚህ ደግሞ በሶሻል ሚዲያና ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ፋኖዎችን ለመከፋፈል እየሮጡ ነው ።ይኸ እነመዓዛንም ይጨምራል አንዱን ነቅፎ ሌላውን ደግፎ የሚደረግ ዘመቻ አማራን በጠላትነት ከመፈረጅ አይተናነስም ።ቡድኖቹን ማስማማት እነኳን ባይቻል ዝም ማለት ማንን ገደለ?

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 หลายเดือนก่อน

      የሁሉም ሰሞች ባይሆን አብዛኛውን አይቻለሁ

  • @69ix9ine86hirf
    @69ix9ine86hirf หลายเดือนก่อน

    ኧረ እባካችሁስምምነትን ፍጠሩ ለፋኖ

  • @user-bi3so8gd7c
    @user-bi3so8gd7c หลายเดือนก่อน

    በኦሮምያ ክልል እግዚአብሔር መቅሰፍት ገናአልጀመረም አትደነቁ የአማራደም እንደውኃ ፈሷል አመጽ በዝቷል ጠብቁታያላችሁ ኃይል የእግዚ አብሔር ነው

  • @ካሳ
    @ካሳ หลายเดือนก่อน

    መአዛ ኮ ለከፈላት ነው የምሰራው በቅርቡ ግን ይህ ጎጣኛ ቡድን ይፈርሳል

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 หลายเดือนก่อน +1

    ያልተማረ ትውልድ ኢኮነሚ ያውቃል ሆዱንና እራሱን ብቻ ነው የሚያየው ገና አለ ገና አለ ታዬ ና ክርስቲያን እውነተኞቹ ማን ይስማቸው

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube หลายเดือนก่อน

    አማራ ከፋ አታላዝኑ አቃጥሉት ክልልሉን 💯💯💯💯 አንድዱት ሁሉንም

  • @user-zl7lf3jo3k
    @user-zl7lf3jo3k หลายเดือนก่อน

    Anchy menden nesh amharan atewekeyem mejemerya lemegelecha kemerote aratum mahizen tesmamu

  • @user-kg2im4mq2i
    @user-kg2im4mq2i หลายเดือนก่อน

    ገልብጠው። እና። ሙት። ዝም። አትበል

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 หลายเดือนก่อน

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭

  • @mesfindaksa
    @mesfindaksa หลายเดือนก่อน +2

    አረ ባክሽ መአዛ ማጣላቱን ትተሽ ማስታረቅ ላይ ስሪ እጅግ የምትጠይ እና ታሪክሽ የተበላሸ እንዳትሆኚ

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 หลายเดือนก่อน

    ፋኒት አትበይ ማእዛ ማህመድ ፍኖ የሴትም የወንድም መጠሪያ ነው

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut หลายเดือนก่อน

    ድልፍኖኖኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 หลายเดือนก่อน

    In addis Ababa, the residents are experiencing anger and frustration over demolitions of their homes, rampant corruption, the soaring cost of living, rising crimes, and widespread unemployment. It looks like a violent revolution is in the making, and the momentum is building fast. ABiY should be pay attention to 'beware the ides of March'.

  • @demismuktar
    @demismuktar หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ካሴ ደደብና ሆዳም ሰው ነው ። ❤😂❤

  • @user-sg8ws8xr3b
    @user-sg8ws8xr3b หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮሙማው ነው ስለተጨነቀ የሚያሰቃያቸው :

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው ኦሮሞ ኡማ ?

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ካሴ በእጁ ገና ላልገባ ስልጣን ሲቋምጥ ወንድሞችን በማፈን አያገኛትም።

  • @d25972
    @d25972 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ ለሱ ቅንጦት እንጅ ለህዝቡ አያስብም

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa หลายเดือนก่อน

    Lmen leqew wed kelelachowe ende tegray twlajochi hedew eraschiwen ayatrfume memut kaleqre men yseralu

  • @GeorgiaMan-js9ex
    @GeorgiaMan-js9ex หลายเดือนก่อน +1

    Weyi bulstigna

  • @abebe7532
    @abebe7532 หลายเดือนก่อน +1

    Egnas⁉️
    Witzlin binil ⁉️⁉️⁉️

  • @user-zl7lf3jo3k
    @user-zl7lf3jo3k หลายเดือนก่อน

    Zemene le amhara hizeb sayon leseletan naw yemewagaw ya amharan hizeb asalefo shetoal

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ematube403
    @ematube403 หลายเดือนก่อน

    በዚህ አካሔድ አማራ የትም ቢሆን አደጋው እየበዛ መሄዱ አይቀሬ ነው። መንግስት አለ ብላችሁ ለመንግስት ምንም ሪፖርት አታድርጉ።

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 หลายเดือนก่อน +1

    This shows how Etiopians and Etiopia
    Leading by selfish and egnorants
    Adminstration who doesn't care about
    There peoples and country .

  • @user-zl7lf3jo3k
    @user-zl7lf3jo3k หลายเดือนก่อน

    Hinkuwan dehina metachu shenewoch

  • @MehamudHamudi
    @MehamudHamudi หลายเดือนก่อน

    Ahwon.woega.yasflgal

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty หลายเดือนก่อน

    Woye wogene beneza aremenewichi ej wodekachihu tenengstm mengst laby agezaz tebolo

  • @YOTE122
    @YOTE122 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ለእስክንድር እና ዘመነ ፋኖ አልቆለታል እርስ በራሱ መባላት ቀጥሎአል። ሁለት ውሾች ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ትግሉን ወደማይሆን መንገድ እየከተቱት ነው። ይሄ ነገር ከቀጠለ ከታች ያለው ፋኖ የሚያበጣብጡትን ለጊዜው በቁጥጥር ስር አውሎ ማረጋጋት ይገባል። ዘመነም ሆነ እስክንድር መንግስት ጠልፎ እየከፈላቸው ይሆናል።

  • @abebe7532
    @abebe7532 หลายเดือนก่อน

    Ene yalgebagn ‼️‼️‼️
    Amaran wede Anata kilil
    Lemin aysededim wede Abatu Hager
    Eskemeche yemotal⁉️
    Eskemeche yeqeteqetal⁉️
    Lelaw yemegermegn
    Enesus⁉️ Belelaw kilil aynorum Ende⁉️
    Be Gonder. be Gojjam. be Wello wist yelum⁉️

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 หลายเดือนก่อน

    36o ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @girmadesta9870
    @girmadesta9870 หลายเดือนก่อน +1

    ከከፋ ወጡሰለተባለ አማራዎች ምን አስደነቀሽ እነወግደረስ ከተወለዱበት ጎጃም ካልወጣችሁ ተብለው የታገቱ መስማማትሽን በዝምታ ገልጸሽየለምእንዴ።

  • @user-nc6lt6gt5d
    @user-nc6lt6gt5d หลายเดือนก่อน +3

    የአማራ ትግል የድመት ልጅ ሆኖል እርስ በርስ እየተበላላ የትም ቦታ አይደርስም⛔

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 หลายเดือนก่อน

    ምን ያስለቅስሀል አዙረህ መቀንደሽ ለከፋም አልቅሰህ ይሆናል እንደ

  • @timur-4894
    @timur-4894 หลายเดือนก่อน

    ምን ጎጃም ምናምን ነው ? አማራ ለምን አይሉም እናተ ለአብይ ነው የምትሰሩት ።

  • @user-zl7lf3jo3k
    @user-zl7lf3jo3k หลายเดือนก่อน

    Shenwoch weshet

  • @ካሳ
    @ካሳ หลายเดือนก่อน

    ዘመነ የተባለ ድሩየ የያዘ ትግል የትም አይደርስም

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 หลายเดือนก่อน

    እየበለጸጋቹ 😮‍💨