ነዶ ያልከሰለ አዲስ ሙሉ ፊልም (Nedo Yalkesele) New full Length Ethiopian Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 175

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 26 วันที่ผ่านมา +46

    አይ ስደት 😢😢😢😢እዚህ ስንሆን እኛም አናቅበት እነሱም አይረዱን አይ መከራችን 18ሰአት እየሰራን ስንተኛ እቅልፍ አይወስደነ ሀሳቡ እፍፍፍፍፍፍፍ እመማችንን ስለተሰማችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @MohamedAbdullaAlshamsi
      @MohamedAbdullaAlshamsi 26 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hlemaNgest
      @hlemaNgest 26 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክልነሽ እውነት እስኪ ደና እንሁን❤❤❤❤

    • @heytseyd
      @heytseyd 25 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤😢😢😢እውነት ነው

    • @user-cf3yl3ww1t
      @user-cf3yl3ww1t 22 วันที่ผ่านมา

      እንዬ ውዴ አልማዝዬ እውነት ነው የሚመስለው ጎበዝ እናት😂😂😂😂

  • @user-sp5dq8gx7l
    @user-sp5dq8gx7l 26 วันที่ผ่านมา +21

    እመማችንን ስለተረዳችሁን በጣም ነው የምናመስግነው. ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 26 วันที่ผ่านมา +28

    ያየሽ ካለሽ ሁሉ ነገር ይደምቃን የኔ ጎራዳ 😊

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 26 วันที่ผ่านมา +25

    ያለምወርቅ❤እኔላይ፣የደረሰውን፣ነውዛሬ፣የተወንሽው😢😢😢

    • @user-eo6dh7nf3o
      @user-eo6dh7nf3o 19 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህት💔💔💔💘😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-cf9md3xk7m
    @user-cf9md3xk7m 26 วันที่ผ่านมา +11

    በእውነት በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው በእውነት ቤተሰብ መቼም አይጠግብ የኛን ድካም አይሰዱም እድሜያችንን ጤናችንን ጉልበታችንን አተን እንኳ ትንሽ ርሕራሔ የሚባል ነገር የላቸውም ይከው ስንት አመታችን በስደት ስንከራተት የሚረዳን የለም 😢😢😢😢

  • @Genet-is6xr2jr1j
    @Genet-is6xr2jr1j 26 วันที่ผ่านมา +17

    አይ ማፈስ አታጓድ ኑና እፈሱ ስንት ድም ተተፍቶ እንደሚገኝ ቢያውቁልን 😢😢😢 አይ ስደት እንጀራ በበርበሬ እንኳን እየናፈቀን ነው የምሰራ ጥሩ ድራማ ነው በርቱ ❤

  • @htwy52
    @htwy52 26 วันที่ผ่านมา +24

    አታጓድ እንጀራ ይውጣልሽ የናቴ ልጅ እንድትከፋ አልፈልግም አልሽ፣ አለም ወርቅ አሳዘንሽኝ፣ እኔ ግንየሚገርመኝ የስደተኛውን ልብ ትረታ ማወቃችሁ? ተባረኩ።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 26 วันที่ผ่านมา +14

    የኔ ታሪክ ነው 3እህት 4 ወንድም አገሬን እንዳላያት ብዬ ድንጋይ ወርውሬ በነጭ አገር ተከብሬ እኖራለሁ

    • @user-eo6dh7nf3o
      @user-eo6dh7nf3o 19 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህት❤❤❤😢

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z 26 วันที่ผ่านมา +9

    ቀጣይ ስሩበት በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤

  • @user-cr3rb1df1m
    @user-cr3rb1df1m 26 วันที่ผ่านมา +19

    የመዳም ቅመሞች ተማሩበት❤

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 25 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚሉኝ እኮ ሁሉን ነገር በተግባር ነው የሚያሳዩት ይመቻቺሁ አቦ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @እናቴንስወዳት
    @እናቴንስወዳት 25 วันที่ผ่านมา +4

    ውበትን የሚወዳት እደኔ የምር ትለያለችኮ ❤❤❤❤❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 25 วันที่ผ่านมา +2

    እትየ አልማዝ ደስስ ስትለኝ ደሞ የምትሰራው ከላክተር ደስ ሲል.❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 26 วันที่ผ่านมา +10

    ያለምወርቅ የደርሰብት ያውቆዋል ዛሪ የልቤን ነውየሰራችውት😢😢

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 26 วันที่ผ่านมา +10

    ዉበት ተባረኪ የኔ ሩህሩህ

  • @lucydenkensh7243
    @lucydenkensh7243 26 วันที่ผ่านมา +9

    እውነት ነው ክፍለ ሀገር ያለ ሰው አይድለም አርብ ሀገር አዲስ አበባ ያለ ሰው ብር የሚያፍስ ነው የሚመስለው፡፡

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 25 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ትችላላችሁሁሁሁሁ ዋዉዉዉዉዌ አድናቂያችሁ ነኝ እናመስግናለን እያስተማረችሁ ማህበረሰባችን ታዝናኑንአላችሁ እንቁ ከችሎታ ጋር እናመስግናለን።

  • @user-df8ji8fm7r
    @user-df8ji8fm7r 26 วันที่ผ่านมา +7

    እኔ አስቤ ለወጪ ለእህቶቼ ካላኩ ብድር አልሰጥም እህቶች ልምከራችሁ በራሳችሁ አካውንት አስቀምጡ ብድር ከሰጣችሁ ጠላት ነው ሚያረጓችሁ እዳትመለሱ ሁላ ይመኛሉ💔💔

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 26 วันที่ผ่านมา +11

    እኔ የህትነትምክር ልምከራችሁ ቤተሰብ ሲደውል የፍቅር ቃላት ከበዛ አምልጡ መዳም እየጠራቻቸሁ ነው እኔኮ መውሰዳችው አይደለም ለው አላይባቸውም🤣🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 26 วันที่ผ่านมา +13

    ያዬሽ ደምሽ ይፍላ ደሜ ፈላ

    • @bizu-e4g
      @bizu-e4g 25 วันที่ผ่านมา

      እኔ እራሱ ድራማ ነው እንጅ እልቅ

  • @user-vu1cq5
    @user-vu1cq5 26 วันที่ผ่านมา +10

    የያየሽ ካራክተር ግን በጣም ነው የሚያቃጥል😢 ጠላሗት😢😢😡

    • @bizu-e4g
      @bizu-e4g 25 วันที่ผ่านมา

      እኔ እራሱ

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 25 วันที่ผ่านมา +3

      ድራማ እኮ ነው ለምን ተጠዬታልሽ ምን አረገች እኔ መቺም አልጠላትም ምን አረገች

  • @user-bc7sw6bh1e
    @user-bc7sw6bh1e 26 วันที่ผ่านมา +3

    ትልቅ ትምህርት ነዉ ቅመሞችዬ እንማርበት ትወናው እውነተኛ ታሪክ ላይ አለ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን ለሁላችንም 😢😢😢😢😢😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 25 วันที่ผ่านมา +2

    እናት መከታ ናት😢❤ እትየ አልማዝ ደስ አሰኙኝ እኮ ድራማ መሆኑን ረስቸው በያየሽ በአታጓድ በእሱቤ ጨስኩ በተለይ የያየሽ ካራክተር

  • @user-vu1cq5
    @user-vu1cq5 26 วันที่ผ่านมา +6

    ትልቅ ትምህርት ነው የሆነኝ ወላሂ 😢
    እሄው ሁለት ዓመት ግን ምንም የለኝም
    አይ ዘመድ ጋር መነካካት ይሄ ነው ትርፉ😢 ከአሁን ሰአት ጀምሮ ለማንም አልል😢😢😢😢😢😢

  • @lucydenkensh7243
    @lucydenkensh7243 26 วันที่ผ่านมา +6

    የወንድም ሜስቶች እኮ ከስንት አንድ ነው መልካም የሚገኝ ያየሽ ውሽቱን ሁሉ ብር አላት አላለችም ወይጉድ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 26 วันที่ผ่านมา +3

    የስደተኛ ህይወት ስጦታ ቢሰጥ አያምር ቢያበድር አያምር የለኝም ቢል አያምኑት በታመም አያምኑት ወይ ነገር ፈጣሪ ብቻ ይዘንልን ስደት ከመጣዉ አንድም ዘመድ ዬለኝ ሁሉም ጀርባ ሰጠኝ ሰርቶ መለወጥ በራሱ ህመሙ ብዙ ነዉ😢

  • @sofiya6409
    @sofiya6409 26 วันที่ผ่านมา +6

    የኔታሪክ አልሃምዱሊላህ አለፈ ሁሉም

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ቤተሰቦቸ አይ እህቶችየ ለኛ ማን ያሰበል ብቻ የሚውቀው ያወራል ሰት ነገር እደምናሳልፍ እግዚአብሔር ያውቃል ለሁሉም ጊዜአለው😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 24 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ የኛ የስደተኞች ታሪክነው እኛ አረብ ሀገር ያለነው😢😢😢😢😢 እናተእኮ ጥበበኛናቹህ ሁሉንም ታሪክ ስለምዳስሱልን በጣም ነው እማከብራቹህ

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx 26 วันที่ผ่านมา +6

    ይሄ ድራማ ሳይሆን ትክክለኛ እውነት ነው ወላሂ ለእናት ልጅም ቢሆን ገንዘብ አታበድሩ ወላሂ ምላሹ ከባድ ነው አጡ ስትሉ ሊገሉዋችሁም ይችላሉ ጊዜው ከፍቷል ሰውም ተበላሽቷል ገንዘብ ካበደራችሁ እንደምትገዳደሉ እሰቡ የዛሬ ሰው ሲበደር አልቅሶ ይወስዳል መልስ ሲባል ሽሽዩና ማፍጠጡ መከራ ነው ግንባሩን በለው ያስብላል ኤጭ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 26 วันที่ผ่านมา +5

    ያለምወርቅ እኔኮ አላምንም ስደተኛ ሁነሽ መጣሽ 😂😂😂😂😂
    ሳላደንቃችወሁ አላልፍም ውድድድድድ ነው የማደርጋችው ❤❤❤

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 25 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 26 วันที่ผ่านมา +2

    እናንተ በትኖሩ ሣቅ የለም ነበር. እንዴት ግን እንውድድቹ 🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹❤❤❤🙏🏿

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 26 วันที่ผ่านมา +12

    "እግዲህ ጀመረ ሰኔ አቆለቆለ
    በግማሽ እንጀራ ታፌ ተቆለለ"
    በድሮ ጊዜ በክረምት በአምስትና አስር ሳንቲም ጎመን በጣም ብዙ ስለሚሸጥ ጎመን ታፈሰ ይባል ነበር በአሁኑ ጊዜ ጎመን እንደዛ የሚሸጥ አይመስለኝም እርግጠኛ ባልሆንም

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 25 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @emu890
      @emu890 13 วันที่ผ่านมา

      አሁንማ በአስርብር በሀያብር ሁኗል ድሮማ በአስርሳንቲም ሲጨምሩን ለራሱ በቃን እያልን

    • @marblegold7011
      @marblegold7011 13 วันที่ผ่านมา

      @@emu890 i konw እኔም ብዙ ነው ቀነሱት ብየ አውቃለሁ ታደያ ብቻየን ግዢ ተብየ ስላክ ነው ቀነሱ የምለው ከmother ጋር ከሆነ አንድ ቅርጫት በ5 ሳንቲም ቢሰጥም እያየሁ ከማኩረፍ በቀር ቀንሱ አልልም ምክንያቱም እናቴ ትቆጣኛለቻ
      ናፈቀኝ ያደጉ ጥጋቡ ጊዜ ምንም አገር ከወጣሁ ብቆይም

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t 22 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄንን ሳየው እንባዬ እየመጣ ነው ያየሁት ምክንያቱም ልጅቷ እንዴት ተስቃይታ እንቅልፍ እየናፈቃት ቤተሰብ እና ሀገሯ እየናፈቃት ወደፊት ሀገሬ ገብቼ እኖርበታለሁ እስከዛው ግን ከባንክ ተቀምጦ ወለድ ከማግኘት እህት ወንድሞቼ ተጠቅመውበት ዋናው ይበቃኛል ብላ በቅን ልቦና ያደረገችውን ሁሉም ሊክዳት ተመኝ እንዬን የመሰለ እናት ባይኖራት ኖሮ ለካ ለእዚህ ነው አንዳንድ የዋሆች ሀገራቸው ሲመለሱ የሚይብዱት የዛሬው ትልቅ ትምህርት አስተማሪ ነው ተባረኩ በርቱ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመስረተ ብትሉትም ትችላላችሁ ብዙ ጊዜ የሚፈጸም ድርጊት ነውእና😂😂😂😂😂😂❤

  • @GibatuMalisha
    @GibatuMalisha 26 วันที่ผ่านมา +3

    ያለሞርርቅዬ ግን አሳዘነችኝ ማሪያምን ኡነት መሰለኝ

  • @user-rw7yw4xf3r
    @user-rw7yw4xf3r 25 วันที่ผ่านมา +2

    ጥሩ ትምህርት ነው ያየሽ እንዳይነኩኝ ቀርቷል ገደለችኝ በሳቅ የፊልሙ ድምቀት ያየሽ 😂😂

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k 26 วันที่ผ่านมา +3

    የዛሬው ይለያል ኡፍፍፍ ስወዳችሁኮ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘💘💘😢😢😢😢😢

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
    @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 26 วันที่ผ่านมา +5

    የስደትን ኑሮ ያወቀ ዋውቀዋል 😢 እኔም ወድሜ አበድሪኝ ሲል እቢ ብየ አኩርፎኝ ነበር

  • @MoMo-ng2gp
    @MoMo-ng2gp 26 วันที่ผ่านมา +4

    ምናለ ስደተኛዋን አቅፋችሁ ስማችሁ አስተናግዳችሁ ብትቀበሏት ከዛ ወደገዙቡ ብትወያዩ ኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢 ቅመሞች ተማሩ

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 25 วันที่ผ่านมา +2

    ውበትየ አምሳያሺ ይብዛ አልጨረሱኩሺም ግና መጨረሻሽ ምን ይሁን 😢😢😢

  • @tigist19
    @tigist19 26 วันที่ผ่านมา +2

    ግን እኛ ስደተ ላይ ያለነውን ሰውች ለምንድነው የማያዝኑልን ለምን እኛም እንደነሱ ህይወት መኖር የምንፈልግ አይመስላቸውም በቃ ስደተኛ ሁሌም ስደተኛ ነን😢😢😢

  • @someliyoutube
    @someliyoutube 26 วันที่ผ่านมา +2

    የደረሰበት ያውቀዎን የሰደቱን ክፉት አልፉም በተሰብ እማይረዳነው ነገርሰ በጣም ያማን 😢

  • @applered4091
    @applered4091 25 วันที่ผ่านมา +2

    የኛ ህይወት በደንብ ነው የሰራችሁት😢😢😢😢😢ያልታደልን

  • @tsega-lo2pp
    @tsega-lo2pp 24 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም ደርሶብኛል ሰጥቼ ተክጃለሑ አስተማሪ ነው እንማርቀት ቅመሞች

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 21 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን ምርጥ ትምህርት ነው በላባችን የሚጫወቱ ብዙ ቤተሰብ አለ ሁሌ የበታች የሚያደርጉ ወይ በቃን አይሉ ወይ አያመሰግኑ ወይ አይረዱ በነሱ ቤት አስተሳሰባቸው አለምተኛ ነው የምንመስላቸው ብቻ ላኪወቹን ልብ ይስጠን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 20 วันที่ผ่านมา +2

    ያየሽዬ እርኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ጎበዝ እንደሆንሽ ታውቂዋለሽ ግን መተወን በስመአም🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾

  • @WudeWude-fm8jf
    @WudeWude-fm8jf 25 วันที่ผ่านมา +1

    Webati yane wid yetaredashi anchineshi🙏hulachunim wedachuwalewu beretu ❤❤❤🥰🥰🥰💝💝💝

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 26 วันที่ผ่านมา +4

    ከ2 ስራ ገብቸ እንቅልፌን ቆጥቤ እያየሁት ነው ፋሻ

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws 25 วันที่ผ่านมา +1

    እሰው ሀገር ለ ሚለፉ እህቶቻችን ይ ማሩበት

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሥደት በዙነገርአለውላንዱ ሲመች ላንዱ ሥቃይመከራከዘመድ ይቆራረጣል 😢😢

  • @user-by7oi2dg8b
    @user-by7oi2dg8b 26 วันที่ผ่านมา +4

    ያየሽ የኔወርቅ እናቴን አስታወስሽኝ

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew 26 วันที่ผ่านมา +1

    እናተ ብዙነገርስረሱኝአላቹህ የኔምርጦች።❤❤❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 25 วันที่ผ่านมา +1

    አጨካከናቸው እኮ ትንሺ ትልቁ 😢😢😢 ሲናገሩ እኛ እየቀለጥን. እነሱ የራሳቸውን ሂወት ያቻቻሉ

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 25 วันที่ผ่านมา +1

    ያዪሽ መጨረሻው ላይ አሳቀቺኝ
    አይ እኛ ስድተኛ መከራችን አይ

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 25 วันที่ผ่านมา +1

    የመቤት መለከተኝነት ደስ ሲል ደሞ

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 25 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬው ስራቹህ በጣም ያማል አስተማሬ ነው

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 25 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳዝናል ቤተስብ ለምፕርዳት በበረሀው በበረዶው በስውር ሀገር ተስዶ እረሱን ህይወቱን ሳይኖር ሲረዳ ንሮ ሲደክም ሀገሪ ብሎ እንዲህ ገንዘቡንም ፈቅሩንም ክደው የሚጠብቀው የወገን ጠላት ያማል ምንአይነት ዘመን ነው ያሳዝናል እናመስግናለን

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 23 วันที่ผ่านมา

    የኛ የስደተኞች ታሪክ ደም ተፍተን ባገኘንው ብር ቢላዋ ገዝተን እራሳችነን እደመውጋት ነው ያረግንላቸው ተረስቶ ዙረው ጥላት ያረጉናል ቃላትም አይገልፀው እደው እህህ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 24 วันที่ผ่านมา

    የአረብ አገር እህቶቼ ክብር ይገባችሆል❤

  • @yeshiyeshaw9871
    @yeshiyeshaw9871 25 วันที่ผ่านมา +2

    Eneye endeanchi new hulum yamrebeshal betelebshe eskesta beteye enat betehogne hulum yamrebeshal anchi adbar neshe des teyaleshe

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 26 วันที่ผ่านมา

    ወርቆች ስወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 26 วันที่ผ่านมา

    እንዬ እናመሰግናለን የስደትን ኑሮ አንቺና ውበት ናት የተረዳችሁት። ስወዳችን። አሁንማ የእናንተን ድራማ ካላየሁኝ ያነጫንጨኛልኘ ።❤❤ ኑሩልኝ ።

  • @SikoSilo-pf4dn
    @SikoSilo-pf4dn 26 วันที่ผ่านมา +1

    አገራቹህን አትነግሩኝም ወይ የትነው ያየሽ ኑሪልኝ እሽጎራዳ 😂😂😂😂😂

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 26 วันที่ผ่านมา

    ታደ በሣቅ ገደለኝ❤❤

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 18 วันที่ผ่านมา

    ዋውው የአረብ ሀገሯ ሴት ጠካራዋ እደሻማ እየቀለጠች ደራሷ ህይወት እየተበላሸ የሰው ህይወት የምታሥተካክለው የአረብ ለገሯ እቁ ሴት❤❤❤❤😢😢ያየሺ ግን አሳቀችኚ ቀርቷል እዳይነኩኚ አላለችም😂😂😂😂

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 24 วันที่ผ่านมา

    ውይይ እናት ሺ አመት ትኑር❤

  • @Aynadis-cr7mg
    @Aynadis-cr7mg 21 วันที่ผ่านมา

    ውበት በጣም ጥሩ ሰው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 11 วันที่ผ่านมา

    በእናንተ ሐገሬን ያችን እውነተኛይቱን ኢትዮጵያዬን ስለማያት ነፍሴ ደስስስ ይላታል ። በቃ ።

  • @user-hw2zo4go3d
    @user-hw2zo4go3d 15 วันที่ผ่านมา

    ውበትየኔውድእናትአላህይጠብቅሺ

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 24 วันที่ผ่านมา +1

    tiru temeret new take care ladies

  • @bateldamte
    @bateldamte 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @yeshiyeshaw9871
    @yeshiyeshaw9871 25 วันที่ผ่านมา +1

    Hulachihum merte nachihu

  • @muha72
    @muha72 26 วันที่ผ่านมา

    ኮሜተሮች የእዉነት መስሏችሁነዉ😂😂😂

  • @yemaryamlji7753
    @yemaryamlji7753 26 วันที่ผ่านมา

    Lbi eyarere newu yayehot manm ayiredam

  • @user-ji5dc8rn4t
    @user-ji5dc8rn4t 24 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ፊልም ተማሩ በውጭ ያላችሁ እህቶች

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 26 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ኡኡኡኡኡየጎመን አምሮት ሊገለኝነው የትነው የማገኘው እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰው ስጋ የምረዋ እኔ ጎመን

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ላይ ሁላችንም እንወቅበት ካልሆነ ኢትዮጵያ ሲገባ እብደት ይመጣን ስለዚህ አይዞን ካልታየ አይታመንም

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 26 วันที่ผ่านมา

    በኡነት ይች ነኛ የመዳም ቅመሞች ሂወት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ከምዬ በቀር የሚረዳ የሚያስብ የለም 😢

  • @user-yk1hq3zm5x
    @user-yk1hq3zm5x 22 วันที่ผ่านมา

    እኔም ጠለብ ቤት ተሰቃይቼ ሁለት አመት ሰርቼ ስገባ ለሽንኩርት መስሪያ ብለው ወስደው አስረክቡኝ ስላቸው የደረሰብኝን ጫና እኔ ነኝ እማውቀው ከዚያም ብዙም ሳልቆይ ለማንም ሳልናገር ብሬ ን ስላጠፉት ሰዎች ስማቸውን ሳላጠፋ ተመልሼ ተሰድጄ አሁን ቦታ ገዝቼ ቤት ሰራሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።ከሆነ ወዲያ አፍ ማጥፋት ምንም አይጠቅመኝም ብዬ እሳቴን በውስጤ ይዬ ተመልሼ ተሰደኩ ።ስለዚህ እኅቶቼ ተጠንቀቁ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 20 วันที่ผ่านมา

    እር እንደው እንደያየሽዬ የሚሆን የለም በፍፁም አይ ወድቀው ንው የሚሆን ያንን ቆቢቆቤ ጫማ አምጥታላቸዋለች ወድቀው ንው የሚሆን አለች ጉዱዋን አልስማች እትዬ አልማዝዬ እሳት እሳት ጎርሳ እሳት ለብሳላቸዋለች😂😂😂😂😂😂እንደው ያየሽዬ በጣም እኮ ጎበዝንሽ ስትናገሪ ቃላትሽ እኔመቼም ከሁላችሁም ከሁላችሁም በእውንት ለኔ አንደኛንሽ በቃ ከሁሉም 🙏🏻👍👌👌👌👌👌👌💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷እድሜ ከጤና 👏🏽

    • @yayeshtaye
      @yayeshtaye 19 วันที่ผ่านมา

      ሁሌም ሰለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ አክባሪየ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 26 วันที่ผ่านมา

    የኛ በስደት ያለነዉ ታሪክነዉ ኡፉፉ😢😢😢ስደት😢😢😢😢

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 26 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደና መጣችው 💚💛❤

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ያለንበት ወቅት ነው በትክክል ሰርታችሁታል

  • @user-cj2hr3zn2g
    @user-cj2hr3zn2g 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ የሻየስውድሽ

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 26 วันที่ผ่านมา +3

    ብሬን ለማንም አላቀምስ ሆ

  • @user-sp5dq8gx7l
    @user-sp5dq8gx7l 26 วันที่ผ่านมา

    ውበትትትትትትትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 26 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር ይስጥሽ ብልህ ሴት ውበት ። በላብዋ ሸቅላ ተከፍታ ያፈራችው ገንዘብዋ ነው ። ስጧት ።

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 26 วันที่ผ่านมา

    ማሮችዬ❤❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላምናችሁ

  • @zizi-nz1jq3qx1u
    @zizi-nz1jq3qx1u 23 วันที่ผ่านมา

    ደፋተሬ ጎደለ አላለም ሀይዋን በኛ እናተ ትሞሎ እኛ መዳም ቤት 24ሰአት እየሰራን ከባሎቻች እየተኛችሁ እኛ ከባላችን መተኛት የማያምረን መሰላችሁ ሆሆሆሆሆሆ😅😅😅😅😅

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 26 วันที่ผ่านมา

    Wow wow well done guys

  • @HBML-v1b
    @HBML-v1b 26 วันที่ผ่านมา

    ውይ ስውዳቹ

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 26 วันที่ผ่านมา

    እንካን ደህናመጣቹህልን ውዶችየ❤❤❤❤❤

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 26 วันที่ผ่านมา

    አስለቀሰችኝ ያለምወርቅ😢❤

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 26 วันที่ผ่านมา

    አያ ታዴና ከረባቱ

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 26 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው 😢😢😢🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰 በርቱ👍👍👍

  • @user-dt9fr1gr9s
    @user-dt9fr1gr9s 25 วันที่ผ่านมา

    arif temirt naw lesedtga

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 26 วันที่ผ่านมา +2

    ደም ተተፍቶ እንደሚሰራ ቢረድ እኮ ፡

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 23 วันที่ผ่านมา

    እውነት እስኪመስለኝ ድረስ ድራማ መሆኑን ረስቼ ተናደድኩ በጣም ያበሳጫል

  • @BashBash-nj4iy
    @BashBash-nj4iy 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤