የ66 አመት ተወዳዳሪ...በዚ እድሜ ያስጨበጭባል/ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu_Gebeta

ความคิดเห็น • 160

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d ปีที่แล้ว +33

    የ66 አመት የኔ እናት እድሜ ይስጠወት ሸፎች እግዚአብሔር ያክብራችሁ እናት ምንም ቢሳሳቱ እናት ናቸው ሳታስቀይሙ መሸኛታችሁ ደስ ሲል

  • @betylove2767
    @betylove2767 ปีที่แล้ว +77

    አይ ሞያ ማን እንደ መዳም ቅመሞች ክብር ለአረብ ሀገር ጀግኖች😘😘😘

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว

      ሳህ 😘💐

    • @maremasnedw8215
      @maremasnedw8215 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍እኮ

    • @hayatmohammed9821
      @hayatmohammed9821 ปีที่แล้ว

      ruse ena doro yelm eko wuda kkkkkkk

    • @foziyayesuf4426
      @foziyayesuf4426 ปีที่แล้ว +7

      ተው የመዳም ቅመሞች እዚህ ሁሉ ነገር የተሟላ ነው ኢትዮ ቤት ያፈራውን ነው ይሄም ታሳቢ መሆን አለበት የመዳም ቅመሞች ብዙ ነገር አይተናል አውቀናል ተምረናል

    • @ሰላማዊትዮሀናልጄእድግበይ
      @ሰላማዊትዮሀናልጄእድግበይ ปีที่แล้ว +6

      😃😂😃😂😂ሰአቱ እኮ ትንሽ ነው በዛ ላይ የካሜራ ጋጋታ

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k ปีที่แล้ว +17

    እድሜ ከጤና ይስጦት እናታችን😍

  • @Finoterama
    @Finoterama ปีที่แล้ว +35

    *ምግብ መስራት የሚወዳደረኝ አለ እኔን 😂😁😁😁ለምን ግን የማዳም ቅመሞች ምርጡ ገብታ ለምን አትወዳደሩም 😁😂እናንተማ የለየለት ሙያ ነው ሩዝ የለ ምን የለ ሁሉንም 😍🥰*

    • @hayubintmama264
      @hayubintmama264 ปีที่แล้ว +5

      እስኪ ሂጅና ስማችንንአስጠሪ

    • @holyseed.1415
      @holyseed.1415 ปีที่แล้ว +2

      በዘመድ ነው ዝም ብሎ መወዳደር አይቻልም

    • @temgushtemgush6153
      @temgushtemgush6153 ปีที่แล้ว +2

      ቁጭ ነበር ምናደርጋቸው

    • @Finoterama
      @Finoterama ปีที่แล้ว +1

      @@temgushtemgush6153 😂😁😂😁አደል ባዶ ወሬ ነው አትችሉም 😁😂

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 ปีที่แล้ว +2

      🤣🤣ሁሩዝ ከሆና 🤣እሽ ሌላ ግን መፊ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +2

    ውይይ ምናለበት የምግብ ብቻ ሳይሆን የሌላም ዳኛ ብትሆን እድሜአችሁን ያግዝመው ዳኞች እናታችን የኔነሽ በመሸማቸው በጣም ደስስስ ብሎኛል

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 ปีที่แล้ว +12

    አህለን አላህ ሆይ እማማ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያርብ

  • @fekertekebede789
    @fekertekebede789 ปีที่แล้ว +4

    የምርጡ ገበታ ተመልካች ነኝ ።በዛሬው ውድድር ጓደኛዬን የኔነሽ ወልዴን ከረጅም አመት በኋላ ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል ። የእኔ እህት ጎበዝ 15 ሺብር ስላሸነፍሽ እንኳን ደስ ያለሽ። Good to see you . ❤👏👏👏

    • @blenalem2636
      @blenalem2636 ปีที่แล้ว

      ሠላም ፍቅርተ እኔም ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል በቅርቡ እንደምንገናኝ ተስፋ አረጋለሁ፡፡ የኔነሽ፡፡

    • @blenalem2636
      @blenalem2636 ปีที่แล้ว

      ሠላም ፍቅርተ እኔም ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል በቅርቡ እንደምንገናኝ ተስፋ አረጋለሁ፡፡ የኔነሽ፡፡

    • @fekertekebede789
      @fekertekebede789 ปีที่แล้ว

      ,ሰላም እኝደምን ነሽ የኒዬ ።እኔ አገር ውስጥ የለሁም ስልክሽን ባገኘው እደውልሽ ነበር።

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስይላል ግን ተወዳዳሪወች ፀጉራቸዉን ሻሽ ብያስሩ ጡሩ ነበር! የኔ አስትያየት 🌷

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว

      ብንናገር ብንናገር ሰሚ አጣን። ፀጉር መጥፎ ነገር ነው፣ በራሱ እርግፍ እያለ ምግብ ውስጥ ይገባል። እኔጃ እንግዲህ ሆቴል ቤት ውስጥም ሴቶቹ እንደዚህ ፀጉራቸውን የማይሸፍኑ ከሆነ ከባድ ነው።

  • @fikremerahi287
    @fikremerahi287 ปีที่แล้ว +5

    ሁለቱም ማሸነፋቸው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u ปีที่แล้ว +16

    ሙስሊም ኒቃምስቶች ኑ እና ስሩ
    ምርጡ ገበታ

  • @abat6971
    @abat6971 ปีที่แล้ว +2

    ምርጡ ገበታን ሁሌ እከታተላለው በጣም የምወደው ፖሮግራም ነው ነገር ግን አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሱም የደቂቃው ጉዳይ ነው አንድ ሽንኩርት ከትፋ ሳትጨርስ አምስት ደቂቃ ተጠቅመሻል ይላል የግድግዳ ሰአት አለ ወይስ በግምት ነው የሚያጣድፈው

    • @emebet591
      @emebet591 ปีที่แล้ว

      @@abirayakobo9888 ስብስክራይብ አርግልኝ እህቴ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 ปีที่แล้ว +15

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚ፍትህ ለሣኡድ ሥረኞች

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ምርጡ ገበታ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ ሼፍ መክብቤ እንኳን ሰላም መጣህልኝ በጣም ተናፍቀህ ነበር ሼፍ ፍሰሀ እንኳን ሰላም መጣህ ትለያላቹ እኮ አክብሮታቹ አስተያየታቹ ትህትናቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @samuewolde8259
    @samuewolde8259 ปีที่แล้ว +2

    I am thrilled and much flabbergasted by your victory of my favorite television show. Well done sis! I understand it’s very difficult to be on the spot light but you kept your composure and did well. Kudo. I love the judges overall deliberations, guidance, and encouragement to the participants.

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +6

    እጅግ ደስ የሚል ውድድር

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ያላሉ እድሜ ያስጣችሁ

  • @sameraasefea2162
    @sameraasefea2162 11 หลายเดือนก่อน

    ያስፈራል እህቶቸ ለተመልካች ሰማይ ቅርቡ ነዉ እንደሚባለዉ ከካሜራ ፊት ስትቀርቡ ይደናከራል ከዛ ላን ስአት አጭር ነዉ ጎበዞች ናቸዉ ለዛዉም

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 ปีที่แล้ว +6

    እኔምለው ጠይሟ ልጅ እኮ እጇን ቆርጣ ካሜራው ደጋግሞ እያሳየን ነበረ እኮ!!!???
    እሷም ደበቀችው ካሜራ ማኑም መናገር ነበረበት!!!

  • @haymanot09
    @haymanot09 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት ጀግና ነውት እንዴት ደስ እዳለኝ

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር እየሩስነበረች የምታሸንፈው ዳኞችግን የተባረኩስለሆኑ ትልቅሰው መሸኘት ከብዷቸውነው ጥሩአርገዋል ወድጄዋለው

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q ปีที่แล้ว +1

    ዳኞች ያላችሁ ክብር ደስ ይላል

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +4

    ግን ለምን ሽሮና በአይነት እንጀራ ገገራ ይሁንልን ምትሉ❤ ሽሮዬ እኔ እመጣለሁ😂

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia ปีที่แล้ว +2

    ዋው የዳኞች ውሳኔ የማዳላ ለሁለቱም አሸናፊ አድርጎ የ 30k ብር ሽልማት መሸለም የ66 እድሜ ባለጸጋ አለማክበር ንፉግነት ነው እኔ በሁለት እጆቼ አንጨብጨሼልሻለሁ በርች😘😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙇🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo ปีที่แล้ว +2

    አያሰላም አለይኩውን ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድእና የተከበራችሁ እህትወድሞቸይ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም ሰላምላገራችን ያብቃን ነጻሸበከለምፈልጉ ጎራበሉ

  • @sinafkesh1157
    @sinafkesh1157 ปีที่แล้ว +1

    አይ በርገሩ ምንድነው ምመስለው እነቴን ከመደም ቤት ስለቀቅ መጥቼ እወደደራለው

  • @Finoterama
    @Finoterama ปีที่แล้ว +12

    *ጥሩ ጥሩ ባለ ሙያተኞች አሉ 🥰😍😂😁😂ግን ሙያ የሌላቸው ይሄንን ሲያዩ 😁ስልካቸው ይጥሉታል ምክንያቱም አብዛኛው ፌስታል ይዞ እሩጫ እንጅ ሙያ የአለው የለም 😁😂😂ደግሞ ተሳደቡ አሉ 😂*

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂 ኮሜት ትጠላላቹ

    • @Finoterama
      @Finoterama ปีที่แล้ว

      @@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር እውነቴን ነው 😂😁

    • @Finoterama
      @Finoterama ปีที่แล้ว

      @@user-ri9xq2or8r እህ እውነት ነው እኮ ይሄ 😁😂😁😂

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r ปีที่แล้ว +1

      @@Finoterama ሁሌም ሳቂልኝ ያው እኛ የማዳም ቅመሞች አንታማም

    • @Finoterama
      @Finoterama ปีที่แล้ว

      @@user-ri9xq2or8r 😂😁😂😁እሽ ግን ጾታዬን ማን ነገራችሁ 😁😂እ ሴት ወይስ ወንድ እንደዚህ በኮንፊደስ ማውራት 😁😂

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว +2

    አሰላመአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሙሰሊምእህት ወዲሞቸ ክርሰቲያንወገኖቸሰላምብያለሁ ለምዲነወ ምግብሰሰሩ ፀጉራችሁን ማሸፈንት🤔🤔🤔 በተርፈጥሩነወ በርቱ 🌴🌴

  • @gjryyvyt529
    @gjryyvyt529 ปีที่แล้ว +1

    Emamanm bemeshelemachiu betam desssss algn🙏🙏 leshefochu👏👏👏👏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ፍርድ እውነት ደስ ትላላችሁ 😍

  • @ARITi01
    @ARITi01 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስማት ናፍቆን ነበር አልሀምዱሊላ

  • @asterhabshawite1579
    @asterhabshawite1579 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጺያ ደስ ትላላችሁ አድ ቀን እኛም የመዳም ቅመሞች እድሉን እናገኝ ይሆናል

  • @samsonshewangizaw9971
    @samsonshewangizaw9971 ปีที่แล้ว +1

    Welcome Melkbib after a couple of weeks

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว +3

    በጠሚ ትክክላኛ ደኝነት እነታችን ኡንከን ደስ አለቹሁ

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh ปีที่แล้ว +1

    ሀይ በሁሉም መንጃ ፈቃድ ትምርት ቤት ሎኬሽን እዲያሠለጥኑ ድባይና ሳዉዲ ወስደዉ እዲያሠለጥኑ (ለይላ . ከሚል)

  • @kamplcimporter2520
    @kamplcimporter2520 ปีที่แล้ว +1

    Mirt Dagnoch ena mirt Dagninet well comeback chef Mekibib

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 8 หลายเดือนก่อน

    Migib sisera ye tsegur meshefenya bizegajilachew melkam new

  • @hibayoutube5715
    @hibayoutube5715 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮ ብኖር ኖሮ ተወዳድሬ ዳኛዎቹን አስደምም ነረ ምን ያረጋል

  • @user-oy1sv6py5d
    @user-oy1sv6py5d ปีที่แล้ว +3

    ማሚዬ አክስቴ ❤️❤️❤️❤️

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ፕሮግራም ማነዉ ሚወደዉ

  • @user-ci3ec5cz7d
    @user-ci3ec5cz7d ปีที่แล้ว

    ጥሩ፣ፍርድ፣ነው

  • @blenalem2636
    @blenalem2636 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 ปีที่แล้ว

    Wawo yemwdachu Ekwan beslam metachu ❤❤❤❤👍👍👍

  • @alawyamohammed6701
    @alawyamohammed6701 ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 ปีที่แล้ว +1

    mother rega belew siswru des yelalu huletacheum enkuan des yalchehu!!!

  • @tseguetesfaye9693
    @tseguetesfaye9693 ปีที่แล้ว

    Migib sisera tsegur meshefen alebet. Gideta new!!!!!

  • @user-ip1wt2bk8h
    @user-ip1wt2bk8h 7 หลายเดือนก่อน

    የመዳምቅመምአለአደል10ደቂቃየሚጨረሥ

  • @miihretkebero2395
    @miihretkebero2395 ปีที่แล้ว

    Ara Mawodadari Efaligalow

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว

    ዳኞች👏👏👏👏

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว

    Gobeze Dangoch

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +2

    እጇ ደምቶ ትከትፋለች ምኑን ምርጡ ገበታ ሆነ ፀጉራቸውን እንኳን አይሸፍኑ ጥፍሯነደ ያሳደገች በደብዛዛው ቀለም ተቀብታለችም

    • @holyseed.1415
      @holyseed.1415 ปีที่แล้ว

      በዘመድ ስለሆነ ጣጣ የለውም

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 ปีที่แล้ว +5

    አስደሳች ዜና በሳኡዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቼ ሀገራቸው ሊበሩ ነው በረራ ሊጀመር ነው ✈️✈️✈️🇪🇹🇪🇹👈👈

    • @gfcsbgcb5594
      @gfcsbgcb5594 ปีที่แล้ว

      እውነት አላህ ያድርገው ያረብ

    • @neganega5754
      @neganega5754 ปีที่แล้ว

      መቸ

    • @neganega5754
      @neganega5754 ปีที่แล้ว

      እስኪ የምታቁ ንገሩኝ

  • @Tekebamamk622
    @Tekebamamk622 ปีที่แล้ว

    Tikikili fird new yaderagechwt dagnochi

  • @saeidngatu2711
    @saeidngatu2711 ปีที่แล้ว

    አይ የናት እጅ እሚያጠግብ ነገር ይፈልጋል

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @jemalesleman9968
    @jemalesleman9968 ปีที่แล้ว

    Tahina?

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 ปีที่แล้ว

    ዳኞች ተባረኩ የሁለቱንም ሞራል መጠበቃቹ

  • @shurebokonon6791
    @shurebokonon6791 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alboyutube8828
    @alboyutube8828 ปีที่แล้ว

    Sega saduch meserat yichl nber kelal nw
    Ene Ethiopia semta mewdader felgalew

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว +1

    ዝኩኒ እንዳለ ነው የማበስለው የውስጡ አይበላም ተባለ

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 ปีที่แล้ว +1

    ምርጡ ገበታ ለመወዳደር መስፈርቱ ምንድን ነው?????😎

  • @svuvdvdvuvfh1858
    @svuvdvdvuvfh1858 ปีที่แล้ว

    ስነ ፍጭ ምን ድ ነው

    • @sosoyoutube4537
      @sosoyoutube4537 ปีที่แล้ว

      ይመስለኛል በግሊ ሞስተርድ በአርብ ኸርደል መሰለኝ

  • @mishamelejore7771
    @mishamelejore7771 ปีที่แล้ว

    Enutyyyyyy

  • @zeynebahmed8570
    @zeynebahmed8570 ปีที่แล้ว

    ተጨከህ አስጨነከኝ ክክ ቶሎክፈተው

  • @ኤፍ.ኢ
    @ኤፍ.ኢ ปีที่แล้ว

    ዳኞቹን መቼም ቢሆን ቤቴ አልጋብዛቸዉም ሆሆ እንደዚህ ይቀረዋል እንደዚህ ብታደርጉት ምናም

    • @tareshak4793
      @tareshak4793 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @sus2475
      @sus2475 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723
    @jemilasuleymanjemilasuleym8723 ปีที่แล้ว

    እኔ በ 30 ደቂቃ ለ7 ሰዉ ምሳ ሰርቸ እጨርሳለሁ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว

    ዝኩኔ ምንድን ነው ውዶች😊

    • @makemeka4708
      @makemeka4708 ปีที่แล้ว

      በአረበኛ ኩሳ

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 ปีที่แล้ว

      @@makemeka4708 ኩሳ ነው እንዴ? 😀❤️

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 ปีที่แล้ว

      ነው እንዴ እኔደግሞ ኪያርነው ብዬነበር

    • @user-gg7cf6uq4z
      @user-gg7cf6uq4z 6 หลายเดือนก่อน

      Kiyar

  • @uaesharjah4586
    @uaesharjah4586 ปีที่แล้ว

    😀😀😀❤❤❤❤

  • @halawyaibrabim9305
    @halawyaibrabim9305 ปีที่แล้ว

    አረ ተው እኔንም ጥሩኝ ስቴ ፃፍኩኝ

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 ปีที่แล้ว +1

    ሼፍ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ግን እየሩሳሌም አሸንፋለች 100 % እሷ መውሰድ ነበረባት ሁሉንም ገንዘብ ማዘን እና ውድድር አብሮ አይሄድም .ለየኔነሽ በእርግጥ መምጣቷ ትልቅ ግምት መሠጠት አለበት ❤

    • @kamplcimporter2520
      @kamplcimporter2520 ปีที่แล้ว

      Min Yeteley neger serache siga kolita silakerebech new kibir leazawinitoch

  • @ritalteib8822
    @ritalteib8822 ปีที่แล้ว

    Habeshoch moya temaru yeteredahut ngr moya yelenm habeshoch

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว +2

    የሰላጣ ቅመማ ስንቴ ተነገረ እጃችሁ ላይ አትክተፉ ተባለ ለምን ሳያዩ ይመጣሉ

  • @jameilamohamed4270
    @jameilamohamed4270 ปีที่แล้ว

    ሙያ 0 30ስጦታ ነው

  • @foziyafoziya4012
    @foziyafoziya4012 ปีที่แล้ว

    ከብር የመዳም ቅመም

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙ ጅዝ በዛ

  • @crescentmoon966
    @crescentmoon966 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ ስለምትሆኑ እናመሰግናለንth-cam.com/channels/IeSEsX9dlRGJmbGw9Qp_tw.html

  • @samuewolde8259
    @samuewolde8259 ปีที่แล้ว +1

    I am thrilled and much flabbergasted by your victory of my favorite television show. Well done sis! I understand it’s very difficult to be on the spot light but you kept your composure and did well. Kudo. I love the judges overall deliberations, guidance, and encouragement to the participants.