ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኑሮ ያለጌታ ታክቶኝ ኃጢአቴ አስመርሮኝወደ የሱሴ ብመለስ የሱ ደግነት ማርኮኝበድል ጎዳና ብገባ ፍቅሩ ነፍሴን ቢገዛ ግንባሬን ለጠላት ላልሰጥ ቃል ገባሁኝ ለጌታበመከራና በጭንቀቴ ሁሉ ጌታን አመልከዋለሁ ኑሮ ያለርሱ ጉዳት ነው ከሱ ጋር ግን ደስታ የመልካም ሁሉ መሰረት ይመስገን የኛ ጌታ ስንጨነቅ የሚራራ ስናዝን ፈዋሻችን በበረሀ ዓለም እያለን ስንጠማ እርካታችን ዞሮ መግቢያችን ኢየሱስ ማረፍያችን አንተ ነህ ብንከዳህ አያዋጣንም የደሀ ጎጆአችን ነህ ጌታ ጌታችን ጌታችን አስታውሰን 2xብለን ተጣርተን ሳናፍር እስካሁን ተጉዘናልበነገር ሁሉ መጽናትን ከጌታ ተምረናል የሚያሳፍር ስም አይደለም የሰጠኸን ጌታችንክርስቲያን ጀግንነት እንደሆነ ይረዳልን ልባችን ክፉውን ሁሉ ተቃውመን ከኃጢአት ጋራ ታግለን ጉዞአችን በድል ያከትማል የጌታን መስቀል ይዘን ክብር ክብር ሀሌሉያ 2xየነፍሳት ሁሉ ምስጋና ዙፋንህን ይክበበው በቸርነትህ ተደንቋል በልጅህ የዋጀኸው 2x
Min aynet mezmur new besmab ❤❤😭
የመቅረዝ ኳየር ዝማሬዎች ምናለ ብናገኛቸው...ቤዛ ኩሉ ወ አለም...!!!
በአዲሱ ወርቁ የማቀዉን መዝሙር...♥ እንዴት ደስ ይላል፡፡ ወንድማችን ደግሞ ሞገስ ጌታ ሰጥቶሀል፡፡ እንዲህ የድሮ መዝሙሮችን ለዛቸዉን ሳይለቁ ዘምርልን፡፡ ተባረክ
ነፍሴ የረሰረሰችበት መዝሙር:: በዚሁ መልክ ለዛቸው ሳይበላሽ ሌሎቹንም የዱሮ መዝሙሮች ብትሰራልን:: ተባረክ!
One of my all time favorite song...God bless u for this cover .
God bless you more and more Ezrco.
May the Lord pour his blessings upon you my little brother!❤️❤️❤️
አሚንንንንን ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤
Wow yene geta TEBARKE TEBARKE
Wooooooooo ezerichoooooooo I'm so glad to see you
May God bless you Ezrcho
Bless you ezra
ጌታ ይባርክህ!
God Bless You Brother Ezira !!
Am blessed with the song thank you bless you
It is great! May God bless you abundantly with your entire family Ezrecho!
ውድ ወንድሜ እዝርቾየ ለዘላለም ተባርክልኝ ከመላው ቤተሰብህ ጋር....ሳከብርህ ከልቤ ነው...ብር በልልኝ
እዝራዬ ብርክ በልልኝ ከረዥም ጊዜ በኋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሁልጊዜም ዘምር እሺ 🙏🙏❤️❤️😍😍 ብሩክ ወንድሜ
Zemenihe yibarekh samiche samiche altegabkum
ezercho beless bless you
AMEN🙏tebarkelen
thank you
God bless you 😇
ተባረክልን እዝርቾ
God bless you Read more
በጣም ደስ ይላል ነገር ግን የአዲሱ ወርቁ መዝሙር መሰለኝ
God Bless you!I am wandering to know if you were a student in SOS high school in Addis Ababa!
Really when 19-
God Bless you!I think it was between 1986 to1990 Ethiopian calendar.I was a teacher in that high school.
የሚያዳምጡት ይሰማሉth-cam.com/video/3nEaufMwoec/w-d-xo.html
ኑሮ ያለጌታ ታክቶኝ ኃጢአቴ አስመርሮኝ
ወደ የሱሴ ብመለስ የሱ ደግነት ማርኮኝ
በድል ጎዳና ብገባ ፍቅሩ ነፍሴን ቢገዛ
ግንባሬን ለጠላት ላልሰጥ ቃል ገባሁኝ ለጌታ
በመከራና በጭንቀቴ ሁሉ
ጌታን አመልከዋለሁ
ኑሮ ያለርሱ ጉዳት ነው ከሱ ጋር ግን ደስታ
የመልካም ሁሉ መሰረት ይመስገን የኛ ጌታ
ስንጨነቅ የሚራራ ስናዝን ፈዋሻችን
በበረሀ ዓለም እያለን ስንጠማ እርካታችን
ዞሮ መግቢያችን ኢየሱስ ማረፍያችን አንተ ነህ
ብንከዳህ አያዋጣንም የደሀ ጎጆአችን ነህ
ጌታ ጌታችን ጌታችን አስታውሰን 2x
ብለን ተጣርተን ሳናፍር እስካሁን ተጉዘናል
በነገር ሁሉ መጽናትን ከጌታ ተምረናል
የሚያሳፍር ስም አይደለም የሰጠኸን ጌታችን
ክርስቲያን ጀግንነት እንደሆነ ይረዳልን ልባችን
ክፉውን ሁሉ ተቃውመን ከኃጢአት ጋራ ታግለን
ጉዞአችን በድል ያከትማል የጌታን መስቀል ይዘን
ክብር ክብር ሀሌሉያ 2x
የነፍሳት ሁሉ ምስጋና ዙፋንህን ይክበበው
በቸርነትህ ተደንቋል በልጅህ የዋጀኸው 2x
Min aynet mezmur new besmab ❤❤😭
የመቅረዝ ኳየር ዝማሬዎች ምናለ ብናገኛቸው...ቤዛ ኩሉ ወ አለም...!!!
በአዲሱ ወርቁ የማቀዉን መዝሙር...♥ እንዴት ደስ ይላል፡፡ ወንድማችን ደግሞ ሞገስ ጌታ ሰጥቶሀል፡፡ እንዲህ የድሮ መዝሙሮችን ለዛቸዉን ሳይለቁ ዘምርልን፡፡ ተባረክ
ነፍሴ የረሰረሰችበት መዝሙር:: በዚሁ መልክ ለዛቸው ሳይበላሽ ሌሎቹንም የዱሮ መዝሙሮች ብትሰራልን:: ተባረክ!
One of my all time favorite song...God bless u for this cover .
God bless you more and more Ezrco.
May the Lord pour his blessings upon you my little brother!❤️❤️❤️
አሚንንንንን ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤
Wow yene geta TEBARKE TEBARKE
Wooooooooo ezerichoooooooo
I'm so glad to see you
May God bless you Ezrcho
Bless you ezra
ጌታ ይባርክህ!
God Bless You Brother Ezira !!
Am blessed with the song thank you bless you
It is great! May God bless you abundantly with your entire family Ezrecho!
ውድ ወንድሜ እዝርቾየ ለዘላለም ተባርክልኝ ከመላው ቤተሰብህ ጋር....ሳከብርህ ከልቤ ነው...ብር በልልኝ
እዝራዬ ብርክ በልልኝ ከረዥም ጊዜ በኋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሁልጊዜም ዘምር እሺ 🙏🙏❤️❤️😍😍 ብሩክ ወንድሜ
Zemenihe yibarekh samiche samiche altegabkum
ezercho beless bless you
AMEN🙏tebarkelen
thank you
God bless you 😇
ተባረክልን እዝርቾ
God bless you Read more
በጣም ደስ ይላል ነገር ግን የአዲሱ ወርቁ መዝሙር መሰለኝ
God Bless you!
I am wandering to know if you were a student in SOS high school in Addis Ababa!
Really when 19-
God Bless you!
I think it was between 1986 to1990 Ethiopian calendar.I was a teacher in that high school.
የሚያዳምጡት ይሰማሉ
th-cam.com/video/3nEaufMwoec/w-d-xo.html
ጌታ ይባርክህ!