ትላንት በእስክንድር ነጋ የተመሰረተውን ድርጅት ፋኖ ምሬ ወዳጆ፤ ፋኖ አሰግድ፤ ፋኖ ዘመነ ካሴንና ፋኖ ባየ ቀናውን ጨምሮ ውሳኔውን በመቃወም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 163

  • @Dawit-ct4nu
    @Dawit-ct4nu หลายเดือนก่อน +9

    ኑሩልኝ የኔ ጀግናዎች ትግሉ የገባቸው ናቸው::

  • @user-kw1qh6dh7u
    @user-kw1qh6dh7u หลายเดือนก่อน +2

    ድል፡ለፋኖ

  • @user-kw1qh6dh7u
    @user-kw1qh6dh7u หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ፡ተባረክልኝ፡እድሜ፡ይስጥህ።

  • @chalachewhaile7413
    @chalachewhaile7413 หลายเดือนก่อน +6

    አማራ በታሪኩ ብዙ ግዜ ታግሏል ግን ጫፍ ላይ ሲደርስ ይጨናገፋል ምክንያቱም እንደ እስክንድር ያለ እንክርዳዶች በመሀል ገብተው ስለሚጠልፉት ነው አሁንም መላው የአማራን ህዝብ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት እየተናነቀው ይገኛልየ ምክንያቱም እስከንድር እያደረገ ያለው ስሞኑን ሽመልስ አብዲሳ አማራን ስድስት ክልል እናደረገዋለን ብሎ ነበር ምንም ሳይቆይ እስክንድር ጀመረላቸው

    • @jochenparker8925
      @jochenparker8925 หลายเดือนก่อน +1

      @@chalachewhaile7413 እስክድር ብቻ አይደለም የሚሳሳተው ፣ ብዙዎች ናቸው ። ዐማራን ለትግረ መሸጥ የሚፈልጉ አሉ፣ በውስጣቸው አዲስ የሙስና ቡድን መፍጠር የሚፈልጉ አሉ፣ ጥቅም እንጀደ የዐማራ ነጻ መውጣትም የማይፈልጉም አሉ። በትግሉ ውስጥ ብዙ ቆሻሻ፣ አስመሳይ ሞልቷል ከባድ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ብልጣብልጥ ቢበዛም ፣ ከዐማራ ሕዝበ የመሀበልጥ ግን እስክሁን አልተፈጠረም። !!!!!
      ለወደፊትም አይኖርም። 70 % ፐርሰንቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠራ ከሙስና የጸዳ የዐማራ አስተዳደር እንዲፈጠር ስለማይፈልግም ። በሌብነት ፣ በዝርፊያ፣ በሙዝና ሐፍታም መሆን ስለማይችል ። የሌባውን ኔትወርክ
      ወገብ ለመቁረጥ በማያሻማ መልኩ ፣ ከሁሉም ነገር የጸዳ የፋኖ አስተዳደር ያስፈልጋል ። !!!!!

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut หลายเดือนก่อน +6

    ዘሜመሪችንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZEDKA-f8m
    @ZEDKA-f8m หลายเดือนก่อน +2

    ሺ አለቃ ዝናቡ በዕድሜህ ወጣት አስተሳሰብህ ምጡቅ እውነተኛ የአባቶቻችን ልጅ ዕድሜህን ያርዝመው።

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w หลายเดือนก่อน +1

    የናተ አለመስማማት ለመግስት ደስታ ነው ብታስቡበት ጥሩ ነው

  • @FirewMesikre
    @FirewMesikre หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ነጋ ፋኖን አይወክልም ።

  • @mathewosyihayis7748
    @mathewosyihayis7748 หลายเดือนก่อน +3

    Betam tasazinalachu!!!!

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 หลายเดือนก่อน +5

    ትግሉ ለምን ረዥም ጊዜ ወሰደ ይህ ጥናት ያስፈልገዋል ውጤታማ ለመሆን። ሕወሐትና እስክንድርም ትግሉ እንዲጓተት አድርገውታል።

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p หลายเดือนก่อน

      ምን ማስረጃ አለህ ትክክለኛውን መረጃ አቅርብ

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 หลายเดือนก่อน +9

    መቼም አንማርም። አንድ ሰውን ማባረር እየቻሉ፣ ይሄው ከፈላቸው።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre หลายเดือนก่อน +1

    Kiber yigebahel arbegna shihaleqa zinabu lingerh fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eskemame9074
    @eskemame9074 หลายเดือนก่อน +7

    Errre zeme eyale mindenew eskinder. Zeme is hero

  • @user-nf6ed2sz2m
    @user-nf6ed2sz2m หลายเดือนก่อน +2

    ስሜ አይዞህ በርታ።

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4u หลายเดือนก่อน +10

    Eskinder is the second Lidetu

  • @aschalemolla184
    @aschalemolla184 หลายเดือนก่อน +5

    እስክንድር እንዴት ፋኖን እመራለሁብሎስ ያስባል።አይቻልም በርግጥ ጎበዝ ነዉ ነገር ግን የፋኖን አደረጃጀት የመምራት ብቃትም ልምድም የለዉም።ስልጣን ከሆነ ከዚሕ ዉጭ ቦታ ይሰጠዉ።ለምሳል ኮምንኬሽን መሪ እና ሊሎች።ስለዚሕ አስክንድርን መ ም ረጥ ቁጥ 3ኢሀድግን ለፋኖ አደረጃጀት እንደመ ምረጥ ነዉ የሚታየኝ።ኖኖኖኖኖኖኖኖ አሰክነድር የፍኖ መሪ በፍጹም።ድጋሚ ስተ ት እንዳይሰራ።

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 หลายเดือนก่อน

      @@aschalemolla184
      ሰገጤ መጀመሪያ ራስህን መግለፅ ቻል።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre หลายเดือนก่อน +1

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4u หลายเดือนก่อน +4

    U are absolutely correct

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha หลายเดือนก่อน +1

    ትግሉን፣በጋራ፣መምራት፣ይቻላን፣❤

  • @fentahunabebed7843
    @fentahunabebed7843 หลายเดือนก่อน +4

    Wowu Zinabu................

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 หลายเดือนก่อน +5

    ትግሉ ለምን ረዥም ጊዜ ወሰደ ይህ ጥናት ያስፈልገዋል ውጤታማ ለመሆን።

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 หลายเดือนก่อน +7

    አይ እስክንድር ትልቅ ውርደት ነው የተዋረደ።እሱም በአማራ ደም ቀለደ።እሱም የአማራ ጠላት ሆነ።ያማል

    • @yalembeza3163
      @yalembeza3163 หลายเดือนก่อน

      በቴክክል ገልጠኸዋልልል። አይ እስክንድር ጠላፊ በሽታ ይጥለፍህ።

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p หลายเดือนก่อน

      የአማራ ጥላት መሆኑን ማስረጃችሁን አቅርቡ ምድረ ገረድ ባዳብከፋፋይ አይ የአማራ አማራ መቼም እንተ እያላችሁ አያሸንፍም እንዲህ እደታመሳችሁ ለኦሮሙማው ባሪያ እዳትነሱሆነችሁ ትደቃላችሁ እመኑኝ

  • @bialfewbiadgie8868
    @bialfewbiadgie8868 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር የሚባል የፓርቲ ኢንኩቢተር መወገድ አለበት !!!

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n หลายเดือนก่อน +4

    እስክንድር የፋኖ መሪ ??? ይናፍቀዋል እኔ የጎንደር አማራ ነኝ.... እስክንድርን እወደዋለሁ ነገር ግን ከአዲስ አበባ ሮጦ ሄዶ ስንት እና ስንት የደሙ የሞቱ ፋኖወችን ልምራ ማለቱ እያስጠላኝ ነው... እስክንድር ሊሆን የሚችለው የሸዋ ፋኖ ቃል አቀባይ ብቻ እና እና ብቻ ነው.. በአማራ ትግል እቀልዳለሁ ካለ በጥይት ነው የምንደፋው...

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p หลายเดือนก่อน

      ጂይል ደቆሮ መድፋት ቀላል መስሎሀን እደፋለሁ ስትል ትደፋለህ እኮ የአማራ ትግል መቼውም አያሸንፍም እደነተ አይነት የግመል ሽንት እያላችሁ እየተጎተታችሁ የኦሮሞ።መሪ ባሪያ ነው እምኮኑት እድሜ ልካችሁን ተበታትነችሁ እደኮርድ ህዝብ ተበታትነችሁ ትቀራላችሁ ምድረ ካድሬ ከፋፋይ ሁላ

    • @GjfyrHjhhh
      @GjfyrHjhhh หลายเดือนก่อน

      @@user-zb7cf3go6n ሀቅ ነው ዘሜ ተቀምጦ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi หลายเดือนก่อน +3

    የወያኔ እና ብልግና ዉ ኦነግ እየተጨፈጨፈ ለአለዉ ህዝብ አማራ ብታስብለት አይሻልም ለሥልጣን ከምትቸኩል ያሳዝዉ ማንኛቹህም ለእኔ አንድ ናቹህ ግን ለጠላት ደስ ለማሰኘት ለሚጨፈጨፈዉ አማራ አለማሰባቹህን እንደ አንድ አማራ ያሳዝናል

  • @ManayeTefera
    @ManayeTefera หลายเดือนก่อน +6

    መፈተን ያለ ነው ፈተናን መወጣት ጀግንነት ነው ተወጡት

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 หลายเดือนก่อน +2

    Ebakachihu mejemeria merzu Abey yeweged eskindir seltan yemesha aymeselegnim

  • @user-ve5kn6oo1s
    @user-ve5kn6oo1s หลายเดือนก่อน +4

    እስክድር ምንአገበው

  • @user-qd2zt5ev5p
    @user-qd2zt5ev5p หลายเดือนก่อน +1

    አማራእነት እንዴት ሊሸጥ ይችላል መሪነትን ጥሩ ስላልሆነ ትግላችንን እንቀጥል

  • @bahirdartanadar5017
    @bahirdartanadar5017 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን የምን ስልጣን ነው ያማረው ይሄ ሰውዬ
    አሁን እሱን አይደለም ምንፈልገው አልሞ ተኳሽ እንጂ አስኬው ወደ ኀላ ቆይ ብልፅግናን በመቅጣት ላይ ነን፡፡

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie หลายเดือนก่อน +3

    አብይ የአሜሪካ ቀኝ ክንፍ ሲሆን እስክንድር ደግሞ በግራ ክንፍነት የፋኖን ትግል ባቋራጭ ለመጥለፍ የተላከ ሰው መሆኑን እወቁ

  • @zebdiyoschaffa3165
    @zebdiyoschaffa3165 หลายเดือนก่อน +3

    የናንተ አለመስማማት ለመግስት መንገድ መክፈት እንደ ማለት ነዉ ዋ ያሳፍራል

  • @eskemame9074
    @eskemame9074 หลายเดือนก่อน +6

    Zeme zeme zeme

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ หลายเดือนก่อน +3

    ዘሜብቻ። መሪ የሀቅ ለአማራ መቆርቆሩ ያስታውቃል።

  • @jochenparker8925
    @jochenparker8925 หลายเดือนก่อน +3

    የዐማራ ፋኖ የጠራ፣ በጣም የጸዳ፣ ዐማራ የሆነ በጣም ብቃት ያለው ታ ጋ ይ ዋና የ አ መ ራ ር አ ማ ካ ሪ እ ን ደ ጋ ሽ ተ ክ ሌ ይ ሻ ው (የሞረሽ ወገኔ መስራች ! ! !!) ሰው በጣም ያስፈልጋል። !!!!!
    እስክንድር የ አ መ ራ ር አ ካ ል መሆን አይችልም !! ዐመራር የመሆን ስጦታ ፈ ጽ ሞ የ ለ ው ም። እነ ገዱና እንጀነር እንዲሀም የብአዴን ና የወያኔ ዝርያ ያለውን በትግሉ ዙሪያ ማሳተፍ እነደ የዐማራን ሕዝብ
    መካድ ሊመዘገብ ፣ ሊያዝ ይገባል ። (አሜሪካ) ምእራብያውያን፣ ጠላት እንጅ ወዳጅ ሆነው አያውቁም። ቡርኪና ፋሶ ፣ ትራኦሪ የ35 ዓመት ወጣት ምሳሌ ይሁናችሁ ። !!!!!

  • @user-kj2mk5wt8j
    @user-kj2mk5wt8j หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ ምናላቸው ስንት ምሁር ባለበት ሀገር የጠላት መሳቂያና መሳለቂያ አያድርጉን በጣም አሳፈራችሁን አሁን ቶሎ መፍትሄ ይደረግ ስማቸው

  • @biniammekonnen2130
    @biniammekonnen2130 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ሰንበሌጥ ቢመዘዝ ቤት ዝናብ አያፈስም ከመከፋፈል ማባረር ይሻላል።ማስወገድ አይደለም

  • @MergatJon
    @MergatJon หลายเดือนก่อน +3

    only zeme yetlglu lekuash

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 หลายเดือนก่อน +4

    እስክንድር በጣም የምወደው ሰው ነው ነገርግን ትናንት እስኬ የሰራው ስተት ግን በጣም አሳዝኖኛልም አሳፍሮኛልም ምክንያቱም የአራቱ ክፍለ ሀገራት ማለትም የጎንደር የጎጃም የሸዋና የወሎ የፋኖ መሪዎችን ያሳተፈ ዘላቂ መግባባትን ያማከለና ውይይት አድርገው ማንም ይመረጥ ነገርግን ሁሉም የፋኖ መሪዎች መገኘት ነበረባቸው ስለዚህ እስኬ እውነትም የስልጣን ጥማት አለበት ምሳሌ የጎጃምን ፋኖ ወክሎ የቀረበው የተባለው ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ነው ይህ ልጅ ደግሞ አ/አበባ ላይ ባልደራስን በከፍተኛ ደረጃ ሲደግፍ የነበረ የፖለቲካ ጥማተኛ ነው ይህን ስል ግን በቂ ትግል አድርጓል እንደ እስክንድር ነጋ አሁን መከፋፈላቸውን ግን ማቆም አለባቸው 😂😢😢😢ምን ለማለት ተፈልጎነው መስዋትነት የተከፈለበት ትግል እንዲህ መጠላለፍ ስለዚህ እስኬን ከአማራ ትግል እንዲገባው ማድረግ ወይም ከትግሉ ማስወጣት ነው ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @yoha1998
    @yoha1998 หลายเดือนก่อน +4

    የተምታታ ወሬ ነው። በአንድ በኩል አልተሳተፍንም ይላል። መልሶ ደግሞ ተወያይተን ስላላመንበት ይላል። ጎጃሜው እምቢ ያለው ስልጣኑ ለምን ለዘመነ ካሴ አልተሰጠም ነው

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y หลายเดือนก่อน +3

    እሰክንድር እየበጠበጠ ነው ያለው ሲጀመር ፋኖ ነበር እንዴ?? ከየት መጥቶ መሪ ሆነ? ሆሆሆሆሆ የጉድ ሀገረ 😏

  • @solomonbalew6495
    @solomonbalew6495 หลายเดือนก่อน +2

    Fano leader liey is sin okay

  • @enatneshinega6105
    @enatneshinega6105 หลายเดือนก่อน +1

    Gergebagn

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖ ዝናቡ ቆም ብለህ አስብ አደራ እንደይሀፓ እንዳንሆን ዝናቡ ከመናገር መቆጠብ ያስፈልጋል ለማንም ጋዜጠኛ ነኚ ባይ እንዲህ መለፍለፍ የለብህም ዝናቡ ዛሬ ለብልፅግና ሰርግና ምላሽ ነው እባክህ ሰከን በል በታረደው አማራስም

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p หลายเดือนก่อน +1

    አየ አማራ እደው ማነው የረገመው ልጅ አይውጣልህ ያለው?ጥላት ይሄን ነበር እሚፈልገው መሳቂያ መሳለቂያ አደረጋችሁት የአማራን ትግል በራሱ ልጆች በባዳነት ለመከፋፈል እሚሰሩ ያሳዝነልእዴት እስከደር ርም አማራ እኮ ነው ምን ሆነችሁ ነው እስኪ ድብቅ ሴራ የተባለውን በመረጃ አውጡ እነ አሳዩት ለህዝቡ ምድረ ባዳ እመኑኝ አብይ ይሄን ነው እሚፈልገው የአብይ ካድሬወች ሰሞኑን ሰርግነ ምላሻቸው ሆኖዋን በውስጥ በውይይት እሚፈታውን በአደባባይ ለጥላት መሳቂያ መሆን ያሳፍራል በዚህ አይነት የአማራ ትግል እደግመል ሽንት ወደሆዋላ እየጎተታችሁ ጭራሽ ማሸነፍ ማለት እዳታስቡት

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 หลายเดือนก่อน +2

    መጥፎ ቃል አትናገሩ
    እንዲሥማሙ ሞክሩ

  • @enabfanonegn
    @enabfanonegn หลายเดือนก่อน +1

    ዠዠመነአራሰን የሚወ

  • @user-bd5ot1qf7g
    @user-bd5ot1qf7g หลายเดือนก่อน

    ከፋኖ ያፈነገጠ ሰው ፋኖ አይደለም ተጠንቀቁ መስሎ እየታገለ ሊሆን ይችላል የአራቱ ብሔረ አማራ ፋኖ የመረጠው መሪ መሆን አለበት ። ችግር ያለበት ካለ በሲስተም ያለኮሽታ ያዙትና ዋጋውን ስጡት ቀላል ነገር አይደለምና የደከማችሁበት ከንቱ እንዳይሆን ጊዜ አትስጡት ። ትግሬ ወይም ኦሮሞ ሊሆን ይችላል አማራ ዘሩን ጠንቅቆ ማወቅ አለበት ድል ለፋኖ ። ከመካከላችሁ ልዩነትን እንርዳድን ይሁዳን አስወግዱ በራሴ አስተያየት እስክንድር በፋኖ ሰም ባይጠራ ጥሩ ነው ። ምክንያቱም ህዝባችን የሚያምነው ሰው መመረጥ አለበት ካልሆነ ችግሩ የባሰ ይሆናል ።

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt หลายเดือนก่อน

    በአንጻሩ የሌሎችም ፋኖ መሪዎች ምርጫ መከበረ አለበት ። በተጨማሪም መረጠው ስብሳቢያችንን አገኝተና ያሉትን የፋኖ መሪዎች የመረጡበትን ምክንያት መጠየቅ መረዳት ማክበር አሰፈላጊ ሆኖ ሳለ በመጨረሻ ሰአት የምረጫውን ወጤት አወቆ እረግጦ የወጣውን አካል የእውነት ይሁን የውሸት ምክንያቱን ተቀብሎ በቻ ማራገብ ፍታዊነት ነው በዬ አለምን በአማራው መሀልም የነበረውን የቃል ማክበር መሀላን ያራከሰ ነው ። አቶ ምንአላቸው በእነ አቶ አማራ አኪ(ኤሊያሰ ደምሴ) ተጠልፎ የወደቀ ግለሰብ ነው ።ሰለ ምርጫውም አሰቀደሞ እንዴት ማክሸፍ እናዳለበት ምክር ሲሰጥ የነበር የባአዴን ተላላኪ ነው እንዴት የዚህ አይነት የሰነ ምግባር ጉልት የሚታይበትን ሰው ቃል ማመን ይቻላል።

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y หลายเดือนก่อน

    እስክንድር መሪ ቢሆን ምን ችግር አለዉ?የአማራ ፋኖን ገና ከጠዋቱና በየእስርቤቱ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲታገል እንደነበረ አለም ያዉቀዋል፡፡እስክንድር ከአስር ቤት ነዉ የወጣዉ፡፡ምን ዉጪ ይላል፡፡ያለአስክንድር አይቀናቸሁም፡፡አማራ ፋኖ ብለህ ብትመጣ ለጊዘዉ እንጂ ብዙ ርቀት አትሄዱ፡፡

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 หลายเดือนก่อน +2

    ተመልከቱት !!ይህን ዜና
    የወሎ ዕዝ አልተሳተፍኩም፣ዝናቡም አልተሳተፍንም ካሉ በኋላ ግን ተወያይተን በሂደቱ ስላላመንበት... አይጋጭም ?
    አማራ አሳዘነኝ።የአማራን ህዝብ ጠቅልለው ለአብይ አህመድ አስረከቡት።
    ምሬና ዝናቡ በጥቅሉ ለምን እንደተቃወሙት ያቀረቡት ምክንያት የለም !!
    ጎጤዎች እንኳን ደስ አላችሁ !!
    እስክንድር ሹልክ የሚልበት ዘመነ የሚፀናበት መለኪያው ምንድን ነው ?
    አትጠራጠሩ በአማራ የህልውና ትግል ጎዳና ላይ ትልቁ ጉቶ የትናንቱ አርበኞች ግንቦት 7 የዛሬው "ፋኖ" ዘመነ ካሴ ነው !! አለቃው ብርሃኑ ነጋ አግ7ን በእጅ መንሻነት ለአብይ እንደሸጠው ሁሉ ዘመነም የፋኖን ትግል ለአብይ የሚሸጥበት የታሪክ ግጥምጥሞሽ ላይ መድረሳችን እውን ሆኗል።🛑
    ማን ትግሉን ጥሎ እንደሚወጣና ማን እንደሚፀና የምናየው ይሆናል!!!🛑🛑🛑

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p หลายเดือนก่อน

      ትክክል እነዚህ ጎጠኛ የአማራን ህዝብ ትግል እደግመል ሽንት ወደሆዋላ እሚጎትቱን እደነዚህ አይነት ባዳ ጎጠኞች ነቸው አይ አማራ እደው ማነው ልጅ አይውጣልሽ ብሎ የረገመው ምቀኝነት መበላላት መከፋፍል ቱ አቦ የኦሮሙማው መሪ ዛሬ ስር ግን ምላሻቸው እስከካድሬወቻቸው ሆኑዋል ደስ ይበላችሁ እነጌጠኞች ግን ይህ ህዝብ በነዚህ ባዳ ጎጠኞች መከራውን እያየ ነው ያሳዝነል

  • @ermiyasgetahun3033
    @ermiyasgetahun3033 หลายเดือนก่อน

    አይ ፋኖ እናንተናችሁ አማራን ነፃ የምታወጡት አሳዛኞች ሁለት ጥፋ ከአገር ጥፋ

  • @DemewezWerkye-vw6ll
    @DemewezWerkye-vw6ll หลายเดือนก่อน +1

    Eskiderim hone zemene ye amaharan hizb aywokilum huletum yesiltan timegnoch nachew lela bihon yeshalal

  • @asmara3973
    @asmara3973 หลายเดือนก่อน +4

    እባክሽ አሁን እተርኔት ተከፍቱ ለፋኖ አዛዥች ስልክ አትደውሉ በተለይ ምናላቸው እምትባል ፋኖ ማንም በደወለላቹ ቁጥር ስልክ አታንሱ

  • @yoha1998
    @yoha1998 หลายเดือนก่อน +1

    እማራ መቼም ተባብሮ አያውቅም።አብይ አህመድ እንዴት ደስ ይለው። ይህን የአማራ መልፈስፈስ ለዕድሜው ማራዘሚያው እንዴት ይጠቅመው

    • @sewinetadmasu3902
      @sewinetadmasu3902 หลายเดือนก่อน

      አማራ ደግ ስለሆነ እስክንድርን አስጠጋው።ግን እስክንድር ካደ

  • @belawe9768
    @belawe9768 หลายเดือนก่อน +1

    😭😁ለጊዜው ማኒፌሥቶ አያሥፈልግም
    ፋኖ አንድ ድርጂት ሁኖ በአንድ መሪ ይመራ ማኒፌሥቶም ያውጣ ብለው ሚወተውቱ ግለሠቦች ግባቸው ግልጥ አይደለም ለምን ሚለውን ጥቅሙን አልነገሩንም
    ፋኖ ሥሙ አንድ ድረጂት ነው። በአካባቢ ተመሥርተው መዋጉ አደረጃጀቶች አባላቶቹ ናቸው። ለአማራ ህልውና እዋጋለሁ ብልጥግናን ደምሥሼ በእኩልነት ምንኖርባትን አገር አመጣለሁ ብሎናል ፋኖ በቂ ነው
    ሥለዚህ ማኒፌሥቶ አያሥፈልግም። ከድል በኋላ ማውጣት ሥለሚቻል።
    ግን እሥክንድር ከፈለጉት ሸዋ መሪ ይሁን
    ፋኖ በኮምቴ በጋራ በድምጥ ብልጫ ነው መመራት ሚኖርበት

  • @zalems8485
    @zalems8485 หลายเดือนก่อน +1

    Eskinder is by far most important person in the world even in religious believe his success and struggle is real based on his life time experience above all ur work is considered to be gotegenet

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ፋኖ ነበር ወይ??? ከዬት መጥቶ መሪ ሆነ? አየደብረውም ወይ እሱስ? ፈኖ ወጥር በእርቅ ለመዳመደ መጣ አየሸ እሰከድር መን ነካው???

  • @shegawtafere-ce3vb
    @shegawtafere-ce3vb หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ከፋፋይ ሚዲያ ነው

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v หลายเดือนก่อน

    አገርንእደቀቀላልድራማእደትምርጫ።የጫካቢሮአሁኑተያያዙ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 หลายเดือนก่อน +3

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice!!! No one individual is more important than Ethiopia , the Amhara people and all ethiopians !!! Unity the source of Strengths !!! "Hoddamocheena yehoddamochee wakkellochee yettem alluu"!!! United you stand and get Strengths, Strengths !!!

    • @danielballe5021
      @danielballe5021 หลายเดือนก่อน

      ????? ጡሩንባ ሚዲያ የብልፅግና ሚዲያ ነው እንዳታምኑት በብልፅግና የሚደጎም የታዋቂ ጋዜጠኞችንና የፋኖዎችነ ድሞፅ በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ እውነት አስመስሎ የፋኖን አንድነት ለማስተጓጎል የሚሰራ የውሸት ቅንብር ነው ። የበሻሻው አራዳ

  • @Addis-zg7pm
    @Addis-zg7pm หลายเดือนก่อน

    እስክድር የፋኖ መሪ መሆንየለበትም ከጀዋር ጋር ግንኙነትአለው ሲቀጥል አጪበርባሪ ነው

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ነጋ በወያኔ እስር ቤት በነበረ ጊዜ እነ ዘመነ ካሴ ለወያኔ ታሸረግዱ ነበረ፡፡ ታደቡ!

  • @tigistmesele2751
    @tigistmesele2751 หลายเดือนก่อน

    Eskender left his party and take advantaged from Fano for his own interest. if he was jegna, he should stick with his Owen party and fight.

  • @shewangizawcherinet355
    @shewangizawcherinet355 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ምናላቸው። እንዲህ ጎጠኛ መሆንህ ያሳዝኛል። በጣም ወረድክ። ባንተ ቤት ጎጃም (ዘመነ ካልተመረጠ) ትክክል አይደለም ማለት ነው? አትረባም። ዘመነን እዘለው።

    • @FreeEthiopia14
      @FreeEthiopia14 หลายเดือนก่อน

      Eskander is not Amhara. 😂😂😂

  • @felekewolde3824
    @felekewolde3824 หลายเดือนก่อน

    መቼም በእናንተ ተስፋ ማድረግ አይቻልም።

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር ደሞ መቸ ነው አርበኛ የሆነ??? ገዳም ተደብቆ መነኮሳትን አስፈጀ እንጂ። ወስላታ

  • @user-oo1ni8ex7y
    @user-oo1ni8ex7y หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ምን ያዉቃል ሚኒሻኮ ነዉ

  • @behailuzewdie5506
    @behailuzewdie5506 หลายเดือนก่อน +2

    አንተና አለቃህም ለሆዴችሁና ለስልጣን ነው እሩጫችሁ ግን ክመንደር አታልፉም አስተስባችሁና ጭንቅላታችሁ ክዛ ያለፈ አይደልእም

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 หลายเดือนก่อน

    የፋኖ መሪዎች ልታፍሩ ይገባል እንዴት እነ ሽመልስ አብድሳ ከፍት አሥቀመጦ እንድህ ያለ ጭቅጭቅ ይገባል?

  • @MuluLagisso-xh7ro
    @MuluLagisso-xh7ro 18 วันที่ผ่านมา

    Eskendere is a great man why are you julsing him I wonder e

  • @Sebat24
    @Sebat24 หลายเดือนก่อน +3

    ጡሩንባ media እውነተኛ መረጃ👍❤👍❤👍❤❤

    • @danielballe5021
      @danielballe5021 หลายเดือนก่อน

      ????? ጡሩንባ ሚዲያ የብልፅግና ሚዲያ ነው እንዳታምኑት በብልፅግና የሚደጎም የታዋቂ ጋዜጠኞችንና የፋኖዎችነ ድሞፅ በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ እውነት አስመስሎ የፋኖን አንድነት ለማስተጓጎል የሚሰራ የውሸት ቅንብር ነው ። የበሻሻው አራዳ

    • @danielballe5021
      @danielballe5021 หลายเดือนก่อน

      ????? ጡሩንባ ሚዲያ የብልፅግና ሚዲያ ነው እንዳታምኑት በብልፅግና የሚደጎም የታዋቂ ጋዜጠኞችንና የፋኖዎችነ ድሞፅ በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ እውነት አስመስሎ የፋኖን አንድነት ለማስተጓጎል የሚሰራ የውሸት ቅንብር ነው ። የበሻሻው አራዳ

  • @ewunetumerera9388
    @ewunetumerera9388 หลายเดือนก่อน +1

    I know that Eskinder has been political fighter but he was not born for it and is not successful.

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 หลายเดือนก่อน

    የትይደርሳል የተባለ በሬ ሉካንዳ ቤት ተገኘ አሉ ። አዝናለው!!!!!

  • @avir1559
    @avir1559 หลายเดือนก่อน +1

    አተካፋይ

  • @GalilaGalila-eq9qj
    @GalilaGalila-eq9qj หลายเดือนก่อน +1

    በጣምደሥብሎናል መራችን ሥግድርነው😊 ተረጋጉ በቃ ተተቀባ ማንምአይሽረው

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 หลายเดือนก่อน +1

    No Eskinder

  • @IbrahimEshete
    @IbrahimEshete หลายเดือนก่อน +1

    እስከንደርን ማስወገድ ነው

  • @htdf8217
    @htdf8217 หลายเดือนก่อน +3

    እስክድር ይሄ ሹጢ ሞጥሟጣ

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3j หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል እሰክንድር በእሰር ቤት አይምሮው ስለተነካ ፋኖን መምራት አይችልም

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 หลายเดือนก่อน +1

    Key individuals who running here and there to haijack the amhara struggke
    1 Betenachew Tsegie who denied the existence of the amhara ppl as the ppl and declared his100:/100 root
    2. Dawit W/ giorgis another power monger
    3. Habtamu Ayalew who was TPLF ordinary cadre
    4. Neamin zeleke who pretended to be amhara but later came out oromo untill Abiye released TPLF agents
    5. Maseresha setie who hides somewhere but has never shoot a single bullete
    6. Eskinder nega who has used the diaspora amhara funds to divide the amhara fanos and who is responsible for the genocide of the amhara ppl by his unwise move like demanding UN to register the oromo qeerroos as terrorists
    So anarchistic eskinder needs to leave from the amhara issue and go and his tegere families in tigray

  • @Engineer-y1e
    @Engineer-y1e หลายเดือนก่อน

    ምናላቸው አንተ የተማርክ ሰው አይደለህም ? በጣም ያሳዝናል ፣ ይመራናል የሚሉትን ይምራ ፣እኛን አይመራም የሚሉት ራሳቸው የሚመራቸውን መርጠው ይምሩ ፣ ከዛ ውጪ ስም በመጠፋፋት ፣በመጠላለፍ ለውጥ አይመጣም ፤ አስረስ ባለፈው የተናገረው በጣም ያሳዝናል ፣ እኛ እርምጃ እንወስዳለን ማለት የድድብና ጥግ ነው ፣ ሁሉም በመሰለው ትክክለኛ ነው ባለው ይታገሉ ፣ ከዛ ውጪ እኛ ብቻ ነን አለቃ የምንሆነው ማለት ነውር ነው ፣ ከእስክንድር ጋር መስራት የሚፈልጉት በራሳቸው መንገድ ይታገሉ። የኔ ትግል ብቻ ነው ትክክል ማለት ደደብነት ፣ መፈራረጁ ውድቀት ነው የሚመጣው እስክንድርን ገለህ አአ እመጣለሁ ማለት አታስቡ ፣ ከእንዳንተ ያለ ዲክታተር አብይ ይሻላል

  • @user-oo1ni8ex7y
    @user-oo1ni8ex7y หลายเดือนก่อน +1

    ሼባዉ ዶራል መሰብሰብ ቀረ ከሰራችሁ ወራዶች

  • @birtukankassu7356
    @birtukankassu7356 หลายเดือนก่อน +1

    Gen lmdnew kftt ymfteru ltlat Serena mlas yonl ebkchu selm fteru

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t หลายเดือนก่อน

    እረ ዘሜሜሜሜሜሜሜሜ

  • @Motiv923
    @Motiv923 หลายเดือนก่อน

    የደንቆር ስብስብ

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 หลายเดือนก่อน +2

    Come on bro.??????

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e หลายเดือนก่อน +1

    1 mehon kalichalk maninim netsa tatawotam
    Rasikinm netsa atawotam

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 หลายเดือนก่อน +1

    Who think you guys are.??????? So sad .

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 หลายเดือนก่อน +1

    Ezeh GA seltan ayasefelegim mejemeria gangeril yeweged Fano lesetan endatewagu feracha alegn bezeh mehal weyane seltan lay fit en dayel gedyelem besal hunu yerse berse shikucha bekoy tiru new Eskindir telk weleta yekefelal new Abey sayeweged Adera Adera??? ¿?

  • @SilamlakMulatu
    @SilamlakMulatu หลายเดือนก่อน +1

    amara jib new lehizbu sayihon lrasu timatun markat inj leminim ayitekmum rasu biadin mehonachihun asawekachihun leba hula

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር አዲስአበባ ውስጥ ፓርቲ መስርቶ ሲል
    😂
    ህዝቡ ብሎ ሸኝቶታል

  • @abebeeshetu5232
    @abebeeshetu5232 หลายเดือนก่อน +1

    Tell me the reason why Eskinder is prohibited from leading Fano! What is the reason Zemene is the only candidate to lead Fano! የእስክንድር መመረጥ ድብቅ ሴራ ለምን ሆነ? Just tell me? ለመሆኑ እስክንድር ብቻውን ከሆነ የት ይደርሳል?! እናንተ ጥላችሁ ከወጣችሁ እስካሁን እንዳደረጋችሁት የምትስማሙ እዞች ብቻችሁን ለምን አትሰባሰቡም?! ለምን ወደጎን ጦርነት አስፈለገ?! ጥቂቶች ከሆኑ እንደምን ትግሉን ይጠልፉታል?! አስረዳኝ፡፡

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e หลายเดือนก่อน +1

    Stasafru

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c หลายเดือนก่อน

    Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal

  • @gebrehanagirma5312
    @gebrehanagirma5312 หลายเดือนก่อน +1

    dedeboch drom kizenam alama yelewum bektoch

  • @shortlife9145
    @shortlife9145 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመነም እስክንድርም ምርጫ ውስጥ መግባት የለባቸውም በጭራሽ ሁለቱም አይሆኑም ።

    • @danielballe5021
      @danielballe5021 หลายเดือนก่อน

      ????? ጡሩንባ ሚዲያ የብልፅግና ሚዲያ ነው እንዳታምኑት በብልፅግና የሚደጎም የታዋቂ ጋዜጠኞችንና የፋኖዎችነ ድሞፅ በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ እውነት አስመስሎ የፋኖን አንድነት ለማስተጓጎል የሚሰራ የውሸት ቅንብር ነው ። የበሻሻው አራዳ

  • @Meketafasel
    @Meketafasel หลายเดือนก่อน

    የሴራ ፕሮፓጋንዳ ሴራ!!!!

  • @abrahammihret6239
    @abrahammihret6239 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ዘመነም ሆነ እስክንድር በዚህ አቅማቸው ለመሪነት አይመጥኑም! አዛብጣ ሁሉ ሸውራራ ሚድያ!

  • @FreeEthiopia14
    @FreeEthiopia14 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንደር መቼ ነው መሪ የሚፈጥረው? የደርግ፥ የወያኔ፥የግንቦት ሰባት፥PP: ዛሬ ደግሞ የእስክንድር መሳሪያ ተሸካሚና ወታደር ይሁን የምትሉ ሆዳሞች አደብ ግዙ፤፥😢😢😢😢😢