ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስካሁን ከየዋቸው ትምህርቶች ይኸኛው ገራሚ ትምህርት ነው ወንድሜ ፀጋህን ያብዛልህ ከቻልክ ግን ልክ የ A ሜጀር ዋሽንት አሰራር እንደነገርከን የሁሉን በየክፍሉ ብታሳየን የተሻለ ነው በርታልኝ!
Eshi wendme....amesegnalew
መልካም ስራ ወንድም ቾቤ የሚያውቁትን ለሰው እንደማሳወቅ መልካም ነገር የለም፣ ነገር ግን የዋሽንቱ ቁመት ስንት እንዳሆነ አልገለጽክም እናም ደግም በእያንዳንዱ ቀዳዳ መሀል ያለውን ርቀት በሴንቲ ሜትር ብታስቀምጥ ከመልካም ስራህ ጋር
Be mejemeriaw tmhrt lay ale wendme...
ልኬቱስንትነዉ
44.8 new wendme
ዋሽንት ሰርቸ ግን አልሰራ አለኝ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል የለኝም ተባረክ ❤❤❤❤❤
Amesegnalew 🙏🙏🙏
Wondem betam amesegnalewMengzem ምርጥ ትምህርቶች በfree አይገኙም አንተ ግን በነፃ ይሄን እውቀት ስላሳየህን እግዚሀብየር አብዝቶ ይስጥልን
🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ ብሎይኛል። ለየት ያለ ምርጥ አቀራረብ ነው። ያለህን ሳትደብቅ አካፈልክልን፤ ህያው እግዚአብሔር አብቶ ይስጥህ። ለትውልድ የሚተርፍ ስራ ነውና። ጥያቄ፦ ከአንድ ቅኝት በላይ በአንድ ኮንዲት መስራት ብታሳየን እንደጀመርከው! God bless you!!!
እሺ 🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ወንድሜ፡፡እግዚኣብሔር ይብርክህ። ልክ እንደ A ሜጀር የሌሎችን ሜጀርም ብታሳየን ጥሩ ነው፡፡
Eshi wendme amesegnalew
ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አንደኛ
🙏🙏🙏
በጣም ቅን ልጅ ነህ ወንድሜ ቾምቤ። እያንዳንዱ ልኬት ላይ አንድ ሳንቲ ሜትር ጨምሩበት ስሰሩ። ሲለካ አንድ ሴንቲም ስለሚቀንስ ነው።
Lk neh....tru eyta new
Big up mi broda Respec i
Tnx...
Berta lejemari yemihonu video siralin eshi egziabher yistilign
Eshi... 🙏🙏🙏
Tebarek wendime berta
በርታ ወንዴ❤
እና መሰግናለንእመ ብርሃን ከኣንተ ጋር ትህንልኝ
መልካም ሰው ወንድሜ ስልክህን እፈልገዋለው ስልክ
Eshi wendme dewllgn 0943709547
Tebark wendmachn arif sra new lela entebkalen
ልዑል አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Brtam tiru mastemaria new rnamedegnalen, ketayun timhirt eskrmiilekek be gugut entebkalenn
እናመስግናለን
enamesegnalen bertalun
ጎበዝ ነህ
አመሰግናለው....
እናመሰግናለነእ። በርታ🙏
Amesegnalew
ተባረክ
Amen
ወንድሜ ቀጥልበት ኣይዞክ በጣም ገራሚ ስራነው ከቻልክም ስልክ ቁጥርህን ብትጽፍልኝ እደውልልሃለው። ፈጣሪ ጻጋህን ያብዛልክ
Amesegnalew wendme 0943709547
የመጀመሪያ የሳምራውን ዋሽንት ምን በሜጀር ነው
A major
በርታልን ወንድማችን በአንድ ዋሽንት ላይ ሁሉንም ቅኝቶች መጫወት ይቻላል
Awo kedadawochu ybezalu enji awo
Selam wendme bale condit keyet agegnalehu kumetus sint new
Dewllgn wendme 0943709547
betame amesegenale 🖐🖐🖐🖐🖐
Berta bro 🙏🙏
ere brother esti yemishet washint kaleh🥰🥰
12ሜጀር እና 4ቱን ቅኝት እኔዴት መስራት እንችላለን?
Eyandandachew yerasachew lket alachew...
ሰላም ወንድሜ በርታ የዋሽንትን እንጉርጉሮ እንዴት እንደሚሰራ ብታሰየን 😊😊
Eshi...
Where do you live brother? Do you sell flutes
a'm living in Ethiopia ..... ya i sell dear
አሰራሩን ግን በደንብ ሌላ ቪዲዮ ብሰራ ኮንዲት ግን ከ16 ነው ሚጀምረው ተብያለው
Awo ahun lay teftual leza new
thanks a lot my brother
Kifle hager tilkaleh?
Awo legizew gn eyeseraw adelem
teru new berta
des yemil tmrt fetari yibarkh
❤️❤️Good
Berta berta wendme ......melkam sra new
ስልኪ ላኣክ
0943709547
Chombe melkam gena. Tefah eko bedhna nw.
Amesegnalew... melkam beal.Tnsh sra beztobgn alew wendme amesegnalew
አግዚኣቢሄር ይባርክህ ወንድሜ🙏። አና በናትህ አሚቻል ከሆነ ልክ የ A ሜጀር ኣሰራር በወረቀት ስለህ አዳሳየሀን ሁሉ' ሌሎች ሜጀሮችም ስለህ ልታሳየን ትችላልህ ፡ በናትህ ወንድሜ🙏🙏🙏?
Emokralew 🙏🙏🙏
በአንድ ዋሽንት ሁሉንም አይነት ሙዚቃ መጫወት አንችልም ማለት ነው?ለትዝታ የራሱ ዋሽንት ለእያንዳንዱ የራሱ ዋሽንት ያስፈልገዋል ማለት ነው ወይ?
Ychalal...gn wbetu ena teamu ytefal
minor kgntochen asayen eski bro berta arf nw
Eshi wendme
ebakih Ebakih Be Mariam Washint Kaleh Ligizah Pls
Wendme dewllgn chgr yelewm 0943709547
Eshi ameseginalehu
size 13 ማለት ምን ማለት ነው ? 13 millimeter malet new?
ክቡ size 13 ነው ሚባለው
@@ቾንቤዋሽንትቲዩብ አመስግናለሁ ፣ግን በውጭው ሀገር 13 የሚባል የለም ። በሚሊሜትር ነገር ይመስለኛል ።
ኣዎ 13mm ነው።
ሀይ ቾንቤ ሚሸጥ አለክ
Legiew yelegnm wendme
shitilgn benatih liseraw mokire alimetalignim koniditunim alagegnhutem
Materialu slalekebgn new wendme
jegna yihew hulent meto asgebahulih bertalin tibeb z ethiopia ye hulgize mirchah yihun
አመሰግናለው ግን አልገባኝም
berta lemalet new. lela degmo channel alegn gobgni lemalet new
Please. በናትህ እርዳኝ በጣም ነው መልመድ የምፈልገው 🙏
Ayzoh
ወንድሜ ረዘመብኝ እኮ ወይ ኢንች ለማለት ፈልገህ ነው?
Sint argehew new ???
በሚቀጥለው መልስ ስትሰጠኝ ወንዴም ። አንተ በእጅህ ላይ ያለው ዋሺንት እና በነገርከኝ ልኬት የቆረጥቁት ዋሺንት ቁመቱ ይለያያል ፡አንተ ኣጅ ላይ ያለው እረጅም ነው ከቆረጥከው ብሃላ እኔ እጅ ላይ ያለው በጣም አጠረብኝ ባልከው ሴንቲሜትር ቆርጬ ። ለምሳሌ የC ሜጀር ዋሽንት ልኬቱ በሙሉ 36.2 በሚለው ቆርጬ ወደ 14 ኢንች ገደማ ነው የመጣው በጣም አጭር ሆኖ ይሰማኛል በእጄ ላይ ወይስ ቪዲዮው ላይ ረጂም ያስመስለዋል ? እራሴም በቪዲዮ ቅርጬ ሳያው ቪዲዮ ላይ በጣም አጭር ነው። አንት እጅ ላይ ግን አረጅም ነው።
ምናልባት መስሎህ ሊሆን ይችላል......ባስቀመጥኩት ልኬት ብቻ ስራው..ችግር የለውም
Esu endayseh keserah buhala atekaly kumetun kemtnefabet side ly korteh 41.5 cm or 42cm stadergew A majorn tagengawaleh video ly yalew ye a major adelem wndme kumetun tesastual esu sisfew, 44.8 karkew kumetun g/g# major new mtagengew
Bechirash....yhew dgami enkuan lekchew 44.8 new lketu wendme
Beka wendme hntsa mesary 13kutr blew lela tesastew setwgn new mihonew
G major እየሆነ እምቢ ኣለኝ
Eski ketkit class buhala lketun epostewalew wendme
ወንድሜ ይቅርታና ስልክህን ብትሰጠኝ?
ሰላም ዛሬ ገና ነው ያየውህ ትምህርትህ ግልፅ ነው ትንሽ ዋሽንቱ ድምፅህን ከጀርባ ይሸፍነዋል ጀርባው አይደፈንም የዋሽንቱ? (ቂጡ)
Ayshefenm wendme
ባላ 13 ኮንዲት ምንድነው ? 13 ሴንቲሜትር ስፋት ያለው ፓላስቲክ ማለት ነው ? ሀገር ቤት ላሉት ብቻ ነው ወይስ በውጭ ላለነው አይሆንም ። በሴንቲመትር ፣በሚሊሜትር ቢሆን ለመለካት ይቻል ነበር ።
Melkam beketay mels tebk wendme
tebareke wendem
13 millimeter
berta bro pis new....
ኢኔ ኣለኘ ግነ ወፈራም ነው
Size be 13 argew wendme
ስንት ትሸጠዋለክ
Dewllgn
ድምፅ ምንም አይሰማም!!
እንዴት
እስካሁን ከየዋቸው ትምህርቶች ይኸኛው ገራሚ ትምህርት ነው ወንድሜ ፀጋህን ያብዛልህ ከቻልክ ግን ልክ የ A ሜጀር ዋሽንት አሰራር እንደነገርከን የሁሉን በየክፍሉ ብታሳየን የተሻለ ነው በርታልኝ!
Eshi wendme....amesegnalew
መልካም ስራ ወንድም ቾቤ የሚያውቁትን ለሰው እንደማሳወቅ መልካም ነገር የለም፣ ነገር ግን የዋሽንቱ ቁመት ስንት እንዳሆነ አልገለጽክም እናም ደግም በእያንዳንዱ ቀዳዳ መሀል ያለውን ርቀት በሴንቲ ሜትር ብታስቀምጥ ከመልካም ስራህ ጋር
Be mejemeriaw tmhrt lay ale wendme...
ልኬቱስንትነዉ
44.8 new wendme
ዋሽንት ሰርቸ ግን አልሰራ አለኝ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል የለኝም ተባረክ ❤❤❤❤❤
Amesegnalew 🙏🙏🙏
Wondem betam amesegnalew
Mengzem ምርጥ ትምህርቶች በfree አይገኙም አንተ ግን በነፃ ይሄን እውቀት ስላሳየህን እግዚሀብየር አብዝቶ ይስጥልን
🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ ብሎይኛል። ለየት ያለ ምርጥ አቀራረብ ነው። ያለህን ሳትደብቅ አካፈልክልን፤ ህያው እግዚአብሔር አብቶ ይስጥህ። ለትውልድ የሚተርፍ ስራ ነውና። ጥያቄ፦ ከአንድ ቅኝት በላይ በአንድ ኮንዲት መስራት ብታሳየን እንደጀመርከው! God bless you!!!
እሺ 🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ወንድሜ፡፡እግዚኣብሔር ይብርክህ። ልክ እንደ A ሜጀር የሌሎችን ሜጀርም ብታሳየን ጥሩ ነው፡፡
Eshi wendme amesegnalew
ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አንደኛ
🙏🙏🙏
በጣም ቅን ልጅ ነህ ወንድሜ ቾምቤ። እያንዳንዱ ልኬት ላይ አንድ ሳንቲ ሜትር ጨምሩበት ስሰሩ። ሲለካ አንድ ሴንቲም ስለሚቀንስ ነው።
Lk neh....tru eyta new
Big up mi broda Respec i
Tnx...
Berta lejemari yemihonu video siralin eshi egziabher yistilign
Eshi... 🙏🙏🙏
Tebarek wendime berta
በርታ ወንዴ❤
እና መሰግናለን
እመ ብርሃን ከኣንተ ጋር ትህንልኝ
🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
መልካም ሰው ወንድሜ ስልክህን እፈልገዋለው ስልክ
Eshi wendme dewllgn 0943709547
Tebark wendmachn arif sra new lela entebkalen
🙏🙏🙏🙏
ልዑል አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Brtam tiru mastemaria new rnamedegnalen, ketayun timhirt eskrmiilekek be gugut entebkalenn
እናመስግናለን
🙏🙏🙏
enamesegnalen bertalun
ጎበዝ ነህ
አመሰግናለው....
እናመሰግናለነእ። በርታ🙏
Amesegnalew
ተባረክ
Amen
ወንድሜ ቀጥልበት ኣይዞክ በጣም ገራሚ ስራነው ከቻልክም ስልክ ቁጥርህን ብትጽፍልኝ እደውልልሃለው። ፈጣሪ ጻጋህን ያብዛልክ
Amesegnalew wendme 0943709547
የመጀመሪያ የሳምራውን ዋሽንት ምን በሜጀር ነው
A major
በርታልን ወንድማችን በአንድ ዋሽንት ላይ ሁሉንም ቅኝቶች መጫወት ይቻላል
Awo kedadawochu ybezalu enji awo
Selam wendme bale condit keyet agegnalehu kumetus sint new
Dewllgn wendme 0943709547
betame amesegenale
🖐🖐🖐🖐🖐
🙏🙏🙏🙏
Berta bro 🙏🙏
ere brother esti yemishet washint kaleh🥰🥰
Dewllgn wendme 0943709547
12ሜጀር እና 4ቱን ቅኝት እኔዴት መስራት እንችላለን?
Eyandandachew yerasachew lket alachew...
ሰላም ወንድሜ በርታ የዋሽንትን እንጉርጉሮ እንዴት እንደሚሰራ ብታሰየን 😊😊
Eshi...
Where do you live brother? Do you sell flutes
a'm living in Ethiopia ..... ya i sell dear
አሰራሩን ግን በደንብ ሌላ ቪዲዮ ብሰራ ኮንዲት ግን ከ16 ነው ሚጀምረው ተብያለው
Awo ahun lay teftual leza new
thanks a lot my brother
🙏🙏🙏🙏
Kifle hager tilkaleh?
Awo legizew gn eyeseraw adelem
teru new berta
🙏🙏🙏
des yemil tmrt fetari yibarkh
❤️❤️Good
Berta berta wendme ......melkam sra new
🙏🙏🙏
ስልኪ ላኣክ
0943709547
Chombe melkam gena. Tefah eko bedhna nw.
Amesegnalew... melkam beal.
Tnsh sra beztobgn alew wendme amesegnalew
አግዚኣቢሄር ይባርክህ ወንድሜ🙏። አና በናትህ አሚቻል ከሆነ ልክ የ A ሜጀር ኣሰራር በወረቀት ስለህ አዳሳየሀን ሁሉ' ሌሎች ሜጀሮችም ስለህ ልታሳየን ትችላልህ ፡ በናትህ ወንድሜ🙏🙏🙏?
Emokralew 🙏🙏🙏
በአንድ ዋሽንት ሁሉንም አይነት ሙዚቃ መጫወት አንችልም ማለት ነው?
ለትዝታ የራሱ ዋሽንት ለእያንዳንዱ የራሱ ዋሽንት ያስፈልገዋል ማለት ነው ወይ?
Ychalal...gn wbetu ena teamu ytefal
minor kgntochen asayen eski bro berta arf nw
Eshi wendme
ebakih Ebakih Be Mariam Washint Kaleh Ligizah Pls
Wendme dewllgn chgr yelewm 0943709547
Eshi ameseginalehu
size 13 ማለት ምን ማለት ነው ? 13 millimeter malet new?
ክቡ size 13 ነው ሚባለው
@@ቾንቤዋሽንትቲዩብ አመስግናለሁ ፣ግን በውጭው ሀገር 13 የሚባል የለም ። በሚሊሜትር ነገር ይመስለኛል ።
ኣዎ 13mm ነው።
ሀይ ቾንቤ ሚሸጥ አለክ
Legiew yelegnm wendme
shitilgn benatih liseraw mokire alimetalignim koniditunim alagegnhutem
Materialu slalekebgn new wendme
jegna yihew hulent meto asgebahulih bertalin tibeb z ethiopia ye hulgize mirchah yihun
አመሰግናለው ግን አልገባኝም
berta lemalet new. lela degmo channel alegn gobgni lemalet new
Please. በናትህ እርዳኝ በጣም ነው መልመድ የምፈልገው 🙏
Ayzoh
ወንድሜ ረዘመብኝ እኮ ወይ ኢንች ለማለት ፈልገህ ነው?
Sint argehew new ???
በሚቀጥለው መልስ ስትሰጠኝ ወንዴም ። አንተ በእጅህ ላይ ያለው ዋሺንት እና በነገርከኝ ልኬት የቆረጥቁት ዋሺንት ቁመቱ ይለያያል ፡አንተ ኣጅ ላይ ያለው እረጅም ነው ከቆረጥከው ብሃላ እኔ እጅ ላይ ያለው በጣም አጠረብኝ ባልከው ሴንቲሜትር ቆርጬ ።
ለምሳሌ የC ሜጀር ዋሽንት ልኬቱ በሙሉ 36.2 በሚለው ቆርጬ ወደ 14 ኢንች ገደማ ነው የመጣው በጣም አጭር ሆኖ ይሰማኛል በእጄ ላይ ወይስ ቪዲዮው ላይ ረጂም ያስመስለዋል ? እራሴም በቪዲዮ ቅርጬ ሳያው ቪዲዮ ላይ በጣም አጭር ነው። አንት እጅ ላይ ግን አረጅም ነው።