የዘመናዊ አልጋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Modern bed prices in Addis Ababa | Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 123

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +6

    የ50ሺ ሂውማን ሄር በአዲስ አበባ 2014
    th-cam.com/video/GPePq2A65j8/w-d-xo.html

    • @hiwot8723
      @hiwot8723 2 ปีที่แล้ว +6

      50ሺ ሁማን ሄር ሆ ስት ህዝብ እየተራበ ባለባት ሀገር ኧረ ተው ግፍ ነው

    • @saritube7372
      @saritube7372 2 ปีที่แล้ว +2

      አላሉም ምነው ሸዋ

    • @alamalo4942
      @alamalo4942 2 ปีที่แล้ว +1

      ሞትር ስየከል አሳዩን

    • @ritatube9434
      @ritatube9434 2 ปีที่แล้ว

      ለሲቲ ፈርኒቸር መልእክት አድርሱልኝ እቃው ጥራቱና ዋጋው ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን መሳቢያዎች ሲሰሩ ለምን ተንሸራታች አይደረግም ሲከፈት በጣም በትግል ነው ።ከዳርና ከዳር የሚደረግ አለ መሳቢያው በቀላሉ እንዲከፈት የሚያደርግ

    • @ማሪፋ-በ5ኀ
      @ማሪፋ-በ5ኀ 2 ปีที่แล้ว

      siwedih

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ማሻ አላህ በቅረብ ሀገር ለመግባት አስባለሁ እንሻ አላህ እመጣለሁ እህቴ እኔም የሸገር ልጅ ነኝ እናመሰግናለን ወድም 🥰🙏

  • @ሰላምሰላምየማርያምባርያነ
    @ሰላምሰላምየማርያምባርያነ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው አሪፍ ተመጣጣኝ ነው ደስ ይላል አውን ደሞ ካላስቸገርን 😘ቡፌ የቡፌ እካዎች የእንጀራ ምጣድ ወዘተ.......እስከነዋጋው አሳየን በተረፈ እናመሰግናለን በርታ

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን
    ዋውውው ነው ያምራል ግን ውድ ነው
    ዋጋው ቀለል ያለ አሳየን

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴሸዊ
    @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴሸዊ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ በጣም እናመሠግናለን በቀደም እኔ ነበርኩኝ ጦር ሀይሎች ላይ ያሉ እቃዎች አሣየን ያልኩት ❤❤❤❤❤

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙏🙏
    በስደት አለም ላይ ያለነው ኢትዮጵያን ሁሉ በሰላም ወደ ዉዲ ሀገራችን እንድንገቦ ፈጣሪ ያግዘን 🙏🙏
    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁሉችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏💜💜
    የቤተሰብ ናፍቆት አልቻልኩም 😭 በተለይ የእናቴን 😭 ዎይ የስደት ኑሮ 😭😭

  • @ኤድን-ተ1ደ
    @ኤድን-ተ1ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለን

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀለል ያለ አዋጭ ስራ አሳየን ጫላየ🥰

  • @wrkawrka3067
    @wrkawrka3067 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የገበያ ቤተሰቦች የምታቀሩቡት ነገር ሁሌ እከታተላለሁ ሁሌም በአዲስ አበባ ነው የምታሳዩን እስኪ ከአዲስ አበባ ወጣ ብላችሁ አሳዩን ለምሳሌ ወደ ክፍለ ሀገር ወደ ባህርዳር

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ጥር ነው ደስ ይላል

  • @xb6fj
    @xb6fj 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ መረጃ ነዉ በርቱ👍👍👍👍

  • @beliybekele1919
    @beliybekele1919 2 ปีที่แล้ว

    ዋውቁምሳጥኑንበጣምወደድኩበርቱልን

  • @uaeuae7142
    @uaeuae7142 2 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ በርታ አሪፍ ስራ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 10 หลายเดือนก่อน

    የሁለትሺ አስራስድስት እቃወች አሳየን አልጋ ቲቪ እስታድ ኮትሮን ብሎ ሶፋ አሳየኝ በናትህ

  • @genet9902
    @genet9902 2 ปีที่แล้ว

    Betam Arif new Kumsaxin ena Alga Sandafa Yadersalu?

  • @belayayuotube2519
    @belayayuotube2519 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሪፍ ገበያ ነበር

  • @haymanotayeleyoutube5810
    @haymanotayeleyoutube5810 2 ปีที่แล้ว

    Wawu kum satnochu betam konjo nachewu wagachewum betam arif newu wedgewalewu

  • @ጥሩዬጎጃሜዋ
    @ጥሩዬጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว +10

    እስኪ ከአዲስ አበባ ወጣ ብላችሁ አሳዩን የተለያዩ ነገር

  • @shkuriyashkuriya5134
    @shkuriyashkuriya5134 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ መረጃ የሰጣቹን ነው

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም ለመምጣት ያብቃኝ በጣም ቅርቤ ናቸው እስኪ የውስጥ በሮች አሳየኝ እዛው ጦርአሊዎች

  • @አርነኝየክሺናሹፌር
    @አርነኝየክሺናሹፌር 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኮን ደህናመጣህ

  • @mesibinu5216
    @mesibinu5216 2 ปีที่แล้ว +16

    ኢትዮጵያ ምትባል አገር ህዝቦችን እንዳያልፍላቸው እያሰቃየች የምትኖር አገር ናት ፣መኪና ብርቅ ቤት ብርቅ መሬት ኑሮ ትሽሽሽ ታግለን የአገሪቱን ህግ እንቀይር ማንኛውም ኢትዪጽያዊ መሬት ቤት ማግኘት አለበት

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 ปีที่แล้ว +2

      ሀገርና ህዝብ እንለይ እንጅ

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว +1

      ምንም ትሁን ምንም ሀገር ሀገር ናት

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ማርያምን ደሀ እንዳይኖር የተፈርደበት ጉድ እኮ ነው

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 2 ปีที่แล้ว

      Mn aynet denez nesh Gn befetari Ethiopia mn aregechish tefetrowan amuwalta setashalech jeb honew ageritun meskelekel hzbun edayalflache yaregut lk edanchi defn astesaseb yalachew jeboch nachew Ethiopia adelechim .hager adelem meteseraw eshi hzbochuwa nachew sertew melewet yalebachew yhen dngay chenklateshin astekaki ok duz

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 ปีที่แล้ว

    Yechet sirawechunes wedime seritolign neber gin yene meheja erak enji 😥😥😥😥 beterf enameseginalen bro 👌❤️❤️

  • @aleyayoutebe947
    @aleyayoutebe947 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነዉ

  • @ayshamohammed4425
    @ayshamohammed4425 2 ปีที่แล้ว +2

    አልጋዉ ብቻዉ አደለዴ 25ሺ ብር ያለቺዉ ምኑ ነዉ የሚቀንሠዉ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 ปีที่แล้ว

    ተመጣጣኝ ዋጋነው እናመሰግናለን

  • @ሀዩቲየአህመድልጅ
    @ሀዩቲየአህመድልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነበር ቤት የለንም እንጅ

  • @topline8854
    @topline8854 2 ปีที่แล้ว

    ምርጦች

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +5

    የረሳሁት ከድምፅህ ፍቅር ሊይዘኝ ነው መሰለኝ ስሰማህ ጆሮዬ ይንቀጠቀጣል 🙄

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +3

    የቆርቆሮ ሲሚንቶ ፌሮ በ1214 ቤት መስራት ለምንፈልግ ብታቀርብልን

    • @Tube-vd6ib
      @Tube-vd6ib 2 ปีที่แล้ว +2

      ቆርቆሮ ባንደጃዉ 500መቶ ነዉ በሁለተኛዉ ደሞ 300 መቶ ነዉ ሲሚንቶ ደሞ 580እኔ ባለሁበት ቀበሌ

    • @ትግስት-ጀ2ተ
      @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Tube-vd6ib
      አመሰግናለሁ 🙏

  • @ሮዛብንትኢስላም
    @ሮዛብንትኢስላም 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ዛሬ አልፍልኛ

  • @uaeuae7142
    @uaeuae7142 2 ปีที่แล้ว

    ታክሲ ጠይቅልን

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 ปีที่แล้ว

    በእናትህ አርባምንጭ ሄደህ አሳየን ወይም ጨንቻ ብዙ ነገር መግዛት እንፈልጋለን ግን ሰዎች ይሸውዱናል

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 ปีที่แล้ว

    ከፍለሀገረ እደት እንውሰድ

  • @betiethiopia4786
    @betiethiopia4786 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እስኪ ሰለኮርኒስ አሳየን

    • @betiethiopia4786
      @betiethiopia4786 2 ปีที่แล้ว

      @Nati ናቲየ ቤተሰብ እንሁን

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን አደ የንጨት አልጋወችን አሳይተሀን ነበረ ከንጡህ እንጨት ብቻ የተሰሩ ቀለል ያሉ ጥሎብኝ ድዛይን የበዛበት ብልቅልቅ ነገረ አልወድም የምፈልገው አልጋ ሜትረ ከ20ነው የአረሶ አደረ የገጠረ ገበሬ ልጅ ነኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      አየር ጤና ያገኛሉ።

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว

    አህሌን ገበያዎች

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว

    በዘመናዊ መንገድ የጭቃ መደብ የምተኛበት የሚሠራ ፈልግልኝ ይሄን ሁሉ ብር አውጥቸ እብሬ ላይ አልተኛም 😜😜😜🤣

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 2 ปีที่แล้ว

    የበሬሳ ስልክ ቁጥር ካለቹ

  • @የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ
    @የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ 2 ปีที่แล้ว

    ዋስ ምጣት የተ ነው የሚገኘው እስኪ አስወቁን

  • @birengatrunesh310
    @birengatrunesh310 2 ปีที่แล้ว

    wow

  • @mayman301
    @mayman301 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ይቀንሳል በጣም ውዲ ነው

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 2 ปีที่แล้ว

    በፈጠራችሁ ወልደያ ታደርሳላችሁ ወይ

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴሸዊ
    @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴሸዊ 2 ปีที่แล้ว

    ዘመናዊ የምግብ ጠረጴዛ እና ዘመናዊ ቢፌ ቀጣይ አሣዩን please እና ጀሞ Emu እሙ ፈርኒቸር ብዙ እቃ አላቸው ጫላ በያዘው እጃቹ ዋጋቸው አሣወቁን ከይቅርታ ጋር

  • @asuyimam855
    @asuyimam855 2 ปีที่แล้ว

    የእህል ወፍጫ ዋጋ እስኪ ጠይቅልን ወንድም ፈልገ ነው

  • @munamuna7899
    @munamuna7899 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ወድምየቤት በሮች አሳየን

  • @mayman301
    @mayman301 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁም ሳጥኑ ውስጡ መለስለስ አለበት ምክናቱም አደኛ ልብስ እዳይዝ ሀሉተኛ ሰወለወል እዲመች

  • @kedlove1774
    @kedlove1774 2 ปีที่แล้ว

    የምፈልገው

  • @Kibrusha
    @Kibrusha 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ነጋዴ አነጋግረህ የአልጋ ዋጋ በአዲስ አበባ ብለህ ታስተዋውቃለህ?

  • @hniimrimlijii2539
    @hniimrimlijii2539 2 ปีที่แล้ว

    Gen Wadaa lelaa botaa yematelu

  • @roniberuk3291
    @roniberuk3291 2 ปีที่แล้ว +3

    የሁሉንም ዋጋ ለምን አትናገሩም ለምሳሌ 1.80 ሜትር የተባለው ዋጋ አልተነገረም አንተም ጥያቄ አትችልም እሷም ማብራሪያ የላትም ።

  • @ma9546
    @ma9546 2 ปีที่แล้ว

    ሴልስ ሰረተኛዋ ግን ብዙ መብረረት አትችልም እንደ ሙያተኛ ብዙ ያሚወረ ነገር ነበር

  • @muiu5374
    @muiu5374 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥር አስቀምጥ እስኪ ፊቼ ካመጣችሁ?

    • @YAYA21-o6o
      @YAYA21-o6o 2 ปีที่แล้ว

      አረ ተቀምጧል።

  • @ሀባቻናል
    @ሀባቻናል 2 ปีที่แล้ว

    ቁም ሳጥን አለው

  • @KB-ij8ic
    @KB-ij8ic 2 ปีที่แล้ว

    በዛው ለደንበኛ ሰላምታ አሰጣጥ አስተምራቸው

  • @selamtube5798
    @selamtube5798 2 ปีที่แล้ว

    ጫላ ሰላምነዉዬትሄዶነዉ

  • @ራቢያኢዲሪስየሰኢድአፍቃሪ
    @ራቢያኢዲሪስየሰኢድአፍቃሪ 2 ปีที่แล้ว

    ክፍለሀገርታደርሳላችሁ

  • @HassanHassan-rn8kz
    @HassanHassan-rn8kz 2 ปีที่แล้ว

    በደሴአከባቢአሣዩን

  • @MarryNagusa
    @MarryNagusa ปีที่แล้ว

    አንድ እሜምር የለም የዶሮውች ያምራሉ በጣም

  • @senaa9947
    @senaa9947 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 2 ปีที่แล้ว

    ዱባይ ያላችሁ ምንዛሬ ስንት ገባ በሀዋላ

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 2 ปีที่แล้ว

    ሌዘር የሌለው ምርጥ ልሙጥ አልጋ አሳየን

  • @عبيدة-ج8م
    @عبيدة-ج8م 2 ปีที่แล้ว

    የሀልጋዉ ዋጋ ስንት ነዉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      ቪድዮ ላይ አለ

  • @FanesZ-xz4uf
    @FanesZ-xz4uf 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️👏👏👏👏👌

  • @betiethiopia4786
    @betiethiopia4786 2 ปีที่แล้ว

    ብፌ አሳየን ወድሜ

  • @wondufish2469
    @wondufish2469 2 ปีที่แล้ว

    ስትሟዘዝ ሰለቸኝ

  • @rokyroky1399
    @rokyroky1399 2 ปีที่แล้ว +1

    የባጃጅ ዋጋ ጠይቁልን

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 2 ปีที่แล้ว

    ወይይይአድአልጋሀያአምስትሽሒውውውውው

  • @ራቢያኢዲሪስየሰኢድአፍቃሪ
    @ራቢያኢዲሪስየሰኢድአፍቃሪ 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋውአሪፍነው

  • @petepete1435
    @petepete1435 2 ปีที่แล้ว

    Ayii agare ruqii hone min laragii

  • @የሰሜንዕዝነብር
    @የሰሜንዕዝነብር 2 ปีที่แล้ว

    ስለሞተር ሳይክል እና ባጃጅ ጠይቁልን ብለን በተደጋጋሚ ፅፈናል ግን ልትጠይቁልን አልቻላችሁም

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 2 ปีที่แล้ว

      Sele Motor cycle beteley automatic kale program seru ena asayun please

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 ปีที่แล้ว

    መደብ ሰርተን መተኛት ነው ደሀ እንዲኖር የአልተፈቀደባት ሀገር ኢትዮጵያ ቴሽ😏😏😏

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ደና ነው?

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው ስትስትነው

  • @የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ
    @የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ 2 ปีที่แล้ว

    ቁምስጥን እኔ እፍልጋለሁ ቤቴ ጀሙ ነው

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 ปีที่แล้ว

    ቁምሳጥኑ ተመቸኝ

  • @jhonasefaw9734
    @jhonasefaw9734 2 ปีที่แล้ว

    Telefon namberk enfelgalen ?

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว

    ተው ግን ያልኩህን አቅርብልኝ

  • @brunoemanueleperna4948
    @brunoemanueleperna4948 2 ปีที่แล้ว

    Atamem Ende

  • @HiphopEthiopia
    @HiphopEthiopia 2 ปีที่แล้ว

    ስለአልጋው አውሪ 😂😂😂

  • @tiruneshbh3998
    @tiruneshbh3998 2 ปีที่แล้ว

    👍👌🥰🥰🥰🥰👏👏

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 ปีที่แล้ว

    ቀንሰሽ ሙተሻል ክክክክ ሥንት ቅናሽ ያለው ቦታ ሞልቷል ሲጀመር አይን እሚገባ እቃ የላችሁም ንቁ ገና አልነቃችሁም እቃችሁ አይስብም ለዛውም ኦበር

  • @kkkkhhgh3526
    @kkkkhhgh3526 2 ปีที่แล้ว

    Aaa

  • @aleyayoutebe947
    @aleyayoutebe947 2 ปีที่แล้ว

    ጫላ ለምድነዉ ሙባይል ቁጥር መስጠት ያልፈለከዉ ሰልራ ነዉ የፈለኩክ ስደት ስለኦኩኝ እቃ እንታሰራልን ብየ ነዉ ጫላ አንተ ታማኝ ስለኦንክ የፈለኩህ እባክህን

  • @משהפנטה-צ2ג
    @משהפנטה-צ2ג 2 ปีที่แล้ว

    አንተ። የተለያየ። አልጋ። አቅርባ። ሞክረው። እያለች። ልታልፋት። ነው

  • @ሚሚየናቷቀበጥ
    @ሚሚየናቷቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ወሎሀገሬ-መ5አ
    @ወሎሀገሬ-መ5አ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @dgdgtt1267
    @dgdgtt1267 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን