ፀጉሬን ያለማቋረጥ ያሳደገልኘ ምርጥ ውህድ ለህፆናትም ለሁሉም የሚሆን ምርጥ የፀጉር ማስክነው በ15 ቀን አንዴ@Absalat@meskitube16

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ፂወኔ ሰላምሽ ይብዛ
    ተልባ ሩዝ ሜሪ እና ሩዝ ያፈላሽበት ውሀ ግን የቀይስ ውሀ ይመስላል ቅላቱ የቁርንፍድና የሌላሎች ግብአት ውሀ አይመስልም ያዘጋጀሽውን ጀልና ሙዝ ሀሪፍ ነው የተልባውም ውሀ ወፍራም ሙዝም ስትቀቢው የጭንቅላሽ ቅል ያርሰዋል የምትቀቢውን ቅባት እናብኮኮናት ጥሩ ነው ፀጉር ብዛት ስላለው ዘይት ግድ ነው አንች ደግሞ ገንፎ ሳይሆን የሚመስለው አጥሚት ነው 😅😅ምግብ ካበላሁት አላልሽም ለፀጉር ለካ ምግብ ይበላል ክክክ ጥያቄ አለኝ ይመለስልኝ በትህትና በአስራ አምስት አንድ ቀን ትያለሽ ቪድወ የምትሰሪው በሶስት ቀን አንድ ቀን ነው እና እንደት ነው ትርትመንት የምትጠቀሚው ጥያቄ እየሆነብኝ ነው አንች ብቻ ሳትሆኝ ብዙውች ስለሚሉ ነው
    አኔ አንዳንድ ቀን እነሱ ጋር ትርፍ ቀን አለ ወይ እላለሁ 😅
    የስራ ልብስ ለብሰሽ ከሰራሽ ችግር የለው ይህ ሲጀመር ሲታጠብ ይጠራል
    ፂወኔ ጎበዝ የዋህ ገራገር መልካም እንደሆንሽ ያስታውቃል በዚህ ቪድወ ለምን አትይም ብዙወች የመጡበትን አላማ ወይንም የሚሰሩትን ብቻ ነው የሚናገሩት አንች ግን ብዙ አማራጮች እንዳሉ ትናገሪያለሽ ማንኛውም ሰው በቤት ውስጥ ባላቸው መጠቀም እንደሚችሉና እንዳይጨነቁ ትናገሪያሌሽ ሌሎች የማይናገሩት አይዲያ እንዳይሰረቁና 😅 ለነጋቸው ሀሳብ እንዳያልቅባቸው በማሰብ ነው የሚገርመው ቪድወውን ለማስረዘም ሌላ ሀሳብ ያወሩናል ማለቴ ስለፀጉር ብለው ርዕስ ሌላ ወጣ ያለ የምክር 😅😅ምናለ እያንዳንዱን ትንትን አድርገው ስላመጡት ትሪትመን ጥቅምና ጉዳት ቢነግሩን ብዬ ተመኘሁ በርች ዞማዋ እናመሰግናለን በደንብ አብራርተሽ ርዕስሽን በተግባር መሳጅ እያግሽ ተናግረሻል በውድማ የሚገዙት አንዳንዶችም ትሪትመንት የማይቀቡና ያልተመቻቻቸው ናቸው እለፊያቸው❤❤

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  15 วันที่ผ่านมา +1

      መንብዬ ይህን የፆፈ እጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው ክበሬልኘ በእውነት ቃለ የለኘም ምን ብዬ ልበልሽ❤🙏🙏🙏

  • @Farawtube
    @Farawtube 14 วันที่ผ่านมา +1

    wow berchi enem adis video Lke neber like bemareg entegagez❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 16 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፂዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ነው እውነት ነው ባለን ነገር ሰርተን መጠቀም እንችላለን በደረቅ ከምንታጠብ እንደዚህ ሰርተን ፅጉራችን መመገብ ጡሩ ነው ለውጥ ለማየት ደግሞ ደጋግመን መሞከር ነው እናመሰግናለን ልዩ ነው ❤❤❤

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ እና ቆጆ ውህድ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን በያላቹህበት ቦታ ዋናው ጤና ነው እና ጤናቹህን ይስጣቹህ አሜን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በእውነት አሜን

  • @hayatuu
    @hayatuu 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ ፃ ተልባ ዋዉዉ እረግጠኛ ነሸ ያሳድጋል እናመሰግናለን

  • @konjonesh
    @konjonesh 16 วันที่ผ่านมา

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ፅዮዬ ጠቃሚ ውህድ ነው ስርተሽ ያጋራሽን እናመስግናለን 🎉🎉

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 16 วันที่ผ่านมา

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውው ዛሬ ምርጥ የፀጉር ውህድነው ይዘሽ የመጣሽ እውነት እኔ እደዚ ውህድ ከጀመርኩ በዋላ እዴት ፀጉሬ እደተለወጠ በጣም እናመሠግናለን አንቺም የጠቀመሽ ሥላካፈልሽን

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 15 วันที่ผ่านมา

    Like 👍🏻👍🏻32❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅዮንዬ እንኳ ሰላም ቆየሽኝ ዋው ቅቤነው የሚመስለው ከለሩ ነው እንጅ እስኪ ሞክረዋለሁ እኔም ለውጥ ያየሁ ነው❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 16 วันที่ผ่านมา

    Ynea wdy tison mar wwwww yne a wdy❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 16 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግዴታ በ3ቀን መታጠብ አለብኝ አለበለዛ ያሳክከኛል ይርግፈል ይወጣል ለምንእደሆአላውቅም??

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  16 วันที่ผ่านมา

      ቆይ ሰሞኑን የምለቀው ቪዶ አለ ለዝህ የሚሆን ብዙ ሰው ጠይቆኛል አንች ግን ሁሊ አትታጠቢ ጥሩ አይደለም ፀጉርሽ ይጎዳል ቅርፍድ ውሀ ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነው ከታች ቪዶው አለ የሰራሁት እና ውስጥን ደሞ ጭቃ ቅባት አትቀቢ ፈሳሽ ቅባት ተጠቀሚ የሮዝመሪ ቅባት አለ እይው በጣም አሪፍ ነው እሱን ስሪና ተጠቀሚ ❤