የፈራሁት አልሆነም 'እናት ሆኛለሁ' ለልጄ ስም እንድታወጡልኝ እፈልጋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
የልጅሽን ክርስትና አባት አሌክስ ይሁን የምትሉ በላይክ አሳዩት አተ የሚድያ ሰው አይደለህም አባት ወድም መወን የምትችል ቅን ሰው ነህ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም አለምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክርስቲያን አይደለችም ጲጤ ነች
ናትዴ እኔ ደሞ ኦርቶዶክስ መስላኝ ነበር😮@@ddesiy6325
ጴንጤ ናት ክርስትና የላቸውም
ትክልክል ይሁን
አወ
አንተ ጋዜጠኛ ምን አይነት ቤተሰብ ነው የሳደገህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ከክፎአይን ይጠብቅህ ❤❤❤
እንካን ማሪያም ማረቾሸ
በጣም ትክክል ደግነቱ ከዘር ማንዘሩ የመጣ ነው ልዑል እግዚአብሔር ህይወቱን ሁሉ ያሳምርለት በጣም መልካም ሰው ነው ።
❤❤@@sabaghumbot5485
Amen Amen 🙏 yetebkew
እርግት ያለ ደርባባ የሰውን ሥሜት የሚያደምጥ
አለም ሰገድ የሀገራችኝ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብሉ ይሸለም የምትሉ እኝደው የተባረክ ሰው ቃላት ያጥረኛል
ደንቆሮ የሀ ደደብ የይቱብ ሃመተኛ ክክክክክ
አረ ይሸለምልን
መሸለሙ አይቀርም 👍👍
ምቀኘ@@baqr4383
ይገባዋል ❤❤❤❤❤
አለም ሰገድ ለአንተ ማን ብለን ስም እናውጣልህ???? ጨዋ መሰረተ ጨዋ አንደበትህ, ደግነትህ, አስተዋይነትህ, ምክርህ
....ሁሌ ያስደምመኛል ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ እኔ ለእኔ ወንድም ጥላ ብዬሃለሁ
ሳህ ሲያንስ ነው 😢❤❤❤❤❤
አንተን አለምሰገድን የወለደች እናት ያሳደጉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቸው ተባረክ
ፍትህ ለ7አመቷ ፌቨን ፍትህ ለሴቶች ፍትህ የት ነሽ ፍትህ
ተፈርዶበት 25 አመት እስር ቤት እኮ ነው በወለጋ በመላው ኢትዬጵያ የተደፈሩ የተገደሉ ህፃናትንም ያለ ምን ምን ፍርድ የቀሩትን እስኪ አብራችሁ እሰቡ
እዚውስጥ፣ለምን፣ቬሽንንትከታላቹ፣በሰላም፣ትረፍበት፣ባለታሪኳ፣ሌላ፣እኮነች
@@አሜን-መ3ዘእና ፍትህ አትጠይቁ ነው የምትለው ሄቨን ለመደፈር የመጀመሪያ ባትሆንም የመጨረሻ እንድትሆን ፍትህ እንጠይቃለን ።ፍትህ ፍትህ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ሄቨን 😢😢😢
@@Mesi-d5m አትጠይቁ አላልኩም እናንተ ሳትጠይቁ እኮ የዛሬ አመት ተፈርዷል እናንተ ሳትኖሩ ህጉ ተግባራዊ ሆኗል ከልባችሁ ከሆነ ያለፍርድ የቀሩትንም ጨምሩ መርጦ አልቃሽ አትሁኑ
ፈትሕ,,አንረሳትም,,
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
የልጁን ስም የአብ ስራ ❤ቢሆን የምትሉት 👍
Exactly
Best name
የአብስራን እያሰብኩ በጣም ይገርማል ይህን አስተያየት አየሁ
ልክ ነው የእብስራ ቢሆን ይመረጣል
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
ማርያም በሽልም ታውጣሽ !
Perfect
ምርጥስምነው ልጅም ያብስራነው ስሙ
ከሶስቱም ቪዲዮ የመጨረሻው ቪዲዮ ማለትም አራተኛው ቪዲዮ ላይ መልኳ ራሱ ወዛናዋ ራሱ መለስ አለ። ምክንያቱም ልጅ ነዋ አለቀ። ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ይህ ደግሞ በአግባቡ ሲሆን ነው በርቺ።።።።👍
በሂወት ዘመኔ እንደ አለም ሰገድ ረጋ ያለ ጋዜጠኛ አዳማጭ አስተዋይ አይቼ አላቅም በቃ ከልቡ ሰው ነው ወላሂ አላህ እድሜህን ያርዝመው አለምሰገድን ምትወዱ በላይክ አጨናንቁኝ
አሜን
በመጀመሪያ እንኳን እመቤቴ ማረችሽ
በመቀጠል የልጅሽን ስም ባህራን በይው ❤
ፈጣሪ የሞቱን ደብዳቤ የቀደደለት ህፃን ነው እና
ፈ
ደስ ይላል። ምን ማለት ነው?
@@nardosgebreyohannes2460 yemotu debddabe behiwot yetekeyerelet new ye kidus micael tamer yetegeletebet new mulu tarik alew
አንተ ግን ትለያለህ እንደዘመድ ተከታትለህ ማየትህ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ🎉🎉🎉እንኳን ማርያም ማረችሽ
አለምሰገድ በድምፅ በ fm ነበር የማቅህ እና የመምወድህ የነበር አሁን ሳይህ ዋው
የሰው ሚዛነሰ ነህ በርታ ወንድሜ❤
አለምየን የምትወዱ ሁሉ በላክ ግጭኝ እድኪ❤❤❤❤ቃልየ እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ እንደዚህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ይመችሽ አንቺዬዋ
ልጃን አልአዛር ለምን ብትሉ ከሞት ስለተነሳች የኔ ቆንጆ አለምሰገድ ዘመንና ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አለም ሰገድ የአመቱ ምርጥ ና ጨዋ ለዉነት የቆመ ከተጎዱት ጎን የሚቆም እንሸልመዉ የምትሉ ላይክ አድርጉ
እኔ ሙስሊም ነኝ ስለ ሥሙ ማንም በይው ማለት አልችልም ግን እንኴን በሰላም ሁለት አድረገሽ አልሀምዱሊላህ❤❤❤
እወድሃለሁ ወንድሜ ተባረክ 🥺🥺🥺
Chwa muslem
መልካም ሰዉ🙏🙏
ሰላም ህ ይብዛ
ዓለማዊ ስም ማዉጣት ትችላለህ
እኔ ምናሴ ብዬልሻለሁ ትርጉሙም "እግዚአብሔር ሐዘኔን እና መከራዬን የአባቴንም ቤት ጭምር አስረሳኝ " ማለት ነዉ
ትክክል
እዉነት ነው
Wow❤
wow
ይሁን ይሁን
“ዮሴፍም የበኵር ልጁን ስም ምናሴ ብሎ ጠራው፥ እንዲህ ሲል፦ እግዚአብሔር መከራዬን ሁሉ የአባቴንም ቤት አስረሳኝ፤”
- ዘፍጥረት 41፥51
❤
❤❤
I like this name Minase
ዮሴፍ ቆንጆ ስምነዉ
@@abunneaaron3192 እኔም በጣም የምወደዉ ሰም ነዉ ዮሴፍ
እውይ አልሃምዱሊላሂ ረቢል አለሚን በጣም ነው ደስያለኝ ወላሂ እዴት ሃሳብ ይዞኝ እደነበር አላህ ትልቅ ነው እስከመጨረሻው አላህ ያስደስታት ልጇንም እድሜና ጤና ይስጥላት ደስታየ ወደር የለውም የአላህ
ጀግናዉ ጋዜጠኛ ለወነት የምትቆም💪💪💪እንኳን ድህና መጣህ 🙋🙋
የአብ ስራ በይው
ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ
በትክክል የአብ ስራ❤️!!!
እውነት ለእግዚያብሄ ምን የሚሳነው ነገር አለ ምንም ማሪያም በሽልም ታውጣሽ።
Tekkle sem
ይሄ ሁሉ የሆነው በአግዛብሔር ነው የአቡሰራ በይው ሁሉንም እንድትረቨው❤️❤️❤️
ለወድ ይሆናል እዴ ያብስራ 🤔
እኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት
ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ::❤️🙏
የልጁ ስም ናሆም //መጽናኛየ ማለት ነው 😘
ናሆም ይሁን የምትሉ 👌👍👍
Unfortunately she don’t believe in Dengel Maryam
@@nonenone3420ክክክክ መናፍቅ 😂😂😂
@@yedingilmeriyamlijnegn4442 balege
@@yedingilmeriyamlijnegn4442ደነዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
ናሆም ከታናናሾች ነብያት አንዱ ነው የልጄ ስም ነው ቢሆን ደስ ይላል እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድገው
አለምሰገድ አንተ ምን አይነት ሰው ነህ አንተ እኮ ሰው የሚለው ቃል አይገልፅህም እግዝአብሄር የባረከህ እጅግ በጣም መልካም ኢትዮጽያዊ ነህ አንተን ለመግለፅ እቸገራለሁ
ተአምር በይው እኔ ቅዱስ ገብርኤልን አማልደኝ ይህቺ ልጅ ወልዳ ልጇን አቅፋ ጤነኛ ልጅ እንዲሆን ብዬ ተስዬ ነበር ለመድኃኔዓለም ሻማ አስገባለሁ ሁሌ ነው የፀለይኩት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ
Yene kennnn ahunem yesmash
ተባርኪ
❤❤❤በእምነት ትበለው ስሙን❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን.በህዝብ ፀሎትም ጭምር ነውና ስሙንም በፀሎት የምትሉ....
U dont have to tell who u are same here but no need to be ethicists
ይዲድያ በይው ትርጉሙ በእግዚአብሔር የተወደደ ማለት ስለሆነ።
ከዛ ሁሉ መድሃኒት ያሳለፈው እና በህይወት ያኖረው ወዶት ሰለሆነ ።
እግዚአብሔር ይመስገን በቅድሚያ ከተደረገብሽ ይልቅ የተደረገልሽ በለጠብኝ አንድ ነብሰ ጡር ሴት እንዲህ ዓይነት መድሃኒ እየወሰደች ጤነኛ ልጅ ትወልዳለች ማለት ፉፁም የማይታሰብ ነው ነገር ግን የንጉሶች ንጉስ ይሁን ካለ ማን ይቃወመዋል ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ። አንች በእግዚአብሔር የተመረጥሽ ነሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ልጅሽ አድጎ ያሳለፍሽው መካራ ሁሉ አበረታኝ ተማርኩበት የምትይበት ጊዜ እሩቅ አይደለም ቅርብ ነው በርች ጎበዝ ጠንካራ ነሽ የኔ ምርጥ❤❤❤🎉
ያብ ሰራ በይው ያሁሉ መዳኒት ምንም ሳያደርገው ጤነኛ ልጅ መወለዱ ፍጥረት ሁሉ በሱ ፍቃደድ ነው የሚፈጠረው እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉
ያብ ስራ ማለት ምን ማለት ነው? የአብ ሥራ ለማለት ፈልገሽ ከሆነ በጣም ጥሩ ነው
የአብ ስራ ማለት የእግዚአብሔር ስራ ነው ፍጥረት ሁሉ
እልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል በነገረቻን ላይ ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ ቤት ሲባል ከጠፋ ከጠፋ ደሳሳ የወንደላጤ ቤት ኣለኝ ብዬ ባልኩት ብዙ ምርቃት ኣገኘው በቻዬን ነኝ ብዬ ነበር ማስበው በዙ ሰው ከጎኔ ሆነው ኣፅናኑኝ እን ክብር ለድንግል ልጅ 🙏🙏🙏
ልጇን አማኑኤል ትበለው። ትርጉሙ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው። እግዚአብሔር ከእርሷ ጋር ስለሆነ ነው በዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ አልፋ በሰላም ልጇን መገላገል የቻለችው። እግዚአብሔር ይመስገን! እንኳን ደስ አለሽ! እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳንም ደስ አለን! ዕልልልልልልልልልል!
አረ በስመአብ በፍፁም ስህተት ነው አማኑኤል አይባልም ስንት ስም እያለ በጌታችን ስምን የሰው ልጅ አይጠራም
አዎ በፊት ካለማወቅ አማኑኤል እያልን ስም እናወጣለን "ዘ - አማኑኤል" የእግዚአብሔር ማለት ነው ምክንያትም አማኑኤል ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ❤
አማኑኤል አትበሉ ተብሏል
አማኑኤል ለሰው የሚሰጥ ስም አይደለም
በስመአብ አማኑኤል አይባልም የፈጣሬ ስም ለፍጡራን አይጠራም አስተካክሉ ስም ስታዉጡ እባካችሁ
በጣም ደስ ይላል ረዱ ❤ዮርዳኖስ ❤ ጋዜጠኛው ወደ ቡዝነሷ ተመልሳ በድጋኔ ይዘሃት እንደምትቀርብ አምናለሁ ስራዋንም ታስታውውቅላታለህ ስላረከው መልካምነት ❤
የጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም ከነልጇ ቸሩ መድሀኒያለም ከብር ምስጋና ይግባቸዉ እንኳን ማርያም ማረችሽ
የአብ ስራ ትክክለኛ ስሙ ነዉ የሚመጥነዉ ነዉ ከዚ ሁሉ ታሪክ ያሳለፈዉ የአብ ስራ ነዉ እንካን ማርያም ማረችሽ እናቴ
ስም ማዉጣት ያለበት አለም ሰገድ ነዉ አለም ምገድ በሁሉ ነገር ከቃል በላይ ነዉ አላህ ይጠብቀዉ
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ.!!
እውነቱን ለመናገር ከወሰድሻቸው መድሀኒቶች አንፃር ከባድ ነበር ሰላም መውለድሽ ደስ ይላል። ያሳድግልሽ
🎉🎉🎉
ግን ከልጅሽ አባት ጋር ትቀጥያለሽ ብዬ አላስብም አንች ግን አንካራ ሆነሽ ለልጅሽ መኖር አለብሽ ። መልካምን ሁሉ እመኝልሻለሁ
ለልጁ አባት ጥላቻ እንዳይኖራት ያስረዳህበት መንገድ ያስደስታል የኛአ እንቁ ጋዜጠኛ እጅግ በጣም ነው የማከብርህ
የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ አሌክስ የምትሉ ላይክ አድርጉ ❤
ከልቡ ሰው አስተዋይ የዋህ እረጋ ያለ ምርጥ ጋዜጠኛ የእውነት ሰው ነህ እኮ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ወላሂ ረጂም እድሜ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እመኝልሀለሁ ምንም እንዳይቀይረው ልብህን ሁሌም በዚሁ ቀጥልበት
ውይ አሌክሰ አንተን ወልደው ያሳደጉ ቤተሰቦች የተባረኩ ናቸው በጣም ቅን ሰው ነህ
ስላንች በጣም ደስ አለኝ: ይኸን ቀን "ልጅሽን አቅፈሽ" እንዳይ የመጀመሪያ ቀን ሳይሽ ተመኝቸ ነበር: ክብር ለ መድሀኒአለም።
የእውነት በጣም ፈርቼ ነበር ።የድንግል ማርያም ልጅ ደግ ነው ለተጎዱ ጥላ ከለላ ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን ።ኪዳነምህረት እናቴ ምስጋና ይድረሳት ።እነኳን በሰላም ተገላገልሽ ።ይሄ ልጅ ጉደኛ ነው ።ምናልባትም ንጉስ ይሆን ይሆናል ምናልባትም ጳጳስ ወይም ደሞ ሀገር ወገን የሚጠቅም ትልቅ ሰው ሊሆን ይችላል ይሄንን ሁሉ አልፎ መወለዱ ነው እነዲ ያሰኘኝ ። ላንቺ መልክት አለኝ :- እባክሽ በቤተክርስቲያን ስርአት አሳድጊው እግዚአብሔር ምክንያት አለው ይሄንን ሁሉ ጫና አልፎ በሰላም ጠብቆ እንዲወለድ ያደረገበት ምክንያት ጥሩ እናት ሆነሽ እደምታሳድጊው ተስፋ አደርጋለሁ ።ወንድሜ አለም ሰገድ ላንተ ቃል የለኝም ።እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ ❤
Egziabeher yakbresh hulunm emiyasemama meleket new teru meker new!!!🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
Temesgen fetari amlak ❤
እንኳን ማርያም ማረቺሽ
Enkuan Maryam marechish betame nebr yasasebishgn yene konjo
አለምዬ ምን አለበት አዳማ ስትመጣ ብታሳውቀኘ ቡና አፈላልህ ነበር አለምዬ መቼም ስለአንተ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ
ይሔ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው እንኳንም በሰላም ተገላገልሽ!!! የልጇ ስም ግን የእግዚአብሔር ተአምር የሆነ ልጅ ነውና ታምራት ወይንም የአብ ፀጋ ብትለው የእኔ ደስታ ነው፡፡
አለም ሰገድ በነካ እጂህ ከቤተሰቦ ጋር ያለዉን ነገር ይቅር ቢሏትና ህይወቷ ቢቀጥል ማንም ያጠፋል ይቅርታ ግን መልካም ነዉ።❤❤❤❤❤❤
ማን ነው የጋዜጠኛው የአለም ሰገድ አድናቄ
እንኳን ማርያም ማረችሽ 😍
እኔኗ።,,,,,
ስሙን ስድስት ወር የከፍለችው ልጂ ዬርዳኖስ ታውጣ she deserves to give you the new name 🎉🎉🎉
እንኳን ማሪያም ማረችሽ በጣም ደስ ይላል አለምዬ ዘምንህ ሁሉ የተቃና ይሁንልህ በልጆችህ የምትደሰት ያድርግ ፈጣሪ አምላክ ሁሌ ከፊት ይቅደምልህ አቦ ምን እንደምልህ አላዉቅም ይቅናህ።❤❤🎉
አለምሰገድ አንተ የተባረክ ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
እንኳን ማሪያም ማረችሽ ❤ የልጀሽን ስም ስጦታዬ ❤
አሚን❤❤❤❤
ናሆም
አለም ሰገድ የሰውን ታሪክ እስከመጨረሻው ድረስ የምትከታተለው ነገር በእግዚአበሔር የተሰጠህና መልዕክተኛ መሆንህ የሚደነቅ ነው ተባረክ
በእውነት በጣም
ዮአኪን:-የስሙ ትርጉም "እግዚአብሔር ያቆማል" ማለት ነው። ዮአኪን ብትይው ደስ ይለኛል
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ምርጥ ስም ነው ወድጀዋለሁ
በጣም ደስ የሚል ስም ነዉ። ተሰማ ማምቻለሁ እሷም የተ ወደዉ ይመስለኛል።
ማርያምን ደስ የሚል ስም
Wow❤❤❤
ደስ የሚል ስም ነው
ታሪኳን ተከታትያለሁ በጣም ያሳዝን ነበረ። እንኳን ለዚህ አበቃሽ፣ ከዚህ በኋላ ለልጅሽ ብለሽ ከዚያ ሁሉ ነገር እርቀሽ በፊት ወደነበርሽበት ህይወት እንደምትመለሽ ከእግዚአብሔር ጋር ሙሉ እምነት አለኝ። ሰሙንም በእኔ በኩል ፅናት ብየዋለሁ። መልካም የእናትነት ዘመን ይሁንልሽ እህቴ፤ ከዚህ በኋላ ለልጅሽ ኑሪ። "እንኳን ደስ አለሽ፣ አግዚአብሔር ያበርታሽ።"
ውይይይ እኔ ግን አለም ሰገድ ብትለው ደስስስ ይለኛል ለምን በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ሽ ሁሉ ከሸገር አድስ አበባ ድረስ ዋጋ ከፍሏል ለሳም ስሙን በስሙ ብትሰይሚው ደስስ ይለዋል ወላሂ ላንቺ ግን በጣም ተደስተናል እንኳን በሰላም ተገላገልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለም ሰገድ ከልብ ሰዉ ማለት አንተ ነህ ወንድሜ ለብዙዎች ድምጽ የሆንህ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እኔ ሙስሊም ነኝ በክርስቲያን ስም ያብ ስራ የሚባል ስም ደስ ይለኛ ስሙ ያብ ስራ በዩ
Berka hune
ያብ ሰይሆን የአብ ነው የእግዚአብሔር ስራ ማለት ነው
ያምሻል
Ha ha we have a nephew his name is yabsera..he smoke MOTA at age 21..yabsera,s are crazy kids
በመጀመሪያ እንኳን እመቤቴ ማረችሽ
በመቀጠል የልጅሽን ስም ባህራን በይው
የልጅሽን ክርስትና አባት አሌክስ ይሁን;አንተ ጋዜጠኛ ምን አይነት ቤተሰብ ነው የሳደገህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ :: እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
ነገኮ አቡነ ተክለሃይማኖት ነው እኳን አደረሳችሁ🎉❤❤❤
አሜን እኮን አብሮ አደርሰን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይይይይይ ደስስስ ይላል በጣም እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ 🙏🙏🙏🙏🙏💟💟
ባህራን / ባምላክ /ምናሴ ....በይው
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ደግሞሞ ኣምሮብሻል ❤❤የኔ መልካም ማርያም በሽልም ታውጣሽ
እግዚአብሔር አምላክ እንደ ሳራ ስለአሳቀሽ ሳቅ በቤትሽ፣በአፍሽ፣በውስጥሽ ስለአደረገልሽ ሳቅ ስለሆነልሽ "ይስሐቅ"በይው 👏🙏
አለምሰገድ ምን ብዬ ገልጬ እንደምፅፍ ስለ አንተ ቃላት አጣሁኝ በዚህ ዘመን አንተ መገኘትህ ዋው እንደ አብረሀ ባርኮት ልባርክህ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ተባረክ።
ስሙን የአብስራ ብትለው አሪፍ ነዉ ምከንያቱም የነገረችን የሕይወት ታሪክዋን ስሰማ ከባድ ነበር ሰለዚህ ልጇን በሰላም የተገላገለችው በፈጣሪ ሰራ ስለሆነ ሰራው የሱ ስለሆነ ነዉ የአብስራ ብትለው ጥሩ ነዉ ያልኩት 🙏🏽🙏🏽🫶🏽🫶🏽
ዳግም ይሄን ያልኩበት ልጆ ብቻ ሳይሆን እሷም ዳግም ነዉ የተወለደችው አዲስ ህይወት ነዉ የበፊቱን ረስታ ምቷኖርበት ዘመን ነዊ የኔቆንጆ አዮዞን የኔ ጠንካራ
አውነት,ነወ,,አላህ,ክሶሻል
የኔ እናት እያቿት ፈገግታዋ ውበቷ ወጣ ሁሉንም ነገር ለበጎ ሆነ እንኳንም ወለድሽ ልጅ በረከት ነው
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ።ይህን ታሪክ ተከታትያለሁ እንካን ማርያም ማረችሽ እህቴ።የእግዚኣብሄር ስራ ትልቅ ነው በርቺ
Sew mehonh bek new
ክበሪ እህት
@@tirgalemkassaye89mnew enea mqegnuche
❤❤❤🎉🎉
ተባረክ አለምየ
ረድኤ አንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ነዎ ደስ ያለኝ ከመጀመሪያ ጀምሮ ታሪክሽን እከታተል ነበር በታሪክሽ በዝንም ግን የፅንሱ ጉዳይ የሳስበኝ ነበር በፀሎቴም ሁሌ አሰታውስሸ ነበር ጤነኛ ልጅ በመወለድ አምላኬ አመሰገንኩ በጣምም ደስአኘ ።
አልሀምዱዲላ እክዋን ደስ አለሽ ማነው እንደኔ የተጨነቀ የነበረው😢❤
ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉
እኔ ፡ ሁሌ ፡ አሰባት ፡ ነበር ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ እነኳን ፡ አብሮ ፡ ደስ ፡ አለን❤️❤️❤️
እኔ ራሱ
ውይ እኔ እራሱ
@@AmyLemma-ic3fiግንምንሆናነበር እንኳን በሠላም ተገላገልሽ
የልጇን ስም አሜን ብትላት ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤
Amen Aref Sommer 🙏
😂😂😂asmime eda😂😂 liga wende newe eysmacu kometu😂😂
@@rozazouba7538 ቸኩዬ ከደስታ ብዛት ወንድ መሆኑንንማ ሰማሁ
በትክክል አሜን ትበለው
እንካን : ማሪያም : ማረችሽ : ስሙን : ክርስቲያን : በይው :
ረዱዬ የአለማቱ ጌታ የሆነው ሁሉሙ ቻይ የሆነው እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ የሆነው አላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ይህን ፈገግታሽ የመለሰልሽ አላህ ምስጋና ይገባው ልጅሽም እድግ ይበልልሽ ለሀገር ለወገን የሚበቃ ልጅ ይሁንልሽ በርቺ
አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ያን ሁሉ ችግር አልፈሽ ለዚ መብቃትሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ የልጅሽን ስም ኤልፋዝ በይው ትርጉሙ አብ የሰራ ማለት ነው
ለልጁ አባት ጥላቻ እንዳይኖራት ያስረዳህበት መንገድ ያስደስታል የኛአ እንቁ ጋዜጠኛ እጅግ በጣም ነው የማከብርህ ስራህን ባግባቡ አክብረህ የምትሰራ ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሚገፍ ሰዎች😢
ምናባቱ ኣያየውም
Temesgen
አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ያክብርህ
የልጁን ሥም ጵንኤል ወይም ኒቆዲሞስ ቢባል ይሔ የኔ ምርጫ ነው ውሳኔው ያንቺ ነው የኔ ቆንጆ እህት!ይሔ እጅግ እጅግ እጅግ ትልቅ ፀጋ ነው እናትነት እህቴ ስለተመረጥሽ ደስ ብሎኛል🥰
በጣም በጣም ጠካራ ነሽ ካንቼ ይበልጥ የፈጣሬን ሀያልነት ባቼ ላይ አየሆ ይሆን ያለው እንደሚሆን እኔ ስሰማሽ በህልሚ ነው ብዬ ተጠራጠርኩኝ አንድ ደግሞ ያስተማረኝ የአዳድ ወንዶች ክፋት ፈጣሬን አለመፍራት አየሆ የኔን ልጅ ስለሴት ልች ማን እንደሆነች እያስረዳው እንዳሳድግ
አንተን የወለደች እናትና አባት ክብርና ሞስ ይስጣቸው የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ አቤት ባንተ ላይ ትህትናና ክብርህ 🙏
እንኳን ማርያም ማርችሽ፡፡
እንኳን ለዚህ በሰላም አደረሰሽ ረዲ!!
Endate dese yelale 💕💕💕!!!
Egezabehare yemesgen::
በመጀመሪያ እግዚሀብሄር ይመስገን በመቀጠል እንኳን ማሪያም ማረችሽ አለምሰገድ እመቤቴ ማሪያም ዘርህን ይባርከው የኔ የዋህ ይህ ሁሉ ውጤት ያንተ ስለሆነ
ሰማይና ምድረ ለፈጠረው ለጌታዬ ለአላአህ ምስጋና ይገባው
እኔ ሁሌ እዳስታወስካት ወላሒ ለጌታዬ እቺ ልጂ በሰላም ተገላግላ ጤነኛ ልጂ ካሳቀፊካት ሁለት እረካ እሰግዳለሁ ብዬ ቃል ገብቼልክ ነበረ አተም አላሳፈረከኝም ቃሌን እፈፀማለሁ እሰግድልሀለው የኔ ውድ ወላሒ ከምነግረሽ በላይ ደስ ብሎኛል የደስታ እባ አለቀስኩ ለምን እደሆን ባይገባኝም😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ መልካም❤❤❤❤
ዉይ የኔ መካም ሴት አንቺንም አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤
ተስፋ እንዳርቆርጥ ፣ እንደአንቺ አይነት ደጋግ ሰዎችን ያሳየን አምላክ ይመስገን! ስለትሽን ሳነብ አይኔ በእንባ ሞላ
ማሻአላህ አላህ ሀጃሸን ሁሉ ይሙላልሸ❤❤❤❤😂😂😂
❤አሚን የኔ ውድድ@@hanankbrom-f2o
God bless u you have in incredible heart, Rediet congratulation
I’ll put you in my prayer list💕
አለምዬ አንተም እንኳን ደስ አለክ ትልቁ ድርሻ ያንተ ነው መልካም ሰው እድሜ ከጤና ይስጥክ በቅርቡ ቢሆንም ያወኩህ በጣም ደስ ምትል ጋዜጠኛ ነክ ተባረክ ❤
ከምንም በላይ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና እና ክብር ይድረሰው አሜን እንኳን በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን በእቅፍሽ ለመያዝ አበቃሽ አሜን።
እንዳተ አይነቱን ያብዛልን የምትሉ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤
እንኳን ማርያም ማረችሽ ረዱዬ፡፡ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ የልጁን ስም "ፍትህ" ቢባል እላለሁ፡፡
እኔ ሙስሊም ነኝ ታርክሽን ሁልንም አይቼ ናበር እንኩዋን አልህ በሰልም ጋላጋለሽ ማሻአላህ 🤲🏻🤲🏻👌🏻😍🥲 ይ ልጅሽን ስም ይ አቤ ስራ በይ ❤❤❤ አላህ ያስደግህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለናዝሬቱ እየሱስ ይሁን እንዃን ደስ አለሽ እህቴ አሌክስ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንክ ይባረክ
አለም ሠገድ ፡በጣም የምትመሠገን ሠው ነህ ፡ ላተ ሽልማት ያሣል ፡ግን ልኡል እግዚአብሔር ሐምሮ ጨማምሮ እድሜ ይሥጥህ፡❤❤❤ አንተን የወለደች እናት ምንኛ እድለኛ ናት
በቅድሚያ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ፣ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ።
ታሪክሽን ተከታትዩው ነበርና እጅግ ያሳዝን ነበር ። አሁን ያ ሁሉ ታልፎ የልጅ እናት ሆነሻል ። ከዚህ በሗላ ለልጅሽ ስትይ ከነበረብሽ ችግር ተላቀሽ ወደ ቀደመ ህይወትሽ እንድትመለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
በእኔ በኩል የህፃኑን ስም ፅናት ብትይው ደስ ይለኛል ።
በተረፈ ቀጣዩ ጊዜ መልካም የእናትነት ዘመን እንዲሆንልሽ እመኛለሁ ።
በእውነት ማህበራዊ ሚዲያ እንደዚህ ለቁም ነገር ሲውል እንዴት ደስ ይላል በእውነት ቅን ልብ ያላችሁ ለማገዝ የምጥሩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ባለሚዲያዊች እነ አለምስገድ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
የልጇን ስም በሱፍቃድ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ደስ ብሎናል
ቆይ ልጅ የናንተ ነው የስዋ? Leave her alone she is a smart lady
@@nunu7353አዉጡተብለና ል የኛም ነዉቤተሠብ እሥከሆን ድረስ😂😂😢
@KuWait-vc4qj ❤❤❤❤😂😂ትክክል
@@nunu7353የጋራችን ነው 😂
እኛ እርቶዶክሶች እኮ ❤❤❤ ፍቅር ትህትና ከማሪም ነው የተማርን ለሁሉ ደራሽ ኦርቶዶክስ ትሁን እረዴት አለም ሰገድ ንገራት ማሪያም ትማርሽ ስንላት እንኮ ደስ ይላል
ኤልሮኢ ,"በይው የስሙም ትርጉም የሚያየኝን አየው" እግዚአብሔር አይቶሻል በእርግጥም እረድቶሻል
እስኪ እንደኔ ፊቷ ሞልቶ የታየው 🌹🌹🌹🌹🌹
ዳዊት!
አማረባት የበለጠ ተመስገን ለዚህ ስለበቃች ደስ ብሎኛል
አለም ሰገድ ግን ምን አይነት ሰው ነህ የሰው ደስታ አስደስቶህ የሰው ሀዘን አሳዝኖህ ትክክለኛ ሰው የሆንክ ነህ ዘመንህን ይባርከው ከክፉ ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ዓለም ሰገድ በጣም የማከብርህ ትልቅ ሰው በዚህ ዘመን የሰው ህመም የሚሰማው ሰው በሌለበት ዓለም በጣም ጥቂት ሰዎች ብቻ ሰው ሆነው ከሚገኙት መካከል አንዱ አንተ ነህ እና እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ ዘመንህን ይባረክ ቃል አጣሁ ብቻ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እህ ሙሉ ታሪክሽን ተከታትየዋለሁ አንች በህወት እንድትኖሪ በጣም ታስፈልጊያለሽ ከእ/ር ጋር
የአብ ቃል ትበለው ምክንያቱም ልጁ የክርስቶስ ቃል ስለሆነ ተወልዷል ፈጣሪ ይመስገን
እልልልልልል ! እኔም አብሬሽ ወለድኩ! እግዚያብሔር ይመስገን የኛ ጌታ!🥰🙏🌿🍀 ለዓለም ፣ለአገር የሚበጅ ዜጋ ያድርግልን!🙏🌿
እረዱ አንቺ ኪዳን አለሽ እግዚአብሔር በማይታለፍ መንገድ ይስለፈሽ የኪዳን ልጅ ነሽ ልጁ ፋሪስ ነው
የእውነት አንተ በጣም ትለያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አቦ ፈጣሪ ዘመንህን በሙሉ ይባርክልህ በስራህ፣ በህይወትህ ሁሉ ደስተኛ ያድርግህ ረዥም ዕድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ፡፡ ረዱ እንኳን ማሪያም ማረችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የልጅሽን ስም የአብስራ በይው
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ቀና ልብ ሁሉንም ስው በሚዛናዊ መንገድ የሚያስተናግድ ጀግና ጋዜጠኛ አለም ሰገድ❤❤❤❤❤❤❤ነፍ አመት ኑርልን 💐💐💐💐ረድኤትየ አብሽሪ ሁሉም ለኸይር ነው❤❤❤❤❤
እለም ሰገድ የሕጻኑ የክርስትና ኣባት ይሁን የምትሉ። like
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኩን በሰላም ተገላገልሽ፡ ህጻኑ ን ባንቺ ማህጸን ስትሰቃይየ እሱም፡ተሰቃይተዋል፡ የወሰድሽሃቸው መድሃኒቶች ላንች ብቻ ሳይሆን ለሱ መርዝ ነበሩ ይህን ሁሉ ስቃይ ኣልፎ ጠነኛ ልጅ መውለድሽ የፈጣሪ ስራ ነውና ፈጣርሽን ኣመስግኝ።
What's a big deal? She put the gees in it the way she dump the baby out
And I really don't like why the Dr name is withheld? If it was another person this time every one know him and public..he need to be public
ረዱ እግዚያብሄር እንኳን ረዳሽ በጣም ደስስ ብሎኛል ተመስገን አሌክስ አንተን ጌታ ይባርክህ ረዱ አሌክስ ለልጅሽ ባወጣው ስም ይጽና ማስታወሻ ነው። የረዳችሽን እህት ጌታ ኢየሱስ ብርክርክ ያድርጋት።
❤❤❤የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ተመስገን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤ ይሄን ሚዲያ ደስ የሚል. ነው። አለም ሰገድ እድሜ ይስጥህ
ተመስገንልኝ 🙏🙏🙏 ለእንቁ ለሁሉ ደራሽ ለሆነው ለአለምሰገድ ፍቅራችሁን በላይክ አሳዩት ውዶቼ