ብርቧክስ - የዓለም አጫዋች መንደር (ክፍል - 1) Burbuax: The Land of the Azmaris (Part -- 1)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ጎንደር ስታቀኑ በማክሰኚትና በጠዳ መካከል ወደ ዓለም አጫዋች መንደር - ብርቧክስ ይወስዷችኋል፡፡ .... ከጎንደር ፋሲል ግንብ ዋና መግቢያ በር ደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ (ከዣን ተከል ዋርካ ወረድ ብሎ) እማሆይ አበቅየለሽ ጠጅ ቤት ዝለቁ፡፡ (በመጀን ብርሌ (አንገተ ረዥም) አስናቀ የሚባል ጠጅ (ዘመናዊው ውስኪ ያስንቃል ለማለት ነው) መኳንንቶቹና መሳፍንቶቹ ያንደቀደቁበት፤ የቡርቧክስ የመሰንቆ ጨዋታ የኮመኮሙበት ታሪካዊ ጠጅ ቤት ነው)
    Showcasing the birth place of most Ethiopian Mesenko /One-string guitar - like traditional instrument/ players in Burbuax district of Gondar province. The deep-rooted Mesenko Playing custom of these people added to their tie with Mesenko from their childhood, their way of playing the Mesenko and soothing voice remains ver, very impressive.

ความคิดเห็น • 62

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 9 หลายเดือนก่อน +1

    I love it Kibirt Ethiopian.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 หลายเดือนก่อน +1

    Betiqlu One Ethiopia we love Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia.

  • @tadessealemayehu102
    @tadessealemayehu102 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ድምፅህን በዚህ መልኩ ስሰማው የመንፈስ ደስታ ይሰጠኛል።

  • @AbebaAb-e2j
    @AbebaAb-e2j 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ማይ አዝማሪ🎉🎉🎉🎉

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 ปีที่แล้ว +6

    አገሪ ሁሌም ሰላም ሁኝልን

    • @user-xr3bl1rf5n
      @user-xr3bl1rf5n 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ወሎየ ነኝ ግን ጎንደሬ እንደሆንሁ ነዉ የሚሠማኝ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 ปีที่แล้ว +1

    ከምንም በላይ አቀራረብህ ድምጥህ በጣም ደስ የሚል ነው ገአዜጠኛው ምረጥ ሰው ምንም ቤሆን አቀራረብህ ይማረካል

  • @siltanukefyalew8962
    @siltanukefyalew8962 6 ปีที่แล้ว +2

    It makes me cry with love & happiness but i am also sad that nothing has changed. So original so real. May God bless them.

  • @ברטוקןאגנהו
    @ברטוקןאגנהו 7 ปีที่แล้ว +14

    አዝማሪ መለት በድሮው ዘመን አለም በልሰለጠነበተ ዘመን እንደ ስድብ ይቆጠር ነበር አሁን ግን በአለም መድረክ ወጦ ክብርና ዝናን አግቶ ምስጋናውን አትርፏል ስለዚህ አሁንም ቀጥሉበት አድናቄችሁ ነኝ ከብሀር ማዶ አንማው አውቀ

  • @misraksisay1860
    @misraksisay1860 6 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ እናመሰግንአለን

  • @ሳምሪነኝየናቴናፋቂአምላኬ
    @ሳምሪነኝየናቴናፋቂአምላኬ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ቀጥሉበት

  • @ወለተኪዳን-ጨ4ጰ
    @ወለተኪዳን-ጨ4ጰ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሀገሬ ስወድሺ

  • @african8846
    @african8846 9 ปีที่แล้ว +4

    I love this people to much specially the kid! !! My grandmother roots from there even i never been there i love gonder !!!!

  • @wiwiababa2402
    @wiwiababa2402 6 ปีที่แล้ว

    ውቡ ሀገሬ በጀራ ሳይሆን በትፋሽሽ ጠግቤ የማድረው
    ውቢቷ አገሬ ናፈቀኝ ትዝ አለኝ የምቦርቅብሽ ምንንም ሳልሰጋ ወጥቼ የምገባብሽ
    አሁንም ኑሪልኝ ሁሌም ሰላምሽን ልስማ በጆሮዬ እምዬ ሀገሬ እፍፍፍፍፍ ስደት😭

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አገራችን ሰላም የአድሰግልን

  • @gggyyyujghhh4197
    @gggyyyujghhh4197 7 ปีที่แล้ว +2

    l missing more my lovely country my God bless you more love you♡♡♡♡♡♡

  • @lamebora5599
    @lamebora5599 5 ปีที่แล้ว +4

    God bless Amhara

  • @man163
    @man163 4 ปีที่แล้ว

    እናት አለም ጎንደር ኑሪልኝ

  • @ቃልኪዳንአስፋው
    @ቃልኪዳንአስፋው 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎደር ❤🌹የፍቅር💏ከተማ የታሬክ አገር🇬🇭❤

  • @MIkItube
    @MIkItube 4 ปีที่แล้ว

    ጌጡ ተመስገን እናመሰግናለን። ቀጣይ ክፍል ቢኖረው

  • @WondieBFH
    @WondieBFH 5 ปีที่แล้ว +1

    gonder gonder .my vilage i love gonder

  • @helenfessehai7428
    @helenfessehai7428 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว +1

    እማማ እትዮጵያ በህልሺ ልዩ ነው

  • @mareimsaleh7382
    @mareimsaleh7382 6 ปีที่แล้ว +2

    ያምሪል አገሪ የጉዛራ ግንቡ

  • @Gojam123
    @Gojam123 5 ปีที่แล้ว +4

    "ተጠቀም ያላለው በቸም አይጠቀም፣ ይሞታል በተሳስ ሲታጨድ ሲለቀም"

  • @realestateaddisababa7292
    @realestateaddisababa7292 6 ปีที่แล้ว

    Memorable

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 6 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ሁሌም ሥውድሽ ፍቅሬ

  • @deguayalew3768
    @deguayalew3768 4 ปีที่แล้ว

    አይ አገሬ እግዚአብሔር ይጥብቅሽ

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 4 ปีที่แล้ว

    Sewdachu 💓💓💓👍

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 ปีที่แล้ว

    ደጋጋች

  • @maxlave5918
    @maxlave5918 5 ปีที่แล้ว

    Wowooò

  • @Funny-WS
    @Funny-WS 5 ปีที่แล้ว

    wodijealehu....

  • @emamaethiopia4226
    @emamaethiopia4226 6 ปีที่แล้ว +4

    ውብ ሀገር ጎንደር ሁሉ የሞላብሽ

  • @namanmanam1977
    @namanmanam1977 8 ปีที่แล้ว +3

    Wewwwww wedemelem salam new yemerel

  • @האחדושמואחד
    @האחדושמואחד 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ነው የሚል አገሬ ሲወሳ
    ነገር ግን ለምን ሽውርርና ወሰንጌ ወስከመቢት አይወሱም ????
    እነሱም ቅርብ ነቼዉ
    አና ሰለዚህ መልስ እፈልጋለሁ

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሠርጌ አሥታወሣችሁኝ ቀላል አልጨፈርንም በማሥንቆ

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 3 ปีที่แล้ว

    Hii hgate shahura

  • @fitsena
    @fitsena 9 ปีที่แล้ว +3

    good job getu

  • @MIkItube
    @MIkItube 4 ปีที่แล้ว +1

    እናታለም ጎንደር ክፉሺን አልስማ

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว

    Wawwwwww

  • @metypiano
    @metypiano 8 ปีที่แล้ว +1

    the great city

  • @rosangelamaria6712
    @rosangelamaria6712 7 ปีที่แล้ว +1

    A GALINHA GOSTA DE MUSICA.

  • @user-tf8rg4xw1b
    @user-tf8rg4xw1b 5 ปีที่แล้ว

    አዝማሪው ሲያምሩ አባቴን መሰሉኝ

  • @zob5339
    @zob5339 8 ปีที่แล้ว +1

    good job!!

  • @SarahSarah-in2eg
    @SarahSarah-in2eg 6 ปีที่แล้ว

    azmar usteneu swed

  • @workalemahudegene9469
    @workalemahudegene9469 6 ปีที่แล้ว +1

    Gudar

  • @dessalegnbelay9673
    @dessalegnbelay9673 5 ปีที่แล้ว

    Ayzelum !?

  • @WondieBFH
    @WondieBFH 5 ปีที่แล้ว

    gatachen beralene

  • @yeshawalijneng9324
    @yeshawalijneng9324 7 ปีที่แล้ว +1

    Das.hlechuny

  • @sammersha2793
    @sammersha2793 9 ปีที่แล้ว +3

    haha kuankaw yasikal dess yilal mechem yagere sew

  • @الال-ل3غ8ش
    @الال-ل3غ8ش 4 ปีที่แล้ว

    ምንም ወሎየ ብሆን ጎደርውሥጤነው

  • @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ
    @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ 6 ปีที่แล้ว

    ማስቆ ይጥፋ የቆሻሻ ስራ ነው በይች ምድር ያማስጠላኝ ብኖር አዝማሪ ነው

    • @mrhow22
      @mrhow22 6 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር you are one sorry sob

    • @seblasebla3592
      @seblasebla3592 5 ปีที่แล้ว +2

      ፍራ

  • @ברטוקןאגנהו
    @ברטוקןאגנהו 7 ปีที่แล้ว +3

    አዝማሪ መለት በድሮው ዘመን አለም በልሰለጠነበተ ዘመን እንደ ስድብ ይቆጠር ነበር አሁን ግን በአለም መድረክ ወጦ ክብርና ዝናን አግቶ ምስጋናውን አትርፏል ስለዚህ አሁንም ቀጥሉበት አድናቄችሁ ነኝ ከብሀር ማዶ አንማው አውቀ