🔥ተከስተ ጌትነት አዲስ መዝሙር ይዞ ብቅ አለ.....| Presence TV | 20-May-2019 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 416

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ይሄ ሰው ፀጋው እየጨመረ ነው የሚሄደው በቃ ምድር ላይ ያለሁ ሳይመስለኝ ሰማይ ደርሼ ነው ምመለሰው አንተ ስታስመልክ ተኬ አሁንም ብዙ ስፋልኝ ክብር ሁሉ ለናዝሬቱ ጌታ ኢየሱስ ይሁን ሱርዬ በብዙ ብዙልን ተባረኩልን
    ደግሞ የምስክርነት ማስታወቂያው ለሲኒማ ነው እንዴ? ቶሎ ልቁልና

  • @lemasiyoum4969
    @lemasiyoum4969 4 ปีที่แล้ว +2

    አራ ምን አይነት የምትገሪም ሰው ነክ ወይኔ ስታስቀና አራ uuuuuuuuuuu አሜንንንንንንን በየሱስም ለምልምልን ተከ አቤት ድምጹ
    ዘመንክ ይባሬክ

  • @iloveduniya307
    @iloveduniya307 5 ปีที่แล้ว +5

    ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት በጣም ደስ ይላል ኣሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ውስጥህን ምያለመልም መዝሙር እድለኛ ነኝ ክርስትያን መሆኜ ተመስገን ኣምላኬ
    እ.ር ይባርካቹ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በቃ ደስ ብሎኛል።

  • @helenbekele7613
    @helenbekele7613 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃል ያለው ይናገራል ቃል ያሌው ተስፋ አለው የተስፋ ቃልን የሰተን ሕያው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
    የእግዚአብሔር ሰው ተከስተ ሕያው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የክርስቶስ ፍፁም ሰላም ይብዛልክ ተባረክ

  • @meskermdu5772
    @meskermdu5772 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen ተባረኩ ቃል ያለው አይወድቅም ዳርቻቹ ይስፋ አሜን

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 ปีที่แล้ว +9

    እኔኮ ያነተን መዝሙር ዝም ብዬ ወይም ቁጭ ብዬ መስማት አልችልም..መዝሙሮችህ ሁሌም የጌታን ፍቅር ትእግስት ያሳዩኛል እናም እያለቀስኩ እየዘለልኩኝ ነው ምሰማህ

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘🤝

  • @የክርስቶስነኝ
    @የክርስቶስነኝ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ያለው አልፎ ይሄደል እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታችን ይሁን ታኬ ዘመንክ ይባረክ

  • @samira-awwawasabdo1033
    @samira-awwawasabdo1033 5 ปีที่แล้ว +3

    ነብይ በፀሎትህ አሲበኝ ህየወት ጨለማ ና ሆነችብኝ ሰደት ተጨምሮባት እግዝያብሄር በብርሀኑ እድጎበኝኝ ለሀገር ምድር እድያበቃኝ

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 ปีที่แล้ว +8

    ተክዬ የኔ ውድ ከዚ በላይ የጌታ ሞገስ ያግኝህ..እንዴት እንዲያስመልጥ እሱ ያውቃል
    ስለሁሉ ጌታ ይክበር

  • @mahaletnathan6749
    @mahaletnathan6749 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ፀጋውን ያበዛልህ ስው አሁንም ጌታ ሞገሱን ይጨምርልክ ካለህ በጥፍ ዋውውውውው

  • @genetxyz3369
    @genetxyz3369 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ተኬ ጌታ በብዙይባርክክ!!!!

  • @zenamarkos7887
    @zenamarkos7887 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ቃል ያለውህ አይወድቅም ቅድሳን እግ/ር ይባርካችሁ

  • @jesusisgood5701
    @jesusisgood5701 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
    Gita yebareki

  • @richshibaa4014
    @richshibaa4014 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክልኝ ውድድድድ ነው የማደርግህ

  • @lizakassaya1772
    @lizakassaya1772 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ተኪ ተባረክልኝ

  • @asterbelay9995
    @asterbelay9995 5 ปีที่แล้ว +4

    ሀሌሉሁ እንደፀና ቀረ አሜን አሜን ቃልያለው እምነት ያለው ይሻገር::ዘመንህን ይባረክ ወንድም ተከስተ

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው በብዙ ታባረክ ፀጋ ይጨመርልክ ክብር ለጌታ ቢቻ ይሁን ጌታ ጌታ ነው

  • @amarachalaho1235
    @amarachalaho1235 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አይዎድቅ እውነት ቃልያለው።ክብረ አባ።ልቤፀና ባንቴ ሀለሉያያያያያያ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ

  • @GalaxyJ-hb5ug
    @GalaxyJ-hb5ug 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተክዬ ጌታ ይባርክህ ቅዱሳን በሙሉ ተባረኩ

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ያለው አያፍርም አይወድቅም በአጭር አይቀርም በኢየሱስ ስም አሚን! ተባረኩ።

  • @HananHanan-nv9wz
    @HananHanan-nv9wz 5 ปีที่แล้ว

    በየሱስም ተባረክ በብዙ የተባረክ ብሩክ
    አሌ አሌ ሉያ በሃጭር አልቀርም በእየሱስ አይል

  • @aynakajela2643
    @aynakajela2643 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen beyesus sim.kali yalawu ayewodikim haleluyaa .bachir alkerim .tebareku kidusan.

  • @muluabera5485
    @muluabera5485 5 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ቃል ያለው አይወድቅም ተባረክ ፓስተር ተከስተ

  • @evanmesfinmarkos7775
    @evanmesfinmarkos7775 5 ปีที่แล้ว +4

    Wow God bless u by more anointing! I saw amazing grace upon prophet suraphale

  • @temesgenhailu2966
    @temesgenhailu2966 5 ปีที่แล้ว +1

    the blessed people are the most beautiful +handsome not alone in this worldwide but also in the kingdom of heaven.Say amen amen amen haleluya!

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 5 ปีที่แล้ว +5

    Wow wow Amazing worship Amen Amen Amen Amen Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele Amen haleluya Teki god bless you Amen

  • @eyeruseyu9028
    @eyeruseyu9028 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen haleluyaaaaa Kal yalew mechem ayiwedkam tebareku

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል አለን አንወድቅም እል እል እል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አብዝቶ ይባርከችሁ መዘምራኖች ናብየቶች !!!!

  • @argawandargachew4253
    @argawandargachew4253 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ተኬ ቃል (ኪዳን) ያለው አይወድቅም ጌታ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርከው::
    ዘፍ. 49
    22፤ ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ ነው፥ በምንጭ አጠገብ የሚያፈራ የፍሬ ዛፍ፤ አረጎቹ በቅጥር ላይ ያድጋሉ።
    23፤ ቀስተኞች አስቸገሩት፥ ነደፉትም፥ ተቃወሙትም፤
    24፤ ነገር ግን ቀስቱ እንደ ጸና ቀረ፤ የእጆቹም ክንድ በያዕቆብ አምላክ እጅ በረታ፥ በዚያው በጠባቂው በእስራኤል ዓምድ፥

  • @Bahe40mnch
    @Bahe40mnch 5 ปีที่แล้ว +5

    May our Lord Jesus Bless you abundantly Pastor Tekeste.It is true that Our Lord is a saving Lord. Bless you!!!

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜንእንደ ፀና ቀራ ፣ክዳን ያለው እርሱ አይወድቅም አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ቃልህን ይዤአለሁ ባይታይም ደማና ።ተኬ በፍጹም ተበራክ ፀጋህ ይብዛ

  • @jusessavesalshita1948
    @jusessavesalshita1948 5 ปีที่แล้ว +27

    ኤራ አሜን ቃል ያለው
    እ/ር ያለው ሰው ይሻገራል
    በኢየሱስ ስም አሜን ተባረከ በብዙ

  • @tesfsyegenet433
    @tesfsyegenet433 5 ปีที่แล้ว +7

    Amen እውነት ነው ቃል ያለው አይወድቅም .thank you lord.

  • @meseretyesus6661
    @meseretyesus6661 5 ปีที่แล้ว +1

    ameeennn essaaayyyy ameeeennnn tebarekuu betam tamirlachu minale abrachu binor nuro wiy geta hoy erdagn ba selam agare melasen ena endiy ayinet bereket tekafayi adergn 🙏🙏🙌🙌PRESENCE TV tebarekuu ke lib wedachuwalew geta yibarekachu ♥♥♥

  • @wsgayyotizazzu
    @wsgayyotizazzu 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen tabaark geta zemeni abztoo yibaarkaw

  • @egzaberfiqirenewangel1388
    @egzaberfiqirenewangel1388 5 ปีที่แล้ว +5

    Ebifaama waqqayo isiin haa ebbisuu uuuuuffff yaa waqqayo koo yomii waa'ee koo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏goftaa koo kan naaf jalqabe fixaa naa basiigoftaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏humna keetn ta'aa waant hundumtuu siti kenadheraaa 👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @laylalayla8720
      @laylalayla8720 5 ปีที่แล้ว

      Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen

    • @lilyyegetalij7956
      @lilyyegetalij7956 5 ปีที่แล้ว

      ayizosh gooftan hundumafu yeroo qaba.

  • @kiyaslife1853
    @kiyaslife1853 5 ปีที่แล้ว

    Teke nigigirih ayitegebim pls wustih yalewun zim bileh tenager betam yibarikal! Preach Man of God🙌❤️

  • @asinmdinkenesh3305
    @asinmdinkenesh3305 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen tabarek geta zamanachu yibarek

  • @መሲየእየሱስልጅ
    @መሲየእየሱስልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን የጌታ ሰው ተባረክ በብዙ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እ የሱስ ጌታ ነው ተባረኩ

  • @mulatueyasutemesgenayano8589
    @mulatueyasutemesgenayano8589 5 ปีที่แล้ว

    Beles you tekiya&sura zemenachu yebarek tebarekenbachali

  • @glorry8336
    @glorry8336 5 ปีที่แล้ว

    Ammmmmmmen Haleluyaaaaaaaa Tebarekuu Sure& All

  • @fekeretelahunfekerelinda845
    @fekeretelahunfekerelinda845 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen zemenek yebarek tekeste

  • @yoobsaantube3757
    @yoobsaantube3757 5 ปีที่แล้ว

    geta yeberkachuu...
    miche yehone bee amelkoo gubaye yemegengew...uuuuufffff.
    barki baluu..

  • @eyobkolcha7524
    @eyobkolcha7524 5 ปีที่แล้ว +1

    Pastor Tekeste, you are amazingly anointed and favored man of God. I can witness that this video depicts how much God's grace and love is so much practical in your life. keep it up and God is moving in your ministry. Ooooowwwooo! May God bless you richly in the years to come. I wish to see you in person one day and greet you. I saw you in 1992 E.C at 6 kilo AG church Sunday service. I can fell the same spirit and anointing today too. Devil is lying ! Hallelujah!!!!!!

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ
    @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ 5 ปีที่แล้ว +4

    ተኬ እንዴት እኮ እንደምወድክ ጌታ ብርክ ያርግህ

  • @terefeseyoumalemayehu4536
    @terefeseyoumalemayehu4536 5 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁኖ

    • @MaKasAsnak
      @MaKasAsnak 8 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏❤️

  • @solona2000
    @solona2000 5 ปีที่แล้ว +1

    ከድቅድቅ ጨለማ የሚያወጣ አሱ ጌታ ።

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንን ቀሊ ስለሌ አልወድቅም አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ፓስቴር ተከስትዬ ዘመንክ ይበረክ አሜንንንንንንን

  • @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና
    @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና 5 ปีที่แล้ว +4

    Amennnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnn
    Tekiye tebareki geta iyesusi yibariki isayi hashu hashu

  • @mahaletnathan6749
    @mahaletnathan6749 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ደስ ሲል ጌታ ይባርክ አሜንንንንንንንን

  • @amanashamanash1948
    @amanashamanash1948 5 ปีที่แล้ว +2

    Endetsena kera yihun yalew honuwalin hashuuuuuuu👏👏👏👏Elllllllllllllllllllllllll tebarek tekiye❤

  • @zestatchali6536
    @zestatchali6536 5 ปีที่แล้ว +1

    አመን እንደ ፀና ቀረ ቀስቴ ተባረክ

  • @fantahunabdi869
    @fantahunabdi869 5 ปีที่แล้ว +8

    እዉነት ነዉ እ/ርን ተሰፋ የሚያደርጉ ለዘላለም አያፍሩም!!

  • @semharberhe5443
    @semharberhe5443 5 ปีที่แล้ว

    Hallelujah amenn kale yalen sewe nene

  • @merryeyerusalem4834
    @merryeyerusalem4834 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይበርክ ተበራክ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ የአንቴ ዝማሬዎችህ ስላ መዳምጥ ዳስ ይለኛል ፀጋ ይጨመርልክ የሰማይ ውራሽ ሁን እሱ ከሁሉም ስለምበልጥ!!!!!

  • @ሚጣበቀለ
    @ሚጣበቀለ 5 ปีที่แล้ว +5

    ተኬ ስወደህ ተባርክ መዝሙሮችህ እንዴት ግሩም ናቸው❤❤❤❤❤

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen halelueya kebere legzabher yhuen yegzabher sewe zemenhen yebareke

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ሃሌሉያያያያያ

  • @motutulu59
    @motutulu59 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you my Dear God

  • @samsonadane1422
    @samsonadane1422 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ተኬ እግዚአቤር ይባርክህ፡፡ከዚህ በላይ የጌታ ሞገስ ያግኝህ፡፡ ተባርኬያለሁ፡፡

  • @cell7103
    @cell7103 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen uuuuuuffffffffeeee yene tara meche naw tebareku

  • @zadzerihun
    @zadzerihun 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃሉ የለው አወደቁም
    መነሻ በቃሉ መድረሻ በቃሉ ነው
    አሜን አሜን ❤

  • @amaybest1065
    @amaybest1065 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen kibir le geta wwwwwww haleluya tebareki bebezuuuuuu

  • @hannagamechu136
    @hannagamechu136 5 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ebbifama maaqa yesusin dacha. Haleluya. 💓💓👏👏👏

  • @bayissayadete2004
    @bayissayadete2004 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘፍ 49፤22 ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ ነዉ፤ በምንጭ አጠገብ የሚያፈራ የፍሬ ዛፍ፤ አረጎቹ በቅጥር ላይ ያድጋሉ፤ ቀስተኞች አስቸገሩት፤ ነደፉትም፤ ተቃወሙትም፤ ነገር ግን ቀስቱ እንደ ጸና ቀረ፤ የእጆቹም ክንድ በያእቆብ አምላክ እጅ በረታ፤ በዚያዉ በጠባቂዉ በእስራኤል ዓምድ፡፡ አሜን! እግዚአብሔር ይባረክ፡፡

  • @deboragirma5896
    @deboragirma5896 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen tebarekuu Pastor

  • @mimigirma1322
    @mimigirma1322 5 ปีที่แล้ว

    Tebareku teku bemesmuric tebarkenal

  • @ማርቲፍቅር
    @ማርቲፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuuuufee
    Ameeeen Ameeeen
    Ameeeen Ameeeen
    Ameeeen Ameeeen
    Ililiiiiiiiiliii iliiiliiliiiiliiii
    Tabarkuuuuuu hulachuu ameeeen
    Tebarkiii wandimee

  • @dagimhambissa8648
    @dagimhambissa8648 5 ปีที่แล้ว +1

    really i am blessed with this mezmur. stay blessed bro.

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ክደን ስለለ ቃል ስለለ ተሥፈ ስለለ አልወድቅም haleluyyyaaaa Ameeen

  • @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው
    @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ቃል ያለው ይሻገራል እንጂ መንገድ ላይ አይቀርም

  • @lidaymamire7591
    @lidaymamire7591 5 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnn tebareki geta egezaberi yibatekik ufffffffffffffffff bewneti kalen yishalewu

  • @madenanesro7135
    @madenanesro7135 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen ameen taberaki
    Takiye zamanik yibaraki .

  • @hawikebebewyaie4889
    @hawikebebewyaie4889 5 ปีที่แล้ว

    Endewerk Tefetno Yeweta Maninet Endih Yaberal !! Beka Anten Manim Ayzikim!! Yemiazegeyih Yelem Wetehal Tebarekkkk Haleluya Ser Sedehal Tekeste Getnet

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 4 ปีที่แล้ว

    God is good tebarek🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @solomicwinner2080
    @solomicwinner2080 5 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ

  • @elrohimilion5741
    @elrohimilion5741 5 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarkih teke ❤️❤️
    ቃል ያለው አይወድቅም 🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @dawitmesmer7495
    @dawitmesmer7495 5 ปีที่แล้ว

    Amennnn Qal silalen Kidan silalen menged lay ay qerim

  • @solomondabale3760
    @solomondabale3760 5 ปีที่แล้ว

    AMEEEEN thanks man of GOD

  • @rozeygtaliji1317
    @rozeygtaliji1317 5 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen wowowowo hluuuuuuuuuuuyyyyyyyya amiiiiiiiiin lbea amen bante yxena ieje mnene alsagami ameeen

  • @haimanotadmasu1805
    @haimanotadmasu1805 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow u are blessed teke!!!

  • @davidmelesa6462
    @davidmelesa6462 4 ปีที่แล้ว

    God bless profhet Surhapel

  • @zemmayretigitst5971
    @zemmayretigitst5971 5 ปีที่แล้ว +7

    Amen amen amen geta abizito yibariki tabarki 🎻🎻👏👏❤️❤️

  • @egzaberhulemelkamnowyegeta4297
    @egzaberhulemelkamnowyegeta4297 5 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeeeen uuuuuuufffeyi haleluyaaaaaaaa Tebarakilegni 🙏

  • @lidiyasolomon87
    @lidiyasolomon87 5 ปีที่แล้ว

    Amennn kale yalew ayewedqme tebareke

  • @edenalechewu8457
    @edenalechewu8457 5 ปีที่แล้ว

    አሜን የ እግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው ።

  • @misrattirfe5040
    @misrattirfe5040 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @enuyegechlji79
    @enuyegechlji79 5 ปีที่แล้ว

    Ameeen Amen Teke Bemezimurochi Betam New Yimbarekebat Geta Zimenhen Yibarek Tebarkelign Ewedhaliw

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen God bless you more more........

  • @Jjjj-zs6pf
    @Jjjj-zs6pf 5 ปีที่แล้ว

    Amen teke mezimurik ayiselchim hulem addis nw we love you

  • @wswag7256
    @wswag7256 5 ปีที่แล้ว +1

    💕Amen I have word of God so I didn’t felled because I am son of Jesus it’s done ✅God bless you all that you serve for God 💕the Worship is so powerful 🎤🎼🎹🎻🎸🎺🎷🥁.😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @yenenashtedasa7559
    @yenenashtedasa7559 5 ปีที่แล้ว

    te tsaga yebizaliki Zamaniki hulu yebariki tabaraki❤❤👍👍👍👍

  • @johnasefa9750
    @johnasefa9750 5 ปีที่แล้ว

    Zamanachun geta abizito yibarikachu amen

  • @AmenGirma-t4n
    @AmenGirma-t4n 8 หลายเดือนก่อน

    Prophet ከነብያቶች ጋር ህብረት አድርግ Please 🙏🙏

  • @tsinu4christ
    @tsinu4christ 5 ปีที่แล้ว +1

    wowwwww Glory to God!

  • @samisaworo5384
    @samisaworo5384 5 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen kale yalwo ayemoteme amen amen

  • @danielmanore5503
    @danielmanore5503 5 ปีที่แล้ว

    amen!! kele yalewu ayemotim!!

  • @ቤተልሔምሳራከበደ
    @ቤተልሔምሳራከበደ 5 ปีที่แล้ว +19

    አሜን ጌታ፡ዘመንክን ይባርከው እልልልል

  • @maskaramfeltamo7048
    @maskaramfeltamo7048 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen amen tebarek