መሰረታዊ የዋሽንት ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @fisehameselew1216
    @fisehameselew1216 8 หลายเดือนก่อน +4

    Ene mlh wendme EBS tv lay stchawetbet yeneberechwn washnt aseraruan btasayen አጠር yalechwn❤🙏🙏❤️

  • @fisehameselew1216
    @fisehameselew1216 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዜር ይማርህ wendme❤

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ayzoh lije. Egziabher cherso yimarh. Enamesegnalen.

  • @DemesAsefa
    @DemesAsefa 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉይመችህ

  • @yonasgezahegn1441
    @yonasgezahegn1441 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ያብዛልህ እና ዋሽንት A ማይነር ዋሽንት ለመለማመጃ ፈልጌ ነበር የኮንዲቱን እና እንዴት ላገኝህ እችላለሁ

  • @GemechuShiferaw-q7q
    @GemechuShiferaw-q7q 13 วันที่ผ่านมา +1

    wde wnedmachne inkewan labiran lidatu basalm adrsake iyalku baxam lamsagnike faligalew inna dagimo kamzemure gare lamsegabte mine mdrge albne ?kayatngaw quxer indat indamijamir indat inawkalen???

  • @ethionewsbybiruk3319
    @ethionewsbybiruk3319 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ይቅር ስላልከኝ ነው ሚለውን መዝሙር ሥራልን 🥰🥰🙏

  • @JoniArts-cp8vy
    @JoniArts-cp8vy 8 หลายเดือนก่อน +1

    thank you😊, አግዚኣቢሄር ጸጋህን ያብዛው ወንድሜ🙏, አና በናትህ አሚቻል ከሆነ መቼ ነው በ ወረቀት ስለህ የሌሎችንም ሜጀር የምታሳየን ልክ የ A ሜጀር አንዳሳየህን። በናትህ ወንድሜ አሚቻል ከሆነ በቀጣይ ቪድዮ ስራልን🙏🙏🙏

  • @husenwolo
    @husenwolo 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ክንድ ይሆናል

  • @haftommekonen
    @haftommekonen 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤❤❤❤ ምላሳችን ግን ከላየኛው ኣፋችን ኣይነካካም ማለት ነው bro እስኪ ጻፍልኝ

  • @Wendetube12
    @Wendetube12 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ 4 ነው ክርክሩ ችግር አለው ማለት ነው?

    • @ቾንቤዋሽንትቲዩብ
      @ቾንቤዋሽንትቲዩብ  6 หลายเดือนก่อน

      በቀጣይ ተከታተል እመልስልሃለው ወንድሜ

    • @Wendetube12
      @Wendetube12 6 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ ጠብቃለሁ ግን አፍጥንልኝ please ቢበዛ 1 ወር ከምናም ነው ያለኝ ለመለማመጃ

    • @ቾንቤዋሽንትቲዩብ
      @ቾንቤዋሽንትቲዩብ  6 หลายเดือนก่อน

      @@Wendetube12 eshi