ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነጺ እኔ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረክ
በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው ከልብ እናመስግናለን ወንድም እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ልጆችህም። የተባረኩ። አድርጎ ያሳድግልህ እግዚአብሔር።
Thanks a lot bro. It’s very instructive👏👏👏🙋🏽♀️🙋🏽♀️🇸🇪🇸🇪🇸🇪
Thanks Netsi
Thanks netsi❤🙏
እህቴቸ ስለቲያንስ ሳታውቁት ሌባ አትበሉት ምክንያቱም ቲያንስ ማለት ስትጀምሩት ያወጣችሁት ገንዘብ እቃ ነው የሚሸጥላችሁ የገዛችሁትን እቃችሁን መውሰድ ነበረባችሁ አንድ ሰው እቃ ገስቶ መውሰድም ያለመውሰድም የራሱ ችግር ነውና ሻጭም አሻሻጭውም ሌባ ሊባል አይችልም
ካአንበጣ፣እና፣ኮረና፣ወረሺን፣ያውጣን፣በቃይበለንአሜን
አሜን ውድ እህታችን
Awesome 👏
100% absolute correct
አመሰግናለው
አሪፍ አመለካከት ነው ወድጄዋለው
It's super informative, knowledgeable and educational. Thank you!
እንደት ነሽ
ለቅን አስተሳሰብህና ለቅን ምክርህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቅንና ደግ የሚያስቡና የሚመክሩትን እግዚአብሔር ያብዛልን።
ዋው ነው
ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን አሜን አተን የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን ስላተ ደስ ብሎኛል
ሰ
Great mind
ፈጣሪ አንበጣን ከሀገራችን ያጥፉልን 🙏
ሰላም እንዴት ናቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች🙏በመድሀኒአለም ስም እየለመንኳቹህ እንዳታልፉቻናሌ ሊዘጋብኝ ነው እባካቹህ ቤተሰብ በመሆን ቻናሌን እንድትታደጉልኝ እጠይቃለሁ!!!100 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ እባካቹህ የአንድ ሰከንድ ስራ ነው እርዱኝ!!
አሜን
አረብ ሀገር ላሉ ሤቶች በደብ ሥሩበት ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሪፍ መረጃ ነው
Thanks 🙏🏾
Thank you. for. every thing. but. I'm not understand. really. ur. purpo
ሊባ ድጋሚ የሚበላልህ የለም አትቀባጥር ላባችንን ጠብ አድርገን የሰራነውን ገዘብ በሰማይቤት እንቀበልሀለን ሞሽላቃ
ናጺ ምርጥ ሰው ነህ ግን ትያንስ አክሰር ነው እውነት እኔ መግበቴ ሰያንሰኝ ልሎች ጓደኞቼን አስገብኝ ሁሌም እግዚአብሔር ይስራሽ ይስጥሽ እንደአሉኝ ነው እኔ በሰቆቃ ልሞት ነው 280ዶልር አውጥቼም አስውጥቼም እስክ አጥያት ነው በምሎ አልስማም ግን በጣም አክሰራ ነው እስክ ያላችሁን አስብ ንገሩኝ በቅንነትም ሰብስክረይብ አድርጉኝ
በጣም አክሳሪ ነው እኔም እዳችው 4ኛ ኮከብ 1200ድርሀም አውጥቼ ገብቼ ነበር ወጣሁ ደግነቱ ሰው አላሴገባሁም ከስሬ ነው የወጣሁት
ውይ ቲያንስማ እኔማ ከሰላሳ ሽብር በላይ ከስሬያለሁ እኔም ጓደኞቸም ከስረናል
ውድ የሀገራ ልጆች እሱ ያልበላው የለም እኔ 6 ስው በስራ አምጥቸ ሁሉም በኔ ሰበብ ነው ግን ሁሉም ቤተሰብ ስለሆነ ተረድተውኛል እሱግን ባለጊ እድሆነ ልገራችሁ
ye nesant eko ke tiyans gar mnm miyagenagew guday yelem temrt bat kefelen endemnemarew kefelen seltena mewesed nw mnm adis neger yelm 12 amet belay ke 30 shi birr belay le temrt awetetn ye hiwet alamachenen sanak nw eko yewetanew selezi birr mikefelew le seltenaw nw
በትክክል ገልፀከዋል ቅመም የሆንህ ሰዉ ነዉ ከይቅርታ ጋር ሁሌ ቅረብልን በዚህ ፕሮግራም እባክህ በጣም ነዉ ደስ ምትለዉ
አግቢው ሌቦች ቢሠበሠቡ ሌባ ሀገር ይፈጥራሉ!!
ቆንጆ ትምህርት ነው
እጭ አትበጥረቅብኝ ወሬና ምላስማ ከአብይ ጀምሮ ሊደፍን ነው መሬት ላይ የወረደ የለም እጅ
አይ ውሸት አታውራ ተቀደድክ እኮ እስኪ ከእኔ ገንዘብ ሳትወስድ ሀገር ልግባና ከነ ሙሉ ቤት መኖሪያ መተዳደሪያ ስጠኝ
Ere 1 Belugni Guwadegnochihe Sile-Tiyanis New Yemiyawera ?
ወሬኛ አንተ ሌባ የአረብ ሀገር ገንዘብ ሌቦች
ትክክል ብዙዎችን ያጭበረበሩ
እውነት እኔንም በልቶኛል
በጣም ጓደኛዬንም በልተዋታል
👉💚 የተዋህዶ ልጆች 💚💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏...
Yene mare betam newe yemtasek
እህ እደዉ ጥፍጥ የሚል ትምህረት።ግን ይችንግሊዘኛ መቀላቀል አይከግሊዘኛ ጋር አንሰማማምበአማረኛ በግእዙ አይፈታ ሁኖ ይሆንበተቀረ የልቤነዉ የተናገሩት መምህር።ባያልቅ ደስታየነበር
Ke-Enigeilizega Gar Anisimamam 🤣🤣🤣
ወረኛ ቲያስ ዲጂታል ማርኬት እያሉ ሰዎችን የሚያጭበረብሩ ለቃቃሚ ሌቦች።።።።።👎👎👎👎👎
እውነት ነው እኔም ተበልቻለሁ አደኛ ሰባኪ ነው አሁን አተ ሂሊና አለኛብለህ የተ ምክር አረብ ሀገር ተቃጥለን ያመጣነውን ገዘብ በላን
ኔትወርክ ማርኬቲንግ ዳይረክስሊግ ነው ጂጅታል ኔትወርክ ማርኬቲንግ ኣይደለም ማወቅ ኣለባቹ ደሞ ስትገቡ ፕሮዳክት ገዝታቹ ነው ምትገቡ እና ለምን ኣትወስዱም ምህርታቹ ኪሳራ እኮ የለውም
ምንም አይነትፕሮዳክ አላየንም እደው የዝህብ የስውየ ጉዳይ ፈጣሬ ፍርዱን ይስጠን እኛ በፈጣራ ዘድ አናጣውም ግን እደህና ነገር ሚድያላይ እያወጣችሁ አታቃጥሉን እባካችሁ ያለፍው አልፊል ሁላችሁም እዳትሽውዱ ተጠቀቁ
ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ!!!!ሌባ።
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቲያንስ ገብቶህ ነበረ የገባኸው ወይስ በስሜት እኔም እሰራ ነበረ በቲያንስ ስኬት አለ በርግጠኝነት ያ የ እኛ አገር ሰው ቲያንስ ለመስራት ታቃለህ ከሰራህ ነው የምነግርህ ልብ ይጠይቃል
አማረኛህ ኮንፒተረኛ ባይሆን ምክር ምርጥ ነው ግን የምትለው የማይገባው እኮ ሊኖር ይችላል
What you think you become & If you think what he said is wrong about social media please watch THE SOCIAL DILEMMA Documentary.
Yes indeed
ቱ ከአረብ አገር መልሰናል ስትል አታፉርም እድሜ ለናንተ ያለኝን ገንዘብ ለናንተ አስረክቤ ካለፕሮግራሜ 2 አመት ጨምሬ አሁንም እዛው አረብ አገር ነው ያለሁት ሌባ ሞላጫ ምላስህ ጤፉ ይቆላል የሰው ላብ የትም አያደርስም ቆይ ታያለህ አመድ ይሆንብሀል ባለጌ በስንት ግዜዬ ደሞ ዛሬ አየውህ
አንተ ሌባ ቲያንሺ ብለህ ህዝብን ስትዘርፍ ቆይተህ አሁን ጨዎታው ሲባነን ማሊያ ለውጠህ መጣህ ሞላጫ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
እህ ንግግረህ አቅለሸለሸን
ነፂፂፂፂፂ
ቲያስ😏😏
አጭበረባሪ እኔ በቲያስ ተበልችአለሁ ሌቦች
Enm tabChlo
Nety
አረ የታቦት ስም አትጥሩ ውይ በፈጣሪ ምን ሆናችሁ
ትያንስ? ? ? ? ? ? ? ? ? ?
Min tekebeth new Fitehn?Zebaterkbign
Gene bez program emaykerb sew akerebachu
ሀበሻዊቷ ማዳምና ልጆቿ በሳዑዲ ያለውን የትዳር የልጆች የቤተሠብ ህይወት ኑሯችን እናስቃኛችኋለን ፎቷችን በመጫን ግቡ
ወሪኛ ሊባ ሌባ
ምንድነው ምንም አልገባኝም ወሬው
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ
ነቅተናል ባክ አሁን አትለፍልፍ ባክህን ደርሰንብሀል አሁንም ልንሸወድ ሚገርመው እኮ ምላሳችሁ ነው ለማታለል
ይሄ ነገር እንደት ነው ወዳጄ
ደንቆሮ ዝም ብለህ አትለፍለፍ የማታውቀውን።
ወሬኛ ወሬነው አገሪቷን ያጠፋት ነቅተንብሀል ሌባ
ድሞ ምን ዓይነት ስው መጣብን ጌ ቢጤ
Alsemawtm mesmatm alfelgm stoch tebeltewal be tans enenm emebrhan bekenetbebwa awtag new kebr msgana ygbat Ede aynetu sew mnm benager asamro new mknyatum tans bedeb lmd setwachewal
ጉረኛ. ወሬ. ብቻ
ውሽታም አጭቤ ሁላ
ሴትንቱቻችንንን ብር የበላህ እኮ ነህ ደም እባ ያስለቀስክ እኮ ነህ ደም ብላ
Educate yourself first!
Tenb tultula afhn zg betam yasaznal zara programachu zara asqeyami lerash teqeyer dedeb maneh antea yesewn chenqlat yemtqeyrew seleras awra wsha
Tenb mokerewna endea abatoch tqemsataleh beafna beqalat aydelem betegbar moker antea ntsanet sayhon adefrs neh 👎👎👎👎👎👎👎
Zm bel Achberbari👎👎👎👎👎👈
ነጺ እኔ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረክ
በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው ከልብ እናመስግናለን ወንድም እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ልጆችህም። የተባረኩ። አድርጎ ያሳድግልህ እግዚአብሔር።
Thanks a lot bro. It’s very instructive👏👏👏🙋🏽♀️🙋🏽♀️🇸🇪🇸🇪🇸🇪
Thanks Netsi
Thanks netsi❤🙏
እህቴቸ ስለቲያንስ ሳታውቁት ሌባ አትበሉት ምክንያቱም ቲያንስ ማለት ስትጀምሩት ያወጣችሁት ገንዘብ እቃ ነው የሚሸጥላችሁ የገዛችሁትን እቃችሁን መውሰድ ነበረባችሁ አንድ ሰው እቃ ገስቶ መውሰድም ያለመውሰድም የራሱ ችግር ነውና ሻጭም አሻሻጭውም ሌባ ሊባል አይችልም
ካአንበጣ፣እና፣ኮረና፣ወረሺን፣ያውጣን፣በቃይበለንአሜን
አሜን ውድ እህታችን
Awesome 👏
100% absolute correct
አመሰግናለው
አሪፍ አመለካከት ነው ወድጄዋለው
It's super informative, knowledgeable and educational. Thank you!
እንደት ነሽ
ለቅን አስተሳሰብህና ለቅን ምክርህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቅንና ደግ የሚያስቡና የሚመክሩትን እግዚአብሔር ያብዛልን።
ዋው ነው
ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን አሜን አተን የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን ስላተ ደስ ብሎኛል
ሰ
Great mind
ፈጣሪ አንበጣን ከሀገራችን ያጥፉልን 🙏
ሰላም እንዴት ናቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች
🙏በመድሀኒአለም ስም እየለመንኳቹህ እንዳታልፉ
ቻናሌ ሊዘጋብኝ ነው እባካቹህ ቤተሰብ በመሆን ቻናሌን እንድትታደጉልኝ እጠይቃለሁ!!!
100 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ
እባካቹህ የአንድ ሰከንድ ስራ ነው እርዱኝ!!
አሜን
አረብ ሀገር ላሉ ሤቶች በደብ ሥሩበት ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሪፍ መረጃ ነው
Thanks 🙏🏾
Thank you. for. every thing. but. I'm not understand. really. ur. purpo
ሊባ ድጋሚ የሚበላልህ የለም አትቀባጥር ላባችንን ጠብ አድርገን የሰራነውን ገዘብ በሰማይቤት እንቀበልሀለን ሞሽላቃ
ናጺ ምርጥ ሰው ነህ ግን ትያንስ አክሰር ነው እውነት እኔ መግበቴ ሰያንሰኝ ልሎች ጓደኞቼን አስገብኝ ሁሌም እግዚአብሔር ይስራሽ ይስጥሽ እንደአሉኝ ነው እኔ በሰቆቃ ልሞት ነው 280ዶልር አውጥቼም አስውጥቼም እስክ አጥያት ነው በምሎ አልስማም ግን በጣም አክሰራ ነው እስክ ያላችሁን አስብ ንገሩኝ በቅንነትም ሰብስክረይብ አድርጉኝ
በጣም አክሳሪ ነው እኔም እዳችው 4ኛ ኮከብ 1200ድርሀም አውጥቼ ገብቼ ነበር ወጣሁ ደግነቱ ሰው አላሴገባሁም ከስሬ ነው የወጣሁት
ውይ ቲያንስማ እኔማ ከሰላሳ ሽብር በላይ ከስሬያለሁ እኔም ጓደኞቸም ከስረናል
ውድ የሀገራ ልጆች እሱ ያልበላው የለም እኔ 6 ስው በስራ አምጥቸ ሁሉም በኔ ሰበብ ነው ግን ሁሉም ቤተሰብ ስለሆነ ተረድተውኛል እሱግን ባለጊ እድሆነ ልገራችሁ
ye nesant eko ke tiyans gar mnm miyagenagew guday yelem temrt bat kefelen endemnemarew kefelen seltena mewesed nw mnm adis neger yelm 12 amet belay ke 30 shi birr belay le temrt awetetn ye hiwet alamachenen sanak nw eko yewetanew selezi birr mikefelew le seltenaw nw
በትክክል ገልፀከዋል ቅመም የሆንህ ሰዉ ነዉ ከይቅርታ ጋር ሁሌ ቅረብልን በዚህ ፕሮግራም እባክህ በጣም ነዉ ደስ ምትለዉ
አግቢው ሌቦች ቢሠበሠቡ ሌባ ሀገር ይፈጥራሉ!!
ቆንጆ ትምህርት ነው
እጭ አትበጥረቅብኝ ወሬና ምላስማ ከአብይ ጀምሮ ሊደፍን ነው መሬት ላይ የወረደ የለም እጅ
አይ ውሸት አታውራ ተቀደድክ እኮ እስኪ ከእኔ ገንዘብ ሳትወስድ ሀገር ልግባና ከነ ሙሉ ቤት መኖሪያ መተዳደሪያ ስጠኝ
Ere 1 Belugni Guwadegnochihe Sile-Tiyanis New Yemiyawera ?
ወሬኛ አንተ ሌባ የአረብ ሀገር ገንዘብ ሌቦች
ሰላም እንዴት ናቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች
🙏በመድሀኒአለም ስም እየለመንኳቹህ እንዳታልፉ
ቻናሌ ሊዘጋብኝ ነው እባካቹህ ቤተሰብ በመሆን ቻናሌን እንድትታደጉልኝ እጠይቃለሁ!!!
100 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ
እባካቹህ የአንድ ሰከንድ ስራ ነው እርዱኝ!!
ትክክል ብዙዎችን ያጭበረበሩ
እውነት እኔንም በልቶኛል
በጣም ጓደኛዬንም በልተዋታል
👉💚 የተዋህዶ ልጆች 💚
💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛
❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤
👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏.
.
.
Yene mare betam newe yemtasek
እህ እደዉ ጥፍጥ የሚል ትምህረት።
ግን ይችንግሊዘኛ መቀላቀል አይ
ከግሊዘኛ ጋር አንሰማማም
በአማረኛ በግእዙ አይፈታ ሁኖ ይሆን
በተቀረ የልቤነዉ የተናገሩት መምህር።
ባያልቅ ደስታየነበር
Ke-Enigeilizega Gar Anisimamam 🤣🤣🤣
ወረኛ ቲያስ ዲጂታል ማርኬት እያሉ ሰዎችን የሚያጭበረብሩ ለቃቃሚ ሌቦች።።።።።👎👎👎👎👎
እውነት ነው እኔም ተበልቻለሁ አደኛ ሰባኪ ነው አሁን አተ ሂሊና አለኛብለህ የተ ምክር አረብ ሀገር ተቃጥለን ያመጣነውን ገዘብ በላን
ኔትወርክ ማርኬቲንግ ዳይረክስሊግ ነው ጂጅታል ኔትወርክ ማርኬቲንግ ኣይደለም ማወቅ ኣለባቹ ደሞ ስትገቡ ፕሮዳክት ገዝታቹ ነው ምትገቡ እና ለምን ኣትወስዱም ምህርታቹ ኪሳራ እኮ የለውም
ምንም አይነትፕሮዳክ አላየንም እደው የዝህብ የስውየ ጉዳይ ፈጣሬ ፍርዱን ይስጠን እኛ በፈጣራ ዘድ አናጣውም ግን እደህና ነገር ሚድያላይ እያወጣችሁ አታቃጥሉን እባካችሁ ያለፍው አልፊል ሁላችሁም እዳትሽውዱ ተጠቀቁ
ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ!!!!ሌባ።
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቲያንስ ገብቶህ ነበረ የገባኸው ወይስ በስሜት እኔም እሰራ ነበረ በቲያንስ ስኬት አለ በርግጠኝነት ያ የ እኛ አገር ሰው ቲያንስ ለመስራት ታቃለህ ከሰራህ ነው የምነግርህ ልብ ይጠይቃል
አማረኛህ ኮንፒተረኛ ባይሆን ምክር ምርጥ ነው ግን የምትለው የማይገባው እኮ ሊኖር ይችላል
What you think you become & If you think what he said is wrong about social media please watch THE SOCIAL DILEMMA Documentary.
Yes indeed
ቱ ከአረብ አገር መልሰናል ስትል አታፉርም እድሜ ለናንተ ያለኝን ገንዘብ ለናንተ አስረክቤ ካለፕሮግራሜ 2 አመት ጨምሬ አሁንም እዛው አረብ አገር ነው ያለሁት ሌባ ሞላጫ ምላስህ ጤፉ ይቆላል የሰው ላብ የትም አያደርስም ቆይ ታያለህ አመድ ይሆንብሀል ባለጌ በስንት ግዜዬ ደሞ ዛሬ አየውህ
አንተ ሌባ ቲያንሺ ብለህ ህዝብን ስትዘርፍ ቆይተህ አሁን ጨዎታው ሲባነን ማሊያ ለውጠህ መጣህ ሞላጫ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
እህ ንግግረህ አቅለሸለሸን
ነፂፂፂፂፂ
ሰላም እንዴት ናቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች
🙏በመድሀኒአለም ስም እየለመንኳቹህ እንዳታልፉ
ቻናሌ ሊዘጋብኝ ነው እባካቹህ ቤተሰብ በመሆን ቻናሌን እንድትታደጉልኝ እጠይቃለሁ!!!
100 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ
እባካቹህ የአንድ ሰከንድ ስራ ነው እርዱኝ!!
ቲያስ😏😏
አጭበረባሪ እኔ በቲያስ ተበልችአለሁ ሌቦች
Enm tab
Chlo
Nety
ሰላም እንዴት ናቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች
🙏በመድሀኒአለም ስም እየለመንኳቹህ እንዳታልፉ
ቻናሌ ሊዘጋብኝ ነው እባካቹህ ቤተሰብ በመሆን ቻናሌን እንድትታደጉልኝ እጠይቃለሁ!!!
100 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ
እባካቹህ የአንድ ሰከንድ ስራ ነው እርዱኝ!!
አረ የታቦት ስም አትጥሩ ውይ በፈጣሪ ምን ሆናችሁ
ትያንስ? ? ? ? ? ? ? ? ? ?
Min tekebeth new Fitehn?
Zebaterkbign
Gene bez program emaykerb sew akerebachu
ሀበሻዊቷ ማዳምና ልጆቿ በሳዑዲ ያለውን የትዳር የልጆች የቤተሠብ ህይወት ኑሯችን እናስቃኛችኋለን ፎቷችን በመጫን ግቡ
ወሪኛ ሊባ ሌባ
ምንድነው ምንም አልገባኝም ወሬው
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ
ነቅተናል ባክ አሁን አትለፍልፍ ባክህን ደርሰንብሀል አሁንም ልንሸወድ ሚገርመው እኮ ምላሳችሁ ነው ለማታለል
ይሄ ነገር እንደት ነው ወዳጄ
ደንቆሮ ዝም ብለህ አትለፍለፍ የማታውቀውን።
ወሬኛ ወሬነው አገሪቷን ያጠፋት ነቅተንብሀል ሌባ
ድሞ ምን ዓይነት ስው መጣብን ጌ ቢጤ
Alsemawtm mesmatm alfelgm stoch tebeltewal be tans enenm emebrhan bekenetbebwa awtag new kebr msgana ygbat
Ede aynetu sew mnm benager asamro new mknyatum tans bedeb lmd setwachewal