የሃማሱ ከፍተኛ መሪ የእስማኤል ሃኒያ ሞት መካከለኛው ምስራቅን እንደ ጦስ ዶሮ እየዞረው ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ! በምደንቅ መልኩ እያነቃሃን ስላለ ተባረክ ውገኖቼ እንዘጋጅ ማራናቴ ጌታ ኢየሱስ ውይ በቶሎ ና !

  • @meheretieraday1360
    @meheretieraday1360 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ፓስተር
    ከእስራኤል

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ተባረክ ማራናታ ጌታ ህይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetmoges3206
    @genetmoges3206 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @yorda106
    @yorda106 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ማራናታ 🙏🏻

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ ይብዛልህ ማራናታ !!!❤

  • @Selam-sv5pn
    @Selam-sv5pn 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you brother yard 🙏🙏🙏

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኦርቶዶክስ ነኝ, ትምህርትህ ምግብ ነው, 🙏🏻

    • @Hani-v9h
      @Hani-v9h 2 หลายเดือนก่อน +2

      AMEEN ende egzihaber kal slehone new Migeb yehoneh. Geta yimsgen ❤

    • @dinkfitsametube-6633
      @dinkfitsametube-6633  2 หลายเดือนก่อน +1

      Tebarek

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔም ይገርመኛል ዘመኑን ይዋጀዋል።እንደዚ ወንድማችን ሚያነቃ አላየሁም

    • @dinkfitsametube-6633
      @dinkfitsametube-6633  2 หลายเดือนก่อน

      @@YosephhailuKebede tebareku

  • @martaalemu8431
    @martaalemu8431 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጸጋይ ይብዛልህ ያሬድ።

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 2 หลายเดือนก่อน +2

    Isay getachin hoy tolo na eyesus😢😢😢

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you ❤

  • @addiswordofa3765
    @addiswordofa3765 2 หลายเดือนก่อน

    JESUS CHRIST IS LORD HALLELUJAH AMEN

  • @Shalommoges
    @Shalommoges 2 หลายเดือนก่อน

    Jesus Christ ❤❤❤

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ye FETARI selam lenante yihun ye DINK FITSAME TUBE azegajoch ❤bertulin ewnet"new ‼engdih endefiqadu bemengedu yatisinan ayinelibonachin yabralin enantem tebareku ❤❤❤

  • @BirtukanTilahun-lz3gx
    @BirtukanTilahun-lz3gx 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ የማንቂያ ደወል ምን ያህል ብዙዎችን እያባነነ እንደሆነና በየጊዜዉ ሰማይ እየወሰደን እንዳለና ብዙዎቻችንንጌታን በንቃት እንድንጠብቅ እየረዳን ነዉና አንተ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @isrelalakew10
    @isrelalakew10 2 หลายเดือนก่อน +1

    אמן אמן 🙏🏽📖 אדון ישוע המשיח יברך וישמור אותך

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 2 หลายเดือนก่อน +1

    4 እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።

  • @TsiguNegu
    @TsiguNegu 2 หลายเดือนก่อน

    Marnata

  • @millenyemane
    @millenyemane 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ @ያሬድዬ አንተ ብሩክ ነህ🙏💖
    📢እኔ!የምጻቱ!ድምጽ!ነኝ✋

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 2 หลายเดือนก่อน

    Jesus Christ coming soon🙏🙏🙏

  • @TsiguNegu
    @TsiguNegu 2 หลายเดือนก่อน

    Bezachin bedji new marnata

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 หลายเดือนก่อน +5

    እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው እኛም በአለም ዙርያ ያላችው ቅዱሣኖች በጌታ የተሠጠንን ሥራ እንስራ ይህም ስራ እርሱንበማመን ስለሱ መመሥከር ነው

    • @SolomonYosef-j8e
      @SolomonYosef-j8e 2 หลายเดือนก่อน

      Manew qidua kefetari beker !? Menafiqan nachew eko enesum yeseytan mechawechawoch erasihinim qidus argeh atinager eyesus Yale aydelem qidus qidisinan yesera ena bebetu tsento yenore yitsedqal lela yelem dingil mariyamin kido eyesusin metrat le mot le hatiyat enji tsidq yelem menafiq pente temelesu wedeneberachihubet !!!

  • @millenyemane
    @millenyemane 2 หลายเดือนก่อน

    💥📢Ezekiel 38 አማ - ሕዝቅኤል
    14: አንተ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ስለዚህ #ትንቢት #ተናገር፡ ጎግንም እንዲህ በለው፦ #ጌታ #እግዚአብሔር_እንዲህ #ይላል፦ በዚያ ቀን ሕዝቤ እስራኤል ሳይፈራ በተቀመጠ ጊዜ አንተ አታውቀውምን?
    15: አንተም፥ ከአንተም ጋር ብዙ ሕዝብ ሁላቸው በፈረሶች ላይ የተቀመጡ፥ ታላቅ ወገንና ብርቱ ሠራዊት፥ ከሰሜን ዳርቻ ከስፍራችሁ ትመጣላችሁ።
    16: ምድርንም ትሸፍን ዘንድ እንደ ደመና #በሕዝቤ_በእስራኤል ላይ ትወጣለህ። #በኋለኛው_ዘመን #ይሆናል፥ ጎግ ሆይ፥ በዓይናቸው ፊት በተቀደስሁብህ ጊዜ #አሕዛብ_ያውቁኝ #ዘንድ በምድሬ ላይ አመጣሃለሁ።
    17:
    #ጌታ_እግዚአብሔር #እንዲህ_ይላል፦ በእነርሱ ላይ እንደማመጣህ በዚያች ዘመን ብዙ ዓመት ትንቢት በተናገሩ በባሪያዎቼ #በእስራኤል_ነቢያቶች በቀደመው ዘመን ስለ እርሱ የተናገርሁ አንተ ነህን?
    "ጎግን ላይ የሚመጣ
    "ቅጣት
    💥📢Ezekiel 38 አማ - ሕዝቅኤል
    18: በዚያም ቀን ጎግ #በእስራኤል_ምድር #ላይ በመጣ ጊዜ #መቅሠፍቴ_በመዓቴ #ይመጣል፥ #ይላል #ጌታ_እግዚአብሔር።
    19: በቅንዓቴና በመዓቴ እሳት #ተናግሬአለሁ፦ በእርግጥ በዚያ ቀን #በእስራኤል ምድር ጽኑ መናወጥ ይሆናል፤
    20: ከፊቴም የተነሣ የባሕር ዓሣዎችና የሰማይ ወፎች የምድረ በዳም አራዊት በምድርም ላይ የሚንቀሳቀሱ ተንቀሳቃሾች ሁሉ በምድርም ላይ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ #ይንቀጠቀጣሉ፥ ተራሮችም ይገለባበጣሉ ገደላገደሎችም ይወድቃሉ ቅጥርም ሁሉ ወደ ምድር ይወድቃል።
    21: #በተራሮቼም_ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ #ይላል #ጌታ_እግዚአብሔር።
    22: በቸነፈርና በደም #እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ።
    23: ታላቅ እሆናለሁ እቀደስማለሁ #በብዙ #አሕዛብም_ዓይን #የታወቅሁ_እሆናለሁ፤ #እኔም_እግዚአብሔር #እንደ_ሆንሁ_ያውቃሉ።🙏#አሜን_ማራናታ_ጌታ_
    #ኢየሱስ_ይመጣል🙏🔥

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi 2 หลายเดือนก่อน +1

    መዝጊያውን እየጠበቁት ነበር

  • @yonas3556
    @yonas3556 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you brother, I am a bit confused though; is rapture before Goge or Armageddon?

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም ያሬድ።ስለንጥቀት በአሜሪካውያን አማኞች በየቀኑ warning dream of rapture በሚል በተደጋጋሚ እየተለቀቀ ነው።ሳስበው ንጥቀት በደጅ ነው ።የነሱን ምስክርነት በትርጉም ለኛ ህዝብ ቢቀርብ ጥሩ ይመስለኛል።እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ።ለኛ አማኝ ብነግራቸውም በፍፁም ንጥቀት እንዳለ አይስማሙም ።እኔ ግን የሆነ ነገር ውስጤን ለማዘጋጀት በተደጋጋሚ የምስክርነት ቪዲዬዎችን በየቀኑ እየተከታተልኩ ነው።

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውንድም ያሬድ : ያልገባኝ ነገር አለ :እሱም ንጥቀት ከአርማጌዶን በፊት እንጂ ከጎግ ማጎግ ጦርነት በፊት አይመስለኝም ነበር :: ያለፉ ትምርቶችህን በሙሉ በሚባል ደረጃ አይቻቸዋለሁ :: የነበረኝም ግንዛቤ ከላይ ያልኩህ ነው:: እስቲ ተጨማሪ ት. ት ካለህ! ጌታ ይባርክህ!

  • @helina5990
    @helina5990 2 หลายเดือนก่อน

    የትኛው ኢየሱስ እንደሚመጣ በግልፅ ንገሩን

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሙስሊም ከሆንክ አላህን ጠይቀው ከመለሰልህ።ክርስቲያን ከሆንክ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ

  • @selamawyhager6931
    @selamawyhager6931 2 หลายเดือนก่อน

    በፓሪስ ሰይጣን ላሰራው የናቡከደናጾር ጣኦት የኢትዮጵያ አትሌቶችና ትዕይንቱን በአካልም በቴሌቪዥንም የታደሙ ሁሉ ሰግደውለታል፡፡ ሰጋጁ በቢሊዮን የሚሆን ይመስለኛል፡፡
    ሰለስቱ ደቂቃንን የተከተለውስ ምን ያህል ደርሶ ይሆን?