ድምፃዊ ኤልያስ ተ/ክለሃይማኖት - በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር 2013 # ፋና ላምሮት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 172

  • @cherutaf3009
    @cherutaf3009 2 ปีที่แล้ว +11

    As to me, this is my best performance in the history of Idol show in Ethiopia

    • @dakehami
      @dakehami 2 ปีที่แล้ว +1

      TF? Very well performed but the best in history of idol shows in Ethiopia? Not even "his" best performance on fana lamrot.

  • @yishakt7402
    @yishakt7402 4 ปีที่แล้ว +43

    የሚገርመው የሚመጡት ተጋባዥ ዳኞቹ ሁሉ የዚህን ልጅ ብቃት ያደንቃሉ ታዲያ እኔስ እንዴት ዝም እላለው...👏👏👏 አንተ ትችላለህ ኤላ

  • @techreview7892
    @techreview7892 4 ปีที่แล้ว +26

    በሌሎች ቻናሎች ላይ ብያለሁ፦
    ልጁ የተለየ ተሰጥዖ፣ ችሎታ፣ Perfect የድምፅ ውጣ ውረድ ፣ማራኪ የድምፅ ከለር፣ መሳጭ አቀራረብ አሳማኝ ብቃት ያለው ልጅ ነው።ምንም እንኳን ዳኞቹም( Specialy Aman & Blen) ዘግይተው ቢረዱትም።
    🙏🙏ከውድድሩ መጀመሪያ አንስቶ እስከ መጨረሻ ጠንካራ ስራ ያቀረበ ነው።🙏🙏
    በስራው አሳምኖ የመጣ ልጅ ነው፤ ተሰምቶ ማይጠገብ ምርጥ ልጅ።
    👏👏ማሸነፍ ያንሰዋል👏👏
    በርታ

    • @techreview7892
      @techreview7892 4 ปีที่แล้ว +1

      @Ella Tek ኤልያስ ተ/ሃ ነህ?
      ከሆነ Pls ልክ እንደዚህ አይነት የዜማ አካሄድ ያላቸውን ስራዎች ምረጥ።
      Condition ህን ጠብቅ risk ስለሚኖረው ባለቀ ሰዓት አዲስ ነገር Pls አትሞክር Be Smart.
      ዳኞቹ እስካሁን እንዳየሁት ተቀጣጥሎ የሚሰራ ስራ
      ብዙ አይመቻቸውም(ዮናታን ካልሰራው በቀር😜 ለሱ ኢሞሽናል ናቸው).ስለዚ ባትሞክር ባይ ነኝ።
      በተረፈ በ....ጣም አደንቅሃለሁ።በጣም አይገልፀውም,ገና ብዙ ጠብቃለሁ,ይሄ ውድድር መጀመሪያህ እንጂ መጨረሻህ አይደለም።
      ይሄ አይመጥንህም ገና እየጀመርክ ነው ,ሌሎች ላይ ለመድረስ ወይም ለመምሰል አትሞክር።
      ዕጣ ፈንታህን ራስህ ፃፈው።የራስህን አሻራ አሳርፍ,የገዛ ራስህን ታሪክ በገዛ ድምፅህ ፃፈው።
      ስታሸንፍ ቆሜ ላጨበጭብ ተዘጋጅቻለሁ።
      Pls በርታ 💕💕💕ጀግና ሁን👌💪
      🙏🙏Be Smart🙏🙏

    • @techreview7892
      @techreview7892 4 ปีที่แล้ว

      @Ella Tek Ella እንዳልኩህ ቆሜ አጨብጭቤያለሁ።
      አሳማኝ ብቃት፡አስገራሚ አቀራረብ
      🙏🙏👏👏ሁሌም አንደኛ👏👏🙏🙏
      Love U Man with respect🙏🙏

  • @chaki38
    @chaki38 4 ปีที่แล้ว +3

    ከሁሉም የኤልያስ performance ይሄኛው ምርጡ ነው 👏👏

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 4 ปีที่แล้ว +8

    ዮናታን እና ኤልያስ አንደኛ መውጣት ነበረባቸው ዳኞች እና ፋና ግን ከህዝቡ ትዝብት ነው ያተረፋችሁት

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 4 ปีที่แล้ว +15

    የኔ አንደኛ ከቃል በላይ ነህ ከ 100 ጊዜ በላይ ድምፄን ስጥቼሀለሁ ያው ጠቅለል አድርገህ በምርጥ በራስህ ስራ እንደምትክሰን አልጠራጠርም ሁሌም ከጎንህ ነን በርታ ፈጣሪ ይርዳህ 🥰🥰♥️🇪🇹👌🏻👌🏻

  • @habtamutesfaye2220
    @habtamutesfaye2220 4 ปีที่แล้ว +19

    ለኔ ሁልጊዜም 1ኛ ነህ...
    የፋና ላምሮት አሸናፊ ጭምርም ነህ..

  • @yadatube895
    @yadatube895 4 ปีที่แล้ว +2

    አፌን ከፍቼ ያዳመጥኩት ፐርፎርማንስ 👌👌 ኤላ እመቤቴን ትችላለህ ፈጣሪ ያሰብክበት ደረጃ ያድርስህ 🙏

  • @ታዴነኝ-ቀ9ቈ
    @ታዴነኝ-ቀ9ቈ 4 ปีที่แล้ว +18

    ምን አይነት አስደናቂ ነው 👏👏

  • @biruktesfaye3534
    @biruktesfaye3534 4 ปีที่แล้ว +14

    የእውነት ይበልጣቸዋል....ሁሉንም..#1

  • @mulemesele9585
    @mulemesele9585 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር የፋና ላምርት ምን ማድርግ እንደፈለጉ አልገባኛ አንደኛ መውጣት ያለባት
    ሳሙኤል ተ/ክለሃይማግት ነው አሳፋሪ ስራ ነው በእውነት የሚሰሩት መርዳት ከፈለጉ በሌላ ነገር መርዳት የችላሉት አንጂ
    ምን ማለት ምን ዳንነት እንዲህ ከሆነ ይቅር

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 4 ปีที่แล้ว +13

    ትገርማለህ ችሎታህ የእውነት እኔም ተነስቼ አጨብጭቤያለው በዚሁ ከቀጠልክ ካንተ ውጪ ወደ ውጪ ነው

  • @123hulu
    @123hulu 4 ปีที่แล้ว +7

    ድምፅ ብሎ ዝም ገራሚ አቀራረብ 👌👌👌

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 4 ปีที่แล้ว +14

    ይሄ ልጂ ግን ሌላ ጉሮሮ አስገጠመ እንደ የእውነት በጣም ነው ያስደመመኝ!

  • @assaminewharegewoin19
    @assaminewharegewoin19 4 ปีที่แล้ว +5

    ልጁ ይችላል። የሙዚቃው መልእክትም ለነእንቶኔ ደርስዋል ደስ ሲል!!!!

  • @ermiaswassihun7352
    @ermiaswassihun7352 4 ปีที่แล้ว +10

    ማርያምን አንደኛ።

  • @fitseethio
    @fitseethio 4 ปีที่แล้ว +12

    ትችላለህ 1ኛ

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 4 ปีที่แล้ว +2

    i am the fan of this guy!!! so impressive. go ahead!!!!

  • @adinewtesfaw3997
    @adinewtesfaw3997 4 ปีที่แล้ว +6

    He deserves more...go ahead!

  • @tarikuagzaw4728
    @tarikuagzaw4728 4 ปีที่แล้ว +5

    This guy deserve to win the contest!!!!!!!

  • @mulukenbelay3647
    @mulukenbelay3647 4 ปีที่แล้ว

    ትለያለሀሸ። ለ ፋይናል በሁሉ ነገር ተለይተህ መቅረብ አለብህ። የውድድሩ አዘጋጆቸሸ የህዝብን ድምጽ ልታስቡበት ይገባል። ቸር ይግጠምህ።

  • @addisabebe4915
    @addisabebe4915 4 ปีที่แล้ว

    guroro enede eje setazez yayehut bante new. beyetegnawem kefetana zeketa lay dmetsu wet enedehone yefesal. kalatochun bezema afu lay syakoyew lejoro betam yetemalu. zefen merechahen enedateshewed enjy kante wechye manem lebelaw ayechelem. u r so wonderfull.

  • @hvhjrihjv2562
    @hvhjrihjv2562 4 ปีที่แล้ว +2

    የዳኞች ምን እንዳሉት አልሰማንም እስኪ ልቀቁልን ።የዳኞችን አስተያየት መስማት የምትፈልጉ በላይክ ግለፁ

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 4 ปีที่แล้ว +11

    What a performance !

  • @mekdysisay8118
    @mekdysisay8118 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow brilliant voice Eli berta and good luck I'm going to vote for you ❤

  • @tibebemolla8559
    @tibebemolla8559 4 ปีที่แล้ว +6

    Great Performance
    .
    U Ar Winner✌

  • @betybety8575
    @betybety8575 4 ปีที่แล้ว +14

    የሰፈሬ ልጅ የሳንጅየ ልጅ እውነት ትችላለህ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 4 ปีที่แล้ว +3

    Genius singer! Love you men!!!

  • @mastewalalehegn6038
    @mastewalalehegn6038 4 ปีที่แล้ว +11

    He really showed a good performance today.

  • @messya7125
    @messya7125 4 ปีที่แล้ว +6

    በፋና ዉድድር የቀረቡት ሁሉም አሪፍ ልጆች ናቸዉ የተረጋጉ ከየት ተፈጠሩ 👏🏽

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie6646 4 ปีที่แล้ว +4

    im sure you will beat them finally too. you are number one !

  • @amareasfaw1423
    @amareasfaw1423 4 ปีที่แล้ว +1

    I so appreciate this is so awesome

  • @abrishtube6146
    @abrishtube6146 4 ปีที่แล้ว +2

    he is good sound i expect for 500,000 rewards

  • @asmromulat7756
    @asmromulat7756 ปีที่แล้ว

    የዘመኑን ሁኔታ እያየሁ ይህንን ዘፈን የማዳምጠው ነገርስ

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ👍👍👍👍

  • @eyobasanjaw1574
    @eyobasanjaw1574 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤላ አንተ ጀግና ብቃትህ ገና ዕድገቱ ይቀጥላል አንተ ደረጃህ ከዚህም ከፍ ያለ ነው እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @samsonhabtamu346
    @samsonhabtamu346 4 ปีที่แล้ว +11

    Kante wichi ashenafi ayinorem dagnochen endeh asaminelegn benateh...... bertalegn 500,000 birr yante new

  • @hananegusie3424
    @hananegusie3424 4 ปีที่แล้ว

    You are my everyday winner, best singer ever thankyou

  • @awekegetahun8201
    @awekegetahun8201 4 ปีที่แล้ว

    አንቺ ማሸነፍ አለብሽ ነብሴ።በርታ ኤሊያስ ጀግና ነህ ።

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 4 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ብቃት ያዱ ገነት ልጅ

  • @sebleteku6866
    @sebleteku6866 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow amazing 😮

  • @asratzelalem6827
    @asratzelalem6827 4 ปีที่แล้ว

    ከመጀመሪያው ጀምሬ በሙሉ ልቤ የምደግፍህ የምርጥህ ምርጥ ድምጻዊ ነህ

  • @hanawubayehu8079
    @hanawubayehu8079 4 ปีที่แล้ว

    Wow ቃል የለኝም ኤላ

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 4 ปีที่แล้ว +1

    He is the best

  • @hailekibret1013
    @hailekibret1013 4 ปีที่แล้ว +1

    i hope he will win the praise. he is special!

  • @bentotech1617
    @bentotech1617 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow for real 👏 those high note flows

  • @danielabera7848
    @danielabera7848 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛ....... ማሸነፍ ይገባዋል

  • @ጆሷየጊዮርጊሷ
    @ጆሷየጊዮርጊሷ 4 ปีที่แล้ว +1

    Ellaye Already አሸንፈካል ! 💪 The One an only !

  • @mike9230
    @mike9230 4 ปีที่แล้ว +5

    it's not fair....he is a really talented....fana lamrot ገቢ ለማብዛት ብላችሁ ብዙ
    sms የሚላከላቸውን እንዲያልፉ ማረግ fair aydelem.. መጀመሪያ ላይ በፐርሰንት አልነበር እንዴ? አሸብር
    ፈለቀ gobez zefagn nw. blen u did a good thing.

    • @jemalmohammed3254
      @jemalmohammed3254 4 ปีที่แล้ว +3

      le genzeb priority siset endezi new Who cars About the fair ness betam keshim azegajoch

    • @mike9230
      @mike9230 4 ปีที่แล้ว +2

      @@jemalmohammed3254 eskahun derese tinish sms yalachew nachew siwedku yeneberut...it sucks...balageru idol bimoker yishalew neber

  • @messaywolde2314
    @messaywolde2314 4 ปีที่แล้ว +1

    OMG i love this guy , huge respect !

  • @አፍረንቀሎ
    @አፍረንቀሎ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤሊያስ በርታ !!!

  • @endalenigatu7306
    @endalenigatu7306 4 ปีที่แล้ว

    You are the best

  • @tinaitsentina9421
    @tinaitsentina9421 4 ปีที่แล้ว

    Elayee Betam Tichilalek 1Nek kezihm Belay Tiseralek Alteraterim Bertaa

  • @hewanworku4728
    @hewanworku4728 4 ปีที่แล้ว +1

    The music has true meaning when listen to it, it's makes my heart bleed.

  • @ارميسالسوداني
    @ارميسالسوداني 4 ปีที่แล้ว +3

    Asbher mewdke alnberbetm yasznal !

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ 👍👍👍👍

  • @ቡናገበያአደገኛ
    @ቡናገበያአደገኛ 4 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ድምፅ ነው በርታ

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 2 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ የእውነት

  • @tewoldedulla4082
    @tewoldedulla4082 4 ปีที่แล้ว +2

    Great performance, He is so talented.

  • @ፍቅርእናዳንስታምራት
    @ፍቅርእናዳንስታምራት 4 ปีที่แล้ว +10

    የምር ገራሚ ነዉ የዛሬዉ

  • @alexh.k2578
    @alexh.k2578 4 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ በርታ

  • @yonasgebremsekel4405
    @yonasgebremsekel4405 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ድምፅ wow great

  • @ሀናየድንግልልጂተዋህዶብከ
    @ሀናየድንግልልጂተዋህዶብከ 4 ปีที่แล้ว

    1ኛ በቃ ትችላለክ ጌታን😘👏👏👏👏👏👏

  • @kalizelalem1386
    @kalizelalem1386 4 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 1 gna 😘😍😘

  • @estibeltamiru2176
    @estibeltamiru2176 4 ปีที่แล้ว

    1st rank from the best of all

  • @bezakulu1o1
    @bezakulu1o1 4 ปีที่แล้ว

    Betam yegermal ela outstanding techelaleh no 1 ela you killed it bro gud luck

  • @yonastamiru6420
    @yonastamiru6420 3 ปีที่แล้ว

    አምላክ ዕድሜ ሰጥቶኝ እጅግ በጣም የምወደውን ሙዚቃ (‹‹አይ ዘመን›› ከጋሼ ልቤን ከሚያርዱት አንዱ ነውና) በዚህ ዕድሜ ድንቅ ስልትን አክሎ ሲጫወተው ሳይ በዕውነት ኮራሁ፤ ኤልያስ የዕውነት ታላቅ ቦታ ትደርሳለህ! በእናትህ ከብኒያሚር አህመድ ጋር ሥራ! የብኒያሚር ሥራ ላንተ ይሆናሃል!
    እኔም ግጥሞች አሉኝ ሞዲፋይ አድርገህ እንድትሠራ ፈቅጄልሃለሁ፤ yonastamiru@yahoo.com/ ገጣሚና ደራሲ፣ በእንግልዚኛ ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ ዶ/ር፣ መምህር በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ፡፡

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst4187 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ

  • @yordiberna6798
    @yordiberna6798 4 ปีที่แล้ว +1

    I like it

  • @hewanworku4728
    @hewanworku4728 4 ปีที่แล้ว

    Amazing voice...

  • @elsaelsa787
    @elsaelsa787 4 ปีที่แล้ว

    ዋ.......ው ገራሚ ነው !!!!

  • @akalubanbeta2423
    @akalubanbeta2423 4 ปีที่แล้ว +25

    I told you men, this guy outperforms others, 1gna

  • @lucyketema9187
    @lucyketema9187 4 ปีที่แล้ว +1

    1gna yemir😍😍

  • @cherinetnahu6597
    @cherinetnahu6597 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛ

  • @welloDK
    @welloDK 4 ปีที่แล้ว +1

    Elias Best !!!

  • @daimendenatu2250
    @daimendenatu2250 4 ปีที่แล้ว

    waw waw #1

  • @yidenekugetukebede9927
    @yidenekugetukebede9927 4 ปีที่แล้ว

    Great....!!!

  • @jabiramza1844
    @jabiramza1844 4 ปีที่แล้ว

    Am his fan next to yonatan nibret elias is just amaizing and yonatan is suberb

  • @abebeyibeyin664
    @abebeyibeyin664 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነህ፡፡ ድምፅ መግዛት ግን ይደብራል

  • @rahmaali8406
    @rahmaali8406 4 ปีที่แล้ว

    Enbayen mekotater alchalkum yemtgerm neh👏👏👏👏

  • @bestgeze
    @bestgeze 4 ปีที่แล้ว +1

    አለማየው ደመቀ የሰጠህን አስተያየት ስተገብር እና ሳተገብር ያለውን ውጤት ተመልከት

  • @yemanehassefa460
    @yemanehassefa460 4 ปีที่แล้ว +2

    wow wow drom dawit tsige ajabi hono sayew gemeche neber albemrelisulay

  • @አቤልቲገጠሬ
    @አቤልቲገጠሬ 4 ปีที่แล้ว +1

    በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ

  • @elsabetmamo4589
    @elsabetmamo4589 4 ปีที่แล้ว

    ዮናታን እና ኤልያስ ሰለሞን አንደኛ መውጣት ነበረባቸው

  • @devaronaldo8897
    @devaronaldo8897 4 ปีที่แล้ว +1

    #1

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 4 ปีที่แล้ว +5

    አቤል ምርጫ ያቃል

  • @kbtube3055
    @kbtube3055 4 ปีที่แล้ว

    ela tichlalh

  • @70እንደርታ
    @70እንደርታ 4 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 ปีที่แล้ว

    Thank you. Please send this Music for Dr. Abiy Ahmed and Prof. Berhanu Nega. Ze Ethiopia…..😂😂😂😂😂😂

  • @alxijaz1847
    @alxijaz1847 6 หลายเดือนก่อน

    Betam mirt sira

  • @aygcomputerinsights2024
    @aygcomputerinsights2024 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @user-yr7ib4bp2q
    @user-yr7ib4bp2q 4 ปีที่แล้ว +2

    Yehe lij kalashenefe ke fana ga megachetachen yemayker new😅😅
    Ella andegna neh👌👏💯💯

  • @betelhemnekayesus7303
    @betelhemnekayesus7303 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow

  • @tarikuagzaw4728
    @tarikuagzaw4728 4 ปีที่แล้ว +1

    Again I say ,this guy will finish first!!!!

  • @alemzewud4389
    @alemzewud4389 4 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @abelmoges9148
    @abelmoges9148 4 ปีที่แล้ว +1

    በችሎታ 1ኛ……

  • @ቢኒሀላባ
    @ቢኒሀላባ 4 ปีที่แล้ว +1

    Ella Tek... ዘፈን ምርጫህ ኣቀራረብህ ሚገርም ነው ቀጥልበት .. እንደ ምክር final የዘፈን ምርጫህ ከዚህ በላይ መሆን ኣለበት ባይ ነኝ.... ከ ኢሳያስ ታምራት ባላገሩ ት/ት መውሰድ ኣለብህ....

  • @ሺዊትየራያዋ
    @ሺዊትየራያዋ 4 ปีที่แล้ว

    ኤሊያስ ዋዉ

  • @fiction1993
    @fiction1993 4 ปีที่แล้ว

    ‹‹ እናትህ፡- ከነበርክበት ዝንት ዓለም በፍቅሯ መዛ በማውጣት ከደሟ ከቀዳችው እና ከሥጋዎ ያለስስት ከቆረሰችው እሷነቷ ጋር በማዋሀድ እግዚያብሄር በሰጣት ውክልና አንተን በመፍጠር ይህቺን ዓለም እንድትጐበኝ ዕድሉን ያመቻቸችልህ ቅዱስ ሴት ነች፡፡››እናቱን የሚወድ ፎቶዬን በመንካት Subscribe ያርገኝ ትረካውን ይከታተል

  • @mahiletkifle8687
    @mahiletkifle8687 6 หลายเดือนก่อน

    1 nh ashenafi