She is my hero and Lioness brilliant farsighted eloquent she know’s where and when for why and what should be making compromises confident and high standard of self-esteem.
Your views and opinions are very enlightening about the never-ending Amhara persecution. Your balanced explanation and fact descriptions are useful to Both the regional and national Federal officials to handle things carefully to address public interest.
አማሮች እባካችሁን ለቆመልን እንቁም
ስለኛ ለሚጨነቅ እንጨነቅ
መስኪን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እናርጋት እህታችንን ድል ለአማራ ልጆች
መስኪዬ አንዴንቺ አይነቱት ለአማራው ያብዛላችሁ❤❤አደቃለው ያለሽን እውቀት
መስከረም እባብ ናት ለስልሳ የምትናደፍ አጠቅምም
Mesekereme abera ye Ethiopia gegena
She is my hero and Lioness brilliant farsighted eloquent she know’s where and when for why and what should be making compromises confident and high standard of self-esteem.
@@mesfindebebe7723 የወንበዴውን የአብይን አሰተዳደርና የበአዴንን ስራ ስላወቀች ነው አባባብ ያልካት🤨🤨🤨
@@mesfindebebe7723 አንተ ደነዝ ለአጎትህ ደመቀ ቀፈት ህልውና ብለህ የአይናችን ብሌን የሆነችውን መስኪን አትሳደብ።
መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ኑርልን ድምጻችን
ኑሪልን
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆችና አቅራቢዎች እንዲሁም የፖለቲካ ተንታኟ መስከረም አበራን ጨዋነት በተሞላ ከዛም ከፍ ሲል እውነትነትን በተላበሰ ስላቀረባችሁ እጅግ እናመሰግናለን !!
አኔ ብአዴን የሚባል ባንዳ በሣጥናኤል ነው የምመስለው ሳጥናኤልም ፈጣሪውን በሰላሳ ብር እንደሸ ው ሁሉ ብአዴንም የራሱን ጀግኖች የሚሸጥ ብቻ አይደለም የሚበላ የሆደም ባንዳ ስብስብ ነው እነኮሚሽነር አበረን እነ ዶ ር አባቸው ወዘተ የቁርጥ ቀን ልጆችን የበላ ክብሩን በሆዱ የቀየረ የሆደም ስብስብ የተወሰኑትን የአማራ ጠላቶች የማያቅ አማራ ከአለ እንድታውቋቸው ስም ዝርዝር ለሰጥቀስላችሁ 1 አገኘሁ ተሻገር ብናልፍ አንዷለም ግርማ የሽጥላ አብርሐም አለሀኝ መላኩ አለበል ምክትል ኮሚሽነር ደስዪ ደጀን ሁሉንም ዘርዝሮ መመዝገብ ጊዜ ስለሚወስድ ለግንዛቤ ይህን ከአልሁ በቂ ነው አማራ ጠላትህ ወያኔ አይደለም ጠላትህ ሽኔ አይደለም ጠላትህ የአማራ ሆደም ባንዳ ነው።።
በትክክል ገልፅሽዋል መስኪ ተባረኪ
መስኪዬ የኔ አውራ እግዚአብሄር ዋርካ አድርጎ ያቆይሽ እግዚአብሔር መልስ አለው!!!
አጉልተሽ የሳየሽው የዘመነ ካሤን ማንነት ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ቋንቋን የመግለጽና የመተንተን ኃይሉን የመሠከርሽበት የተንታኔ መድረክሽ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ከፍ ያለ የአክብሮት ምስጋናዬ ይድረስሽ።
የሳብቻአደለምየአማራ ህዝብ ይሀንንጠቅቆያውቃል በአዴን ሆዳምለሆዱያደረ
Welcome Meski. You have indeed a bright mind and very savvy political view.
መምህርት መስከረም፣ እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ይጠብቅሽ። እውነትን መስፈርትና መሰረት አድርገሽ ስለሰጠሽን ማብራሪያ ከልብ አመሰግናለሁ።
ዘመነ የኛ ሙሴ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ
በርች መስከረም።
መስከረም አበራ ሁሌም ለእውነት የቆምሽ ባለ ምጡቅ አእምሮ ግልፅ የሆነ ትንታኔ ስለምታቀርቢ ታላቅ ምስጋና ይገባሻል።
ክብር ይገባሻል መስኪ ኑሪልኝ ።
መስኪዬ አችን አለማመስገን ንፉግነት ነው
ድንቅ ትንታኔ መስኪ ትንታግ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አች ጣፋጭ የሆነች መምህሪት እወድሻለሁ
የኔ ጀግና ትለያለሽ እኮ በርችልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኛ ኩራት!!❤❤❤❤
ለጀግነዉ ለዘመነ ሁሉም አማራ ድምፅ ይሁን በአንድ ላይ
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
እናመሰግናን መሲ
ጀግኒት የኛ አንበሳ እውነትን ፈላጊ ፈልጎ መስካሪ መምህርትና ፀሀፈ መስከረም አበራ እድሜና ጤናሽን ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ያብዛልሽ በጣም በጣም በጥሩ ሁኔታ ተንትነሽ መግበሽናል ማለት ችለናል እና በርቺ። አይዞሽ ከጎንሽ ነን እግዛብሔርን ይዘን በእውነት እናሸንፋለን ፍትህ ለአርበኛና። ለፋኖ ዘመነ ካሴ እና በግፍ ታፍነው በሶቀቃ ለታሰሩት ጋዜጠኞችና የፋኖ ጀግኖቻችን ።
ግሩም ነዉ እንደሁሌዉም በርቱልን
መስኪ እናመሰግናለን!!!
መሥየ አሥተዋይ እኮነሽ ሁሉም እዳች ኣይነት አማራ ይብዛ ልን❤
ልይ 😊 ነሽ መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
👍Meski you are the best. We love you 🙏💕💚💛❤️💕💚💛❤️💕💚💛❤️💕
ወቅታዊና ፖለቲካዊ ጉዳይ በዕውቀት ሲተነተን ደስ ይላል አመሃ እና እህታችን መስከረም በርቱ
መስኪ ያቆይልኝ!
መስከረም አበራ የአንቺን ንግግሮች መስማት የዳዊት ጽጌንና የማዲንጎ አፈወረቅን ሙዚቃዎች ከመስማት በላይ ያዝናናኛል።አንቺንና አመሀ ደገፉን አመሰግናለሁ።
መስክየ የኔ ጀግና ኑሪልን የልቤ ሰው
Meskee ጀግኒት ኑሪልን ኩፉ አይንካብን
መስከረም የልባችንን ነዉ የምትናገረው ❤️
መምህር እና የፓለቲካ ተንታኝ መስኪ ተባረኪ!!መልካሙን ሁሉ ተመኝቻለሁ!!
Meskerm so excellent discourse You'e presented.
ጌታ ይባርክሸ ። መስከረም
መስኪዬ፡ ሳልሰማሽ፡ ነው like ፡ እማረገው፡ የሚገርም፡ ትንታኔ፡ ነው❤❤❤
መስኪ ድምፃችን በርች👍
Meskerem you are honest person we amaharas love you my good sister ❤
ስወድሽ ጀግናዬ
መስኪየ አንች ጀግና እግዛብሄር ይጠብቅሽ ውድድድ😘😘
ብራቦ መሰኪ ጀግናነሽ አንቺኮ ምን ልበልሺ ዘርሽ ይባረክ አቦ
ዬኔ ዉድ እንዳች ያለውን ሰው እግዚያብሄር ይጠብቅሸ ዘመነ ካሴ ይፈታ ጀግናውን ፍቱት እኔም ዘሜነኝ
መሲ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንቁአችን
መስኪ የአማራ ድምፅ ሁሌም ከጎንሽ ነን አንድ ቀን ነፃ ትወጪ ይሆናል
በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ የመተንተን ብቃት ያለሽ ፖለቲከኛ የመሆን አቅም ያለሽ ዋው አድናቂሽ ነኝ
መስኪ አንቺ ማለት ለኔ ከፍቅር እስከመቃብር በላይ ነሽ
መስኪ ስወድሽ ኑሪልን ጀግናችን
መስከረም እድሜሽን ያርዝመው የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባሽ አይዞሽ የእኔ እህት
ጀግኒት ❤
Great analysis as usual.
Many thanks! Keep a good job up!
በርቺ! እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
መሲዬ ስወድሽ 😘💪💪💪❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ይባርክሽ። መስከረም በጣም ነው የምትመችኝ።
Thank you meski! You’re the best!
መስኪ የሴት ጀግና ፍትህ ለአርበኛዉ ዘመነ ካሴ
መስከረም የአማራ ምርት ልጅ አላህ ያበርታሽ ብዙ ፈተና ይተብከሻል የአማራ ፓለቲካገና በናተ ተወለደ
መስኪ የኔ ትሁት ድካምሽን እግዚአብሔር ይቁጠርልንና እሱ መድኃኔዓለም ለሕዝባችን ምሕረትን ያምጣልን ሕዝብ ገንፍሎ ወጥቶ ሐገር እንዳትፈርስ ነው ፍራቴ
በርቱ ከፍተኛ ንቅናቄ ያስፈልጋል ጄግናን እያስበሉ ዝም የለም።
የኔ የሴት ልክ የኔ ኢ/ያዊት የኔ አማራዊት
ደገምኩት ድንቅ አንደበት የቴዴ እናት
ዘሜ ታላቅ ልጅ ኘው ድምጽ ልንሆነው ይገባል !!
መሲዬ የኛ ጀግና በርችልን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
ገለጻሽ በጣም ደስ ይላል
Wawwwwww, likeing coherence & fluencey of speech. Thank you Meski
እምሳሳልሽ ልጅ መስኪ በአለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁላችንም በህይወት ኑረን የፋኖን ድል ያሳዩን እወድሻለሁ።
I am proud of you, Meskerem.
መስኪ ትለያለሽ?👌👌በርቱልን
የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ አንች ስተናገሪ ስራየን ትቸነው እማዳምጥሽ ምክኒያታዊ ነሽ
i lov your speech meski
አመሃ እና መስኪ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እንዳንቺ ያሉ ሴትዋችን ያብዛልን
Your views and opinions are very enlightening about the never-ending Amhara persecution. Your balanced explanation and fact descriptions are useful to Both the regional and national Federal officials to handle things carefully to address public interest.
ትክክል!!!የልባችንን ነው የገለፅሽልን!!!❤️🙏
መሲየ እኔሰ ላንች ጓጓሁ አላህ ይጠብቅሸ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ egzabher yitebkachu
Thank you Meskrem your analysis clear and well done
Best as always!
መሲኪ ከአንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲ የሚወጡ ሰዎች የሚስጡት አስተያየት መስጠታቸውን በጣም ጥሩ ነው ለሌሎች ትምህርት ይሰጣል
My sister Meski you have a beautiful mind 💚💛❤️
በእውነት መስኪ እንዴት ያለ ማስተዋል እንዳለሽ ማመን ይከብዳል። ስለ ክርስቲያንም ሆነ ስለ ዘመነ በጣም ትክክል ነው የሰጠሽው አስተያየት። ምነው ሁሉም ወጣት ከአሉባልታ እንዳንቺ ነፅቶ ወጥቶ በማስተዋል አስተያየት ቢሰጥ።
Thank you Meski!
Brilliant as ever well done 👍🏿
እግዚአብሄር ይጠብቅሽ መስኪ
መሰኪ ሆይ
ሰለተከታታይ ጥረታችሁ እናመሠግናለን
እባካችሁ የአማራ ድምፅ የሆናችሁ ሚዲያዎች ቅንጅት ትበብር ብትፈጥሩ ❤
ለጠላት ውጋት ነው
አደራ 💚💛❤️
በሌቦችና በተንኮለኞች ሴሬ ጀግናውና ሀገር ወዳዱን ዘመነ ካሴን እንደወንጀለኛ መቁጠር ከዉርደትም በላይ ነው ።የኔ ጀግና ያማራ የቁርጥ ቀን ደራሽ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ
መስኪ ትለያለሽ ኑሪልን
Welcome meskie i like ur interview u r very clear idea
ሰላም መስከረም አይ መታደል እግዚአብሔር የሰጠሽ የመጠቀ ሐሳቦችሽ ድንቅ ነው ፈትፍተሽ አጎረሽን እናመሰግናለን በርቺልን አነቃቂያችን ነሽ ብሩህ አገላለጽ እግዚአብሔር በተአምራቱ ይጠብቅሽ
ፍትህ ለአማራ ጋዜጠኞች ፀሀፊዎችና ታጋዮች✊✊ጀግኖቻችንን እያስበላን ድምፅ የሚሆኑልንን ጋዜጠኖች ወህኒ ሲወረወሩ ዝም እያልን ነገ ማን ነዉ ያለን?? ማነዉ የሚጮኽልን??መስኪ የኔ ልዩ ሴት😘💚💛❤
ለአማራ የሚጮህለት አልቅሶ የሚያስለቅሰው ሳይሆን የሚያስፈልገው እንደወያኔ አንድ ሆኖ ጠላቱን ገጥሞ ጥሎ የሚወድቅ እንጂ አማራ አለቀ ተፈናቀለ እያለ አልቃሽ አስለቃሽ አያስፈልገውም ይኸው ዘመነ ታስሮ ወሎ ጎንደር በአንድ በመቆም ወያኔን መቀሌ አድርሶ ግብአተመሬቱን ሊፈጽም ደርሷል ዘመነ ባይታሰር ወያኔን ተውና ብአዴንን እናጥፋ እያለ እግር ወደኋላ ይጎትት ነበር
Messi god belss you every singladay! You are intelligente and Hero! We love you!
Meski you’re the best teacher we ever hope for!!
Peace ሰላም ሁሁሁሁሁሁ
ዘመነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
መሲየ ኑሪለን በረች
Bravo Meskerem!
ትክክል
ፍትህ ለአማራ ጋዜጠኞች በሙሉ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኧረ ኡኡኡኡኡኡ
መስከረም ትቺያለሽ የእምነት
ፍትህ "ለአማራ ጋዜጠኞች በሙሉ" ብቻ ሳይሆን ፍትህ ለአማራ ድምፅ በመሆናቸው እየተሳደዱ እና እየታፈኑ ላሉ ጋዜጠኞች#ፖለቲከኞች#ፀሀፍቶች#የማህበረሰብ አንቂወች#ፋኖወች#ልዩ ሀይሎች#መከላከያወችም ጭምር!!!
@@geez2016 እሽ
#መስክዬ 👌👌👌
ዘመነ ካሴ የአማራ እስትንፋስ ነው እሬሳው በአድን ሞቱን ማፋጠን አለብን የአማራ ሕዝብ
አምሃ እርጋታህ እንዴት ደስ እንደሚለኝ አንደበታችን እንዴት እንደምንወድሽ ታዉቂያለሽ
ተመቸሽ