ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ውድ እና የተከበራቹህ የቻናሌ ተከታታዮች በያላቹሁበት ሰላማቹህ ብዝዝት ይበል ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቹህ ይህን ቪዲዮ ላይ እያረጋቹህ ሀሳባ አስተያየታቹህን ኮሜት አስቀምጡልኝ ለቻናሌ አድስ የሆናቹህ ሰብስክራይብ በማረግ የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ ይህን ቪዲዮ ላይ ሸር እያረጋቹህ ለሎች ተደራሽ እንድኖረው አድርጉት መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበትም
አድስ ዘይን እንድት ነው እምንከፋቱው መስርተይዟል ነው አሚኝ
❤❤❤
የብሩ መጠን እዴት ይታወቃል ጎበዝ
ለኢትዮጵያ ይሰራል ወይ
ለሳውድ ብቻ ነው እሚሰራው
በስንት ሪያል ነው ምመጀነው የቀን የወር የሳምንት ነው ማሳየው ስንት ሪያል መሆኑ አያሳይም
የወሩ ስልሳብር ነው የሳምንቱ ሀያ ዘጠኝ ብር ነው ላንድ ቀን አስራ አምስት ብር ነው
የወር ኔት ስንትብር 60 እንቢአለኝ
በፈጠረክ ወንድሜ አትለፈኝ ካርድ ስሞላ አልቀበል አለኝ Min cod እጠይቀኛል
አድስ ነው እንዴ ከተገዛበት ቦታ ነው እሚስተካከለው
በዚህ መንገድ መጃን አድርጌ አሁን በየሳምንቱ ብር እየቆረጠ አስቸገረኝ መላ??? የ7ቀን 25ሪያል
በዚሁ አለው መዝጋ ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ
የትኛው ቪድዎ ነው 25 ለ7 ቀን መዝጊያ የሰራሀው
@@iloveyouMama-f2t ነይ በውስጥ ልዝጋልሽ
የሚቆርጠዉን ለማቆም እንዴት ነዉ ወንዲም
ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ
ነይ በውስጥ
የወር ዳታ unlimited የስንት ብር ነዉ
የስልሳብር አለ ከዛ በላይም አለ
እኔ የ24ሰአት ዳታ አስሬ እስካሁን ካርድ በሞላሁ ቁጥር ለራሱ ሸቀካ ያወርድብኛል 15ብር ነው እሚቆርጠው እና ወንድም እደት ነው ይሄን ማቋረጥ እሚቻለው ኮዱ አይታወቅም
ከታች ያለውን ቪዲዮ ህይ መዝጋውን አሳይቻለሁ
ና በውስጥ
ይሔን አይቼ የአንድ ቀን የሠባት ቀን ሞላሁ ግን መዝጋት ፈልጌ አጣሁ😢
እባክህ የ30ሩን የቀጥታ አየመጀነብኝ ነዉ ንገርኝ አባክህ ወንዲሚ እርዳኝ
CA1007 ለዘጠኝ አምስት ዘጠኝ ላከው ይዘጋልሀን
*959# በሚለው ነበር የሞላሁት የ7 ቀን ኔት በራሱ እዳይመጅን ለማድረግ እባክህ እርዳኝ
@@iloveyouMama-f2t ነይ በውስጥ
በአላህ እዳታልፈኝ ሸሪሀየ ጃውይነው ግን50ብር 15ደቂቃ ብቻነው እሚያዋራኝ አሞላሉ እደት ነው እደሠዋ ነዎብየ ነበር የገዛሁት😢😢😢😢
እሽ አይቸ መጃን ካለው ቪዲዮ እሰራለሁ
አወድሜ የኔ ይኸዉ አያቋርጥም 15 ብር ላደቀን አየመጀነ አቅቶኛል ምድን ቢደረግ ይሻላል እና ደሞ የ7ቀንNetfilx የሚለዉ ይኸዉ ብታገል አቃተኝ 3ወር ቢጣቃ አትሙላ አሉኝ ጭራሽ አላቋረጠልኝም እምታቀዉ እዳለህ እስኪ አትለፈኝ
አንዳንዱ ኮድ እሽ አይልም 959 ላይ ደውለሽ. ዝጉልኝ በያቸው
ና በውስጥ ሀቢቢ
ወዳጀ VB3T መዝጊያ የምታቅ ከሆነ ንገረኝ እባህ
እር እኔም አስቸገርኝ የምር መላ ካላችሁ VB2T VB3T መላ በሉኝ መዝጊያው እየቆርጠ አስቸገርኝ ሰላሂ
@@amenahmorning7228 ኑ በውስጥ
ወድሜ አድስ ነበር ሲደውሉ አይቀበልም ሜሴጅ ያመጣል እዳታልፈኝ መፍትሄ ካለህ
ሌላ ስልክ ላይ አስገብተሽ ሞክሪው እስኪ ከስልኩ ከሆነ ችግሩ
@@khalidApp1 ሞክሬው ነበረ ሸበካ አለው ሜሴጅ ያመጣል ሲደወል አይሰራም
የእኔም ነው
የተሀወለቁጥረ መጀመሪያ የኔን ቁጥረ ነዉ ወይም የዛኛዉንነዉ
የተሀወለውን
ሹክረን
ዘይን ሸሪሀ ወደ ዘይን ካርድ ለመላክ 100 እያለው መላክ አይችልም መፍትሄ ካለህ
በፊት ይልክ ነበር አሁን ዝግ ነው
ሀሊድ እደዉ በአላህ እዳታልፈኝ ኮሜቴን እኔ ዜን ሽሪሃ ብር ስሞላ እዳለ ይወስድብኛል Y25 እጠቀም ነበር እናም ሳይወስደዉ ብሩን የበላኛል ምን ይሻለኝ
ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን ህይ እስኪ ይዘጋልሻን
ቆይ ኢተርነሺናል የሚለዉ ለሀገርይደዉላል ወይ ለምሳሌ በሰዋሸረሀ
አይደውልም እንተርናሽናል ይላን እንጅ ሀገር ሀገር ለይቶ ነው እሚደውለው
በናትህ በዚህ መገድ ሞልቸ የ7 ቀን 25 ብር ነውአሁን በራሱ እየሞላ አስቸገረኝ
ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ በዚህ መልኩ የተመጀነውን መዝጋ ይቅርታ ገና አሁን ስላየሁት ነው
ግን እኮ አላገኘሁትም ከይቅርታ ጋ ላስቸግርህ እባክህ
እስኪ ወንድም በአላህ ዘይን ሸሪሀ የራሳችንን እዴት ነዉ የምናዉቀዉ ኮዱን ንገረኝ ካወኩ ሸሪሀዉ አድስ ነዉ ቁጥሩን ማወቅ አልቻልኩም ኢሞና ዋሳብ ልከፍት ነበር
ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ እህትዋ
*144#👍ነው
እኔም አድስነው መስመር ተይዟል ነው አሚለኝ እባካችሁ ተባባሩን
የመቸ ነው ወድም እረ በአላህ መልሥልኝ በሌላም ቢዶህ ፅፊልህ ነበር አመልሥም ዋይ 25እጠቀም ነበር ይሠጠኛል ካርድ እየቆረጠ ሲያሥቸግረኝ ሰወቸን ዝጉልኝ በየ ዘጉት ዋይ 25እቢ አለኝ ምን ሌርገው እሪሳላውን እደት ልክፈተው እደት ነው የሚመለሥልኝ እባክህን መልሥልኝ😢😢
ይቅርታ አላየሁትም ነበር እና ሪሳላውን በራሱ ጊዜ ነው እሚመጣው እንጅ ምንም እሚነካ የለውም
ኮሊዶ ሠዋ ሸሪሀ በራሱ እየመጀነብኝ ነው እንዴት ላቋርጠው መፍትሔ ታለህ ተባበረኝ😢😢
ካሊዶ አጣሁት ቪድውን ማቋረጫ ቁጥሩን ፃፍልኝ ❤❤❤
ወድም የሰዋ መጃን ኢቶ10020 እቢለኝ በኢሳራቤት መጀን ይቻላንወይ መልስልኝ😢
ከያች አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን ህይ ላንድ ቀን እና ለሳምንት አለ ሌላ የለም
@@khalidApp1 okእኔግን የመቶሀያዉን ነበረየፈለገኩት
የስንት ብር ተሞልቶ😢😢😢
ቪዲዮ ህይና ያስመርጥሻን
ወሌኩም አሰለም ወራማቱለሂ ወበራከቱ
እኔምእየቆርጠብኝነው❤❤❤🎉🎉🎉
ለኢቶቢያ አሳየን ሱዳን ምናፈቀን
የዘይን ንገርኝ
መልስ አሰጥም
ለኢትዩ የለ ምሳ 😢
መጀመራ ቪዲዮ ላይ አለ የሰራሁት
ስት ብር ሞልተን ነው የምንመጅነው
የሰዋ ሲለቀቅ ንገረን ካልዶ
እሽ
በዝህ ስሞክር 35 ሪያል ወስዶብኛል