ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Ameen ameen ameen❤❤❤
አባቴ እኔ በእርሶ ትምህርት ነው ብዙ ነገሬ የተለወጠው ፀሎት ማድረግ መስገድ የጀመርኩት የእርሶን ትምህርት በመማማሬና እና በሂወቴ ላይ ብዙ ሃጥያት የማይመስሉኝ ግን ሃጥያት የሆኑ መንፈስ ያለማመደኝን ነገሮችን ትቻለሁ፡፡ ፀጋውን ያብዛልሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን እፉ አይንካብን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልን❤🙏
አሜን፫ አባታችን እውነት ነው እኔ በስደት እያለሁ ምክንያት ስፈጥር ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በአባቶቸ ትምህርትና ምክር አሰየሰገድኩ ነው አሁን በፀሎት አስብኝ እንዳላቋርጥ እግዚአብሔር ይርዳኝ።🙏🙏🙏
፡የኔ አስተዋይ አባት ቃለሕይወት ይስጥልኝ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልኝ
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንዲህ የሚያነቁንን አባቶች የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን። አሜን!
መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት ብርታቱን ያድለን 😢
የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን! በእውነት። ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን🙏
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን እኔ በስደት ነዉ የምኖረዉ ግን አሁን ሳስበዉ ስደት ሳይሆን ገዳም ሱባኤ እንደያዝሁ ነዉ የሚመስለኝ ምክነያቱም ምንም አላዉቅም የዉሸት ክርስቲያን ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወደራሴ ተመልሼ ማን እነቴን አዉቄያለሁ ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን እድሜ ፀጋዉን ያብዛልን 🙏⛪🙏✅
ሁሌም ትምርታቸው እከታተላለው ለብዙ ኣመታት በክፉ መንፈስ ተሰቃይቻለው ኣባ እኔ ብዙ ሃጥያት ሰርቻለው መድሀኒኣለም ይቅር ይበለኝ ይቅር እንዲለኝ በፀሎታቸው ወለተ ስላሴ ብለው ያስቡኝ
አባታች ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዝያብሔር አምላክ እርሶና መምህር ተስፋዬ አበራ አዞልኝ ከባቢሎን ምድር ከሰዶምና ከገሞራ ግብር ለመውጣት እግዝያብሔርን ይዤ የእርሶንም ምክር የሰማሁ የታገልኩ ነውና አሁን ላይ ባይሆን የፈተነኝ ያለው እኒ የግዝት ቀን ሚባሉት ቅዳሜና እሁድ ሳልሰግድ ጸሎት ሰለ ማደርግ ዴያብሎስ የሉሲፈር መንፈስ የተፈታተነኝ ስለ ሆነ ምን ላድርግ ወይም ምን አይነት ስግደት ለሰገድ እንደው ቅዳሜና እሁድ ጠዋት ጠዋት ስግደት የሌለበት ጸሎት ለኔ ከባድ ስለ ሆነ ቤተ ክርስትያን መሄዱ ለኔ እራሱ ፈተና ሆኖብኛል ቀሲስ እንግዲ የርሶ መጸሀፍቶችም አሉኝ አነባለሁ ግን በዚ ጉዳይ ባካል አግቼ እንዳላወራወት እኔ ያለሁት ሀዋሳ መስመር ቀሲስ ስለ እውነት አይነ ጥላና የአየር ላይ አጋንንት የሚለው መጸሀፎትን ካነበብኩ ወዲ ብዙ መልስ አግቼያለሁ እግዝያብሔር ይመስገን እናተን የመሰለ መምህራ በደጁ ስለ ተከለልን ሌላው ደሞ ቀሲሲ የቄደር ጥምቀት መጠመቅ እፈልጋለሁና እርሶጋ መጥቼ ሰለዚ ያሉ አባቴ እርሶጋ ደርሼ እስክመለስ ይፍቱኝ ብያቸው መጥቼ ከቄደር ጥምቀቱ በኋላ ወደ ሀዋሳ ስመለስ መልሼ ከርሳቸውጋ መቀጠል አልችልም መምህር እስኪ ሀለቱም በጣም ሚያስጨንቁኝ ጥያቄዬች ስለ ሆኑ ችላ ሳይሉኝ የመልሱልኝ መዳን የምትሻ ነብስ ናትና ተጨንቃለች አባቴ እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ
አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
አሁን የኔን ህይዎት ዳሰስኩት አባታችን በውነት ካነሣሁት ምሣሌዎች በኔ ህይዎት ያለፉ ናቼው ሁሉም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ንስሀ ገብቼ ስጋዎ ደሙን ተቀብያለሁኝ ፀሎትም ፈጣሪ ይመስገን እያደረስኩኝ ነው በቀን አዴ ሆነብኝ ስንፍና ያዘኝ ፆሙን በርትቼ አሣልፌ በበአለ 50 ሠነፍኩኝ የሰኔ ፆምን እየጠበኩኝ ሁለት ወር በቃ ሰነፍ ልሆን
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጥልን ስራ ሲጀምሩ ያስታውቁን ከውጭ የመጡም ከዚህም እሱዎን የሚፈልጉ ሰወች አሉ
መስገድትልቅ ጥቅም አለው አባታችን እድሜና ጤና ይሰጠውት
አባ ዛሬ ልቀቁልን ቀጣዩን ቀኑም እየሄደ ስለሆነ አያቆዩት እንደዚህ ግልፅ አርጎ የሚያስተምረን አተን ነው ግራ እየተጋባን ያለነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጦዎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን አሁንማ እየበዛቹልን ነው እግዝሐብሔር ይመስገነው ሴጣን እርር ስላለ ብዙ ፈተና አለባቹ ነገር ግን መድሐኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ከናንተ ጋር ነው አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen waqqayoo sagalee jirenya sih yaa dhagechisuu 🤲🤲🤲🤲🤲
ቃልህይዎትያሰማልን አባታችን እረጂምእድሜይስጠዎት የኛእቁእባት
አባታችን ቀጣዩን ቶሎ ልቁልን ቡዙ ሰው እየተወዛገበ ነው በስግደቱ ዙርያ ላይ
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን በፀጋ ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜ ያቆይልን በረከቶ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ዬኔ አባት❤
ኣቦና እግዝአብሄር ዘመን ኣገልግሎትኩም ኣብዚሑ ይባርከልኩም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤❤
ኣሜን፡ ኣሜን፡ ኣሜን
አሜን❤❤አባቴቡራኬወትይድረሠኝ❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
አባ ፀጋውን ያብዛሎት ቃለ ሕይወት ያሰማልንእንደው እባካቹ ከኔ እናንተ ትበረታልቹ እና አግዙኝ በስደት ነው ያለውት እንደ አቅሜ ፀሎት ማድረግ ስጀመር ፈተናው በጣም በዛብኝ ያውም ከቅርቤ ሰዎች ነው ፈተናው የበዛብኝ እንዲሁም ቂመኛ መሆን ጀመርኩ እናም ከዚህ ክፉ መናፍስት መላቀቅ እፈልጋለው እንዳው ደጋግሞ የዝሙት መንፈስ አስቸገረኝ በክርስትና ስሜ ኃይለ ዮሐንስ ብላቹ በፅሎት አስቡኝ
አሜን አሜንአሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ውድ አባት ❤️ በጣም ነው የምወዶት ❤️
እውነት እውነት እውነት ነው አባታችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን ለአሜሪካ አሜን አባታቼን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን፫ በርክትው ይደርሳልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህንወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዉት
አሜን አባዬ ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ይሄው በእናንተ ጸሎት እኛም ከነሃጢያታችን በቸርነቱ አለን በስደት አለም
አሜን አሜን አሜን ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
እንኳን ደናመጡ ልን ክቡር አባችን🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን❤❤❤
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ፀጋ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እሺ ቃጣይውን በተስፋ እንጠብቃለን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ስፈልገዉ የነበረ ጥያቄ ነዉ ያስተማሩን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ❤❤❤
አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤናን ያድልልን መምህራችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን። ከፈተናየ አንፃር ክፍል 2 በጉጉት እየጠበቅኩኝ ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ❤❤❤ 🙏🙏🙏
አረ አባታችን ጠዋት ለፀሎት ለመነሳት ብዬ ግን ጫን ብሎኝ በሰመመን እርሶ ስግደት አያስተማሩ ሰዉ ቀስ ሲል እኔ ቶሎቶሎ እየሰገድኩ አየሁ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባተችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀሎትዎ ይርዳን ልባችንን ይመልስልን ቀናውን መንገድ ይምራል ይቅርም ይበለን እድሜውን ጤንነቱን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን::
እዉነት ነዉ ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ
Abatachn edmena tena yistln ❤❤❤
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ቀሲስ በተስፋ እጠብቃለሁ
kastemarun lemekerun le memhirachen kale hewet yasemslen be edima betana ytebkiln amen amen amen✝️✝️✝️
እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤ የኔ አባት
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin Abbatachin erme tsega yabzalot egzabher uuuuuuuuuffff 😭😭😭😭😭😭Abetu geta hoy maren yiqir belan nutsu lib fixarilin geta hoy
ቀሲስ ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክወትን እርዳታወትን እፈልጋለሁ ስልክወን እዴት ላግኝ
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እግዝአብሔር ይስጥልን።
Salem Salem bastsalot asibunyi abbaa
❤አባቴ
Amen Amen Amen kalehiyiweti yasemalini
Amen Amen. Kale hiwot yasemalen. Egziabher yimesgen!!!
አባታች በረከቶት ይደርብን በትዳራችን የሚፈትነን እንዴት እናሸሻለን አያስማማንም እሱ ጭራሽ አይፀልይም ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ
Kale hiwet yasemaln abona
AMEEN AMEEN AMEEN kale hiywet yasemaln kesis
እናመስግናለን
Be tsleot asbughe amen
Kale hiywot yasamalin Medanialem yakoyilin abatachin!!
Amen! Zare bizu new yetemarkut!
ቃለሒወት ያሰማልን
Abate edmie yestelen!!
Efit efita efeti welt medhen belch asebn memher ❤ mergme me fes yschgren abona
Kale Heyot yasemalen
Qale hiwot yasemalen abatachen. Kedebiteraw ena ketenquayou bizat antsar abatachen erisewona leloch abatoch batinoru noro min yiwuten neber?
Abatachin kale hiwot yasemalen
በበዓለ ሃምሳ እንዴት ሱባኤ እንያዝ አባ
አባታችን የማይክ ችግር አለዉ ድምፁ ብዙዉ ጊዜ በደንብ አይሰማም
Enkuan dhna Metu Abatachn
ቁጥራቸውን የምታቁ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያመሰማልን።።ውዳሴ ማርያም , አርጋንኖ ፀሎተባርቶስ መፀለይ አይቻልም ወይ???🙏🙏🙏
ይቻላል እህቴ እመቤቴን ሳናመሠግንማ ምኑን ፀለይ ነው
👌👌👌👌👌🕌🕌🕌👈💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️😘😘😘😘🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈💒💒🙏
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
🤒😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰 13:24 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
አሜን እህታችን በፆለትሽ አስቡኚ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏💠💠💠
Ameen ameen ameen❤❤❤
አባቴ እኔ በእርሶ ትምህርት ነው ብዙ ነገሬ የተለወጠው ፀሎት ማድረግ መስገድ የጀመርኩት የእርሶን ትምህርት በመማማሬና እና በሂወቴ ላይ ብዙ ሃጥያት የማይመስሉኝ ግን ሃጥያት የሆኑ መንፈስ ያለማመደኝን ነገሮችን ትቻለሁ፡፡ ፀጋውን ያብዛልሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን እፉ አይንካብን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልን❤🙏
አሜን፫ አባታችን እውነት ነው እኔ በስደት እያለሁ ምክንያት ስፈጥር ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በአባቶቸ ትምህርትና ምክር አሰየሰገድኩ ነው አሁን በፀሎት አስብኝ እንዳላቋርጥ እግዚአብሔር ይርዳኝ።🙏🙏🙏
፡የኔ አስተዋይ አባት ቃለሕይወት ይስጥልኝ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልኝ
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንዲህ የሚያነቁንን አባቶች የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን። አሜን!
መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት ብርታቱን ያድለን 😢
የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን! በእውነት። ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን🙏
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን እኔ በስደት ነዉ የምኖረዉ ግን አሁን ሳስበዉ ስደት ሳይሆን ገዳም ሱባኤ እንደያዝሁ ነዉ የሚመስለኝ ምክነያቱም ምንም አላዉቅም የዉሸት ክርስቲያን ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወደራሴ ተመልሼ ማን እነቴን አዉቄያለሁ ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን እድሜ ፀጋዉን ያብዛልን 🙏⛪🙏✅
ሁሌም ትምርታቸው እከታተላለው ለብዙ ኣመታት በክፉ መንፈስ ተሰቃይቻለው ኣባ እኔ ብዙ ሃጥያት ሰርቻለው መድሀኒኣለም ይቅር ይበለኝ ይቅር እንዲለኝ በፀሎታቸው ወለተ ስላሴ ብለው ያስቡኝ
አባታች ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዝያብሔር አምላክ እርሶና መምህር ተስፋዬ አበራ አዞልኝ ከባቢሎን ምድር ከሰዶምና ከገሞራ ግብር ለመውጣት እግዝያብሔርን ይዤ የእርሶንም ምክር የሰማሁ የታገልኩ ነውና አሁን ላይ ባይሆን የፈተነኝ ያለው እኒ የግዝት ቀን ሚባሉት ቅዳሜና እሁድ ሳልሰግድ ጸሎት ሰለ ማደርግ ዴያብሎስ የሉሲፈር መንፈስ የተፈታተነኝ ስለ ሆነ ምን ላድርግ ወይም ምን አይነት ስግደት ለሰገድ እንደው ቅዳሜና እሁድ ጠዋት ጠዋት ስግደት የሌለበት ጸሎት ለኔ ከባድ ስለ ሆነ ቤተ ክርስትያን መሄዱ ለኔ እራሱ ፈተና ሆኖብኛል ቀሲስ እንግዲ የርሶ መጸሀፍቶችም አሉኝ አነባለሁ ግን በዚ ጉዳይ ባካል አግቼ እንዳላወራወት እኔ ያለሁት ሀዋሳ መስመር ቀሲስ ስለ እውነት አይነ ጥላና የአየር ላይ አጋንንት የሚለው መጸሀፎትን ካነበብኩ ወዲ ብዙ መልስ አግቼያለሁ እግዝያብሔር ይመስገን እናተን የመሰለ መምህራ በደጁ ስለ ተከለልን ሌላው ደሞ ቀሲሲ የቄደር ጥምቀት መጠመቅ እፈልጋለሁና እርሶጋ መጥቼ ሰለዚ ያሉ አባቴ እርሶጋ ደርሼ እስክመለስ ይፍቱኝ ብያቸው መጥቼ ከቄደር ጥምቀቱ በኋላ ወደ ሀዋሳ ስመለስ መልሼ ከርሳቸውጋ መቀጠል አልችልም መምህር እስኪ ሀለቱም በጣም ሚያስጨንቁኝ ጥያቄዬች ስለ ሆኑ ችላ ሳይሉኝ የመልሱልኝ መዳን የምትሻ ነብስ ናትና ተጨንቃለች አባቴ እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ
አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
አሁን የኔን ህይዎት ዳሰስኩት አባታችን በውነት ካነሣሁት ምሣሌዎች በኔ ህይዎት ያለፉ ናቼው ሁሉም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ንስሀ ገብቼ ስጋዎ ደሙን ተቀብያለሁኝ ፀሎትም ፈጣሪ ይመስገን እያደረስኩኝ ነው በቀን አዴ ሆነብኝ ስንፍና ያዘኝ ፆሙን በርትቼ አሣልፌ በበአለ 50 ሠነፍኩኝ የሰኔ ፆምን እየጠበኩኝ ሁለት ወር በቃ ሰነፍ ልሆን
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጥልን ስራ ሲጀምሩ ያስታውቁን ከውጭ የመጡም ከዚህም እሱዎን የሚፈልጉ ሰወች አሉ
መስገድትልቅ ጥቅም አለው አባታችን እድሜና ጤና ይሰጠውት
አባ ዛሬ ልቀቁልን ቀጣዩን ቀኑም እየሄደ ስለሆነ አያቆዩት እንደዚህ ግልፅ አርጎ የሚያስተምረን አተን ነው ግራ እየተጋባን ያለነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጦዎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን አሁንማ እየበዛቹልን ነው እግዝሐብሔር ይመስገነው ሴጣን እርር ስላለ ብዙ ፈተና አለባቹ ነገር ግን መድሐኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ከናንተ ጋር ነው አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen waqqayoo sagalee jirenya sih yaa dhagechisuu 🤲🤲🤲🤲🤲
ቃልህይዎትያሰማልን አባታችን እረጂምእድሜይስጠዎት የኛእቁእባት
አባታችን ቀጣዩን ቶሎ ልቁልን ቡዙ ሰው እየተወዛገበ ነው በስግደቱ ዙርያ ላይ
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን በፀጋ ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜ ያቆይልን በረከቶ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ዬኔ አባት❤
ኣቦና እግዝአብሄር ዘመን ኣገልግሎትኩም ኣብዚሑ ይባርከልኩም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤❤
ኣሜን፡ ኣሜን፡ ኣሜን
አሜን❤❤አባቴቡራኬወትይድረሠኝ❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
አባ ፀጋውን ያብዛሎት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እንደው እባካቹ ከኔ እናንተ ትበረታልቹ እና አግዙኝ በስደት ነው ያለውት እንደ አቅሜ ፀሎት ማድረግ ስጀመር ፈተናው በጣም በዛብኝ ያውም ከቅርቤ ሰዎች ነው ፈተናው የበዛብኝ እንዲሁም ቂመኛ መሆን ጀመርኩ እናም ከዚህ ክፉ መናፍስት መላቀቅ እፈልጋለው እንዳው ደጋግሞ የዝሙት መንፈስ አስቸገረኝ በክርስትና ስሜ ኃይለ ዮሐንስ ብላቹ በፅሎት አስቡኝ
አሜን አሜንአሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ውድ አባት ❤️ በጣም ነው የምወዶት ❤️
እውነት እውነት እውነት ነው አባታችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን ለአሜሪካ አሜን አባታቼን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን፫ በርክትው ይደርሳልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህንወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዉት
አሜን አባዬ ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ይሄው በእናንተ ጸሎት እኛም ከነሃጢያታችን በቸርነቱ አለን በስደት አለም
አሜን አሜን አሜን ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
እንኳን ደናመጡ ልን ክቡር አባችን🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን❤❤❤
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ፀጋ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እሺ ቃጣይውን በተስፋ እንጠብቃለን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ስፈልገዉ የነበረ ጥያቄ ነዉ ያስተማሩን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ❤❤❤
አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤናን ያድልልን መምህራችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን። ከፈተናየ አንፃር ክፍል 2 በጉጉት እየጠበቅኩኝ ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ❤❤❤ 🙏🙏🙏
አረ አባታችን ጠዋት ለፀሎት ለመነሳት ብዬ ግን ጫን ብሎኝ በሰመመን እርሶ ስግደት አያስተማሩ ሰዉ ቀስ ሲል እኔ ቶሎቶሎ እየሰገድኩ አየሁ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባተችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀሎትዎ ይርዳን ልባችንን ይመልስልን ቀናውን መንገድ ይምራል ይቅርም ይበለን እድሜውን ጤንነቱን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን::
እዉነት ነዉ ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ
Abatachn edmena tena yistln ❤❤❤
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ቀሲስ
በተስፋ እጠብቃለሁ