TRANSFER UPDATE, የቶማስ ፓርቴ አዲስ መረጃ, የራሽፎርድ የዝውውር እውነት ሐሙስ ታህሳስ 24/2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @BrihanuKahsay
    @BrihanuKahsay หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል

  • @makibagetachew
    @makibagetachew หลายเดือนก่อน

    Arsenal forever

  • @ThadesseMamo
    @ThadesseMamo หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል እኛ የማንም ሰባራና ሰንካላ አያስፈልጉን እይታችንን ኦማር ወይም ኩና ከሁለቱ አንዱ ብመጡ ማንኛውንም ዋንጫ ማንሳት እንችላለን ፀሃየ

  • @AbiyAlemu-y1k
    @AbiyAlemu-y1k หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሁሉመልካም ነው

  • @AbdulKader-x7v1o
    @AbdulKader-x7v1o หลายเดือนก่อน

    አብድልቃድር ነኝ ከሰውዲ ኢዘቅ ቢማጣ አርሰነል ወጫ በህርግጥ ያነሳል

  • @ThadesseMamo
    @ThadesseMamo หลายเดือนก่อน

    ይገርመሃል ፀሃዬ በቀጥተኛ መስመር ላይ ለመግባት ሞክረ ነበር ግን አልቻልኩም።ፀሃዬ ይገርማሃል ስርጭቱን እስከ መጨረሻ ተካፍያለሁ ራሽፎር ወይም እስታርልን አያስፈልገንም ለላው ርፑልን ማንቸስር በደንብ አድርጋ ታሸንፋለች ።ሊቪ 1- መንቸ 2 ይጠናቀቃል።

  • @GizawTebeka
    @GizawTebeka หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቤተሰብ

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 หลายเดือนก่อน

    ተጫዋቾች በመጨረሻው የዝውውር ማብቂያ ግዚያቸው አሪፍ የሆነ ችሎታቸውን ሜሳየት ይፈልጋሉ ስለእዚህ አርሰናል በፓርቴ መሸወድ የለበትም...
    .... ራሽፎርድ አሪፍ ተጫዋች ነው አሁኔዊ ወቅታዊ አቋሙ ጥሩ ባይሆንም በተጠቀሰው 25 እና 20 ሚሊየን ተዘዋውሮ ወደ ቡድናችን ቢመጣ አይከፋም ቢቻል በውሰት ቢመጣም የተሻለ ነው
    አርሰናል የግድ በዚህ ወር በሁለት ቦታ ተጫዋቾችን ማስፈረም አለበት ባይ ነኝ መቼም ከማርትኔሊ የተሻለ ተጫዋች ነው መልካም ቀን ይሁንላችሁ።

  • @Esubalewadugna-l6u
    @Esubalewadugna-l6u หลายเดือนก่อน

    እሱባለው ነኝ ኦመር ባርቡሽ ኮሎማኒን ብናገኝ እንጠቀማለን

  • @muradhelil4797
    @muradhelil4797 8 วันที่ผ่านมา

    Betesb selam new tehaya adiss mereja kalehe

  • @aberayayine4701
    @aberayayine4701 หลายเดือนก่อน

    In Texas right now 11 in the morning

  • @AbiyKassa-s6m
    @AbiyKassa-s6m หลายเดือนก่อน

    ሳላም ሳላም ፀሃዬ እኔ ከእስቴርልንግ ራሺፎርድ መቶ በመቶ ይሻላል ብመጣ በይ ኔኝ ከዳቡብ አፊሪካ

  • @WendesenZewde-u6s
    @WendesenZewde-u6s หลายเดือนก่อน +1

    ቀያይ አይጦች 😂😂😂😂😂

  • @Asfaw-nv5kj
    @Asfaw-nv5kj หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የአርሴናል ቤተሰቦች አርሴናል መቼም ራሽፎርድን ከስፈረመው በቁሙ ሞቷል ማለት ነው የማንም ውዳቂ በየጊዜው መሰብሰብ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም

  • @AbdusemedKder
    @AbdusemedKder 9 วันที่ผ่านมา

    ስላ ዙውውር ምን አዲስ ነገር አላ

  • @SeidAliseid
    @SeidAliseid หลายเดือนก่อน

    ፀሃዬሠላምሠላምአርሰናልንሥወደዉልክእንደንብረቴነዉበሁለተኛየምደግፈዉየመድፈኛዉንደጋፊነዉበጣምእወዳቸዋለሁ

  • @aberayayine4701
    @aberayayine4701 หลายเดือนก่อน

    Omar Marmuh is better than Rshford

  • @FikreAtilaw
    @FikreAtilaw หลายเดือนก่อน +3

    መልዕክት ስትሰራ የአንተን እና የአድማጭ አስተያየት ለይተህ አቅርብ አትቀላቅል ለየው

  • @MulatuTesfaye-v1e
    @MulatuTesfaye-v1e หลายเดือนก่อน

    Mulatu tesfaye ke captwon

    • @Nurahmde-x8l
      @Nurahmde-x8l หลายเดือนก่อน

      ስለ አርሰናል አዲሥ ዝውውር አለ እንዴ