//የቤተሰብ መገናኘት// የዘር ጠይቅ ጉዳይ የት ደረሰ...እነማንስ መጡ? ዘርጠይቅን በድጋሚ አግኝተነዋል //በቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 800

  • @medi-h4r
    @medi-h4r 25 วันที่ผ่านมา +186

    የኮሜንታተሮች ውጤት ነው የዚህ ልጅ ጉዳይ ድጋሜ መቅረቡ ክብር ይገባችኋል የመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 26 วันที่ผ่านมา +157

    የተመልካች አጀት የበላው ጉዳይ ነው የዘር ጠይቅ ጉዳይ ፈጣሪ ይርዳው

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 25 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 2 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @Munababa507
    @Munababa507 25 วันที่ผ่านมา +97

    በሚቀጥለው ስትመጣ ከቤተሰብህ ጋር ኢንሻ አላህ አላህ ያገናኝህ❤🎉🎉

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 26 วันที่ผ่านมา +176

    ወላሂ በተለይ እኛ አረብ ሀገር ያለን ልጆቺ
    በጣም 😢አሳዝኖን ነበር😢ፈጣሪ ይርዳክ😢
    አብሺ ዘርጠይቅ አይዞክ አሏህ ይርዳክ😢

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg 26 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 25 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም😢😢😢😢😢😢

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 25 วันที่ผ่านมา

      በጣም የሰዉ ናፍቆትን በደብ ስለገባን

    • @FafiyemamiYemami
      @FafiyemamiYemami 18 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 25 วันที่ผ่านมา +52

    አብሳሪው ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀንህ የዘር ጠይቅን የልብ ስብራት ከሚናፍቃቸው ቤተስቦቹ ጋር አገናኝተህ ወደ ደስታ ቀይረህ ለምስጋና አብቃው አንተ ቅዱስ መላከ ገብርኤል ብስራትን ስጠው🙏🙏🙏🙏

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 25 วันที่ผ่านมา

      አሜን። በጣም አንጀት የሚበላ ልጅ መልካም ነገር ያሰማን።

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 26 วันที่ผ่านมา +68

    ዘር ጠይቅን አይቸ መጣዉ ቸር አሠማን😢😢😢

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ 25 วันที่ผ่านมา

      እኔምወላሂ😢😢😢😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔

  • @AkrmCell-n7y
    @AkrmCell-n7y 26 วันที่ผ่านมา +92

    እኔ ደግሞ ያገኛቼው መስሎኚ ተነስቼ ዘለልሁ እኮ ደክሞኚ እያለ😢😢😢😢የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል መልካም ነገር ያብስርህ

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 26 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢❤❤❤

    • @MemeNegashe
      @MemeNegashe 25 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞሽ ይገኛል❤❤❤ አስደሰትሽኝ

    • @ኢክራም-r7wtub
      @ኢክራም-r7wtub 25 วันที่ผ่านมา +2

      እኔለራሱ😢😢😢😢

    • @bhredinabdu9966
      @bhredinabdu9966 25 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ደስብሎኝ ነበር አላህ ይርዳው

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 25 วันที่ผ่านมา

      እኔስ

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 26 วันที่ผ่านมา +42

    እሰይ አካን አቀረባቹልን የኔ ጌታ እቅዳሜ በመጣ ቁጥር ትዝ ይለኛል

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 25 วันที่ผ่านมา +34

    ማርያምን ሁሌም አስታውሰዋለው. ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ ወንድማለም

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 26 วันที่ผ่านมา +34

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይርዳህ እና በዕለተ ቀኑ ለመመስጠር ያብቃህ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ❤❤❤🎉

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 26 วันที่ผ่านมา +96

    በጉጉት የምጠብቀዉ ልጂ ከይር ያሠማህ❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 25 วันที่ผ่านมา +17

    ወላሂ እንደዚህ ልጂ አንጀቴን የበላውየለም አብሽርወንድማችን❤❤😢😢

    • @HnanAhmd-l1m
      @HnanAhmd-l1m 8 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ😢😢😢😢😢

  • @hejueu
    @hejueu 26 วันที่ผ่านมา +274

    የፍትህ እርዳታ ለወድማቺን ለነሥር አይን ፍትህ ለነሥር አይን

    • @MymonaBlola
      @MymonaBlola 26 วันที่ผ่านมา +14

      አው እባካችሁ እረዱት

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 26 วันที่ผ่านมา +5

      Awo wolhii 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @መኪየሀርቡዋ
      @መኪየሀርቡዋ 26 วันที่ผ่านมา +4

      ምንሆነ

    • @ZeharaMohammed-l4d
      @ZeharaMohammed-l4d 26 วันที่ผ่านมา +2

      አወወላሂ😭😭😭😭

    • @MetadelLeaku
      @MetadelLeaku 26 วันที่ผ่านมา +1

      አወየኔም ሀሳብነው

  • @ሱመያተገኘ
    @ሱመያተገኘ 24 วันที่ผ่านมา +6

    ክብር ለመዳም ቅመሞቺ የነሱዉጤት ነው ኢቢኤሶቺም አሏህ ያቆያቺሁ ❤❤❤

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 24 วันที่ผ่านมา +9

    ማነው ግጥሙን እየሰማ ያለቀሰ እንደኔ😢😢😢

    • @GenzebAmsew
      @GenzebAmsew 24 วันที่ผ่านมา

      Ene😢

    • @Yodit-yz7de
      @Yodit-yz7de 15 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

  • @bmm72
    @bmm72 26 วันที่ผ่านมา +31

    ቅዱስ ገብርኤል ያገናኝህ 😢

  • @ኦርቶዶክሳዊት-23
    @ኦርቶዶክሳዊት-23 25 วันที่ผ่านมา +15

    ጠብቆ ያሳደገህ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ ጥሩ ነገርን ያበስርህ😢

  • @HayatHayat-e2s
    @HayatHayat-e2s 25 วันที่ผ่านมา +12

    Ebs. በጣም. ጥሩ ሰራ ነው የምትሰሩት በርቱ. የዘር ጠይቅን ደስታ ያሰማን

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 26 วันที่ผ่านมา +12

    ቅዱሥ ገብርኤል መልካም ያሠማን

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee 26 วันที่ผ่านมา +21

    እውነት የተገኙ መስሎኝ እንዴት ደስስስ እዳለኝ አጠይቁኝ በድጋሜ መቅረቡ ደስ ብሎኛን ቅዱስ ገብርኤል ደስታውን ያሰማህ ወንዴ የአገሬ ልጅ

  • @asnakechderebe6475
    @asnakechderebe6475 26 วันที่ผ่านมา +15

    አይዞህ ዘር ጠይቅ እ/ር የፈቀደው ይሆናል

  • @om_Ryane
    @om_Ryane 25 วันที่ผ่านมา +24

    ቤተሰቦችህን አላህ ያስገኝልህ ያለፈው ሂወትህን የሚያስረሳ ደስታ ይስጥህ ሙሉ ቤተሰብ የምመሰርትበት ግዜ ይጣልህ😢😢😢

    • @SameraHasan-n1c
      @SameraHasan-n1c 25 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረብ በዚህ እድሜው

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 25 วันที่ผ่านมา

      @@SameraHasan-n1c በጣም

  • @EmuNajimadinEmuNajimadin
    @EmuNajimadinEmuNajimadin 26 วันที่ผ่านมา +24

    አላህ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ ዘር ጠይቅ አብሽር

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y 26 วันที่ผ่านมา +16

    ያረቢ አተ እርዳው ልብ ይነካል ሀቢቢ አላህ ያስገኝልህ😢

  • @AbelG.A
    @AbelG.A 25 วันที่ผ่านมา +13

    ቅዱስ ገብርኤል ከቤተሰቦቹ ጋር ያገናኘው❤❤❤❤

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያገናኝህ
    ጌታን በጣም ነው ሚያዛዝነኝ እማስታውሰውም
    ebs እናመሰግናለን

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 25 วันที่ผ่านมา +16

    ወይኔ ያገኛቸው መስሎች እንዴት እንደዘለልኩ አምላኬ አንተ ድረስለት እኛም ልባችን ተንጠለጠለ አሳርፈን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል

  • @hgfqhjaghs5075
    @hgfqhjaghs5075 26 วันที่ผ่านมา +12

    እህህህህ አልሀምዱሊላ አላህ ይህን ያሰማን ጌታ ሁሉንም ነገር ኸይር ያደርገዋል ኢሻአላህ እናተም ለተመልካችን ስላከበራችሁን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @AframTesfa
    @AframTesfa 25 วันที่ผ่านมา +13

    የእምዬ ምልጃዋ ይድረስልክ ፈጣሪ የናፈከውን ሒወት ይስጥክ እናትህን እንድታገኛት የዘወትር ምኞቴ ነው

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 25 วันที่ผ่านมา +6

    ቅዱስ ገብርኤል ቤተሰቦቹን አገናኝቶ ቀሪ ህይወቱን በደስታ የሚኖር ያድርገው ደስታን ያብስርህ ገብርኤል አባቴ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 26 วันที่ผ่านมา +20

    የኔ አለም ወንድምዋ የአንተ ነገር ከአይምሮአች አልጠፋ አለን እኮ
    እናትዋ ከቶ ምን አስጨከነሽ ኸረ አለው በይው እኛም እንረፍ ።።።።

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 25 วันที่ผ่านมา +19

    ድጋሜ አስነባሀኚ ብቻ አላህ ከናትህጋ አገናኚቶህ ናፍቆትህን አዉጣ ሌላምንማልል

  • @FatimaFatimma-rf6yr
    @FatimaFatimma-rf6yr 25 วันที่ผ่านมา +5

    ኢቢኤስ እናመሰግናለን ለተመልካቺ ያላቺሁ ክብር ይለያል አላህ ያክብራቺሁ

  • @BELAYBEKELE-r9u
    @BELAYBEKELE-r9u 25 วันที่ผ่านมา +10

    አብሳሪው ቅዱስገብርኤል ይርዳክና ደስታክን ያሰማን🤲🤲🤲🤲

  • @TamreMohammed
    @TamreMohammed 26 วันที่ผ่านมา +48

    እህ ልቤ ቀጥ ልትልነው ዘርይጠይቅን አይቼ አላህ ከይር ያሰማን❤❤❤

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 26 วันที่ผ่านมา +5

      እኔም ሁልግዜ የማስታውሰው የእናቱ ግጥም ሆድ ያብሳል😢😢😢

    • @TamreMohammed
      @TamreMohammed 25 วันที่ผ่านมา +1

      የሁላችንም ጥያቄነበር የኔ ውድ እኳምደስአለን መጨረሻውም ይመር ደስታችን የዘለቀይሁን​@@om_Ryane

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 25 วันที่ผ่านมา

      @TamreMohammed አሚን ያረብ

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk 24 วันที่ผ่านมา

      የሁላችንም ጥያቄ ነው 😢

  • @TeblteAdmasu
    @TeblteAdmasu 25 วันที่ผ่านมา +8

    ዘር ጠይቅ አይዞህ ፈጣሪ አሳድጎሃል።ክብር ለፈጣሪ እና የሚቀጥለዉንም ለእግዚአብሔር ተወዉ እና ለእድገት ለመማር እንደ ማንኛውም ሰው ገንዘብ የምታገኝበትን መንገድ እንዳይዛባ ታገል። ልብህ ወደ ዘመድ ፍቅር ሂዶ እንዳትሸወድ እስካሁን የተሰቃየህው ይበቃል ወደ ፊት ብዙ ተስፉ ይጠብቅሃል እና ዘመድ መፈለግህ ጥሩ ነው ግን ቁምነገር እንዳይቀ ደግሞ እኔም ጎንደሬ ነበር ያደኩት አሁን ግን ከኢ/ያ ውጪ አገር ነኝ እናታዋ ጎንደር ደህና ነች። ዘመዶችህን ስታገኝ እከታተላለሁ።

  • @fanamahari9459
    @fanamahari9459 26 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያገናኝህ

  • @BizoyeEth
    @BizoyeEth 26 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚኣብሄር ወላጆችህን ያስገኝልህ ኣይዞህ

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 25 วันที่ผ่านมา +6

    አይይ ዘር ጠይቅ ወንድሜ አላህ ኸይር ያሠማን ያንተ ነገር ሁሌ አንጀቴን ሲበላኝ እና ሲያስለቅሰኝ የኖረ ነገር ነው አሁንም መልካም እድል እመኝልሀለሁ የኔ ከርታታ

  • @mastu2424
    @mastu2424 2 วันที่ผ่านมา

    ዘር ጠይቅ ቤተስቦችህን ለማግኝት የእግዚአብሒርፍቃድ ይሁንልህ

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 26 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ሁሌም ነው እማሰበው

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 25 วันที่ผ่านมา +25

    ጥያቂያችን ቸላ በለማለታችሁ እናመስግናለን ኢቤስ

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 25 วันที่ผ่านมา +7

    አባቴ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ነገር ያብስርህ ሁሌየም በልቤ አለ በእውነት😢

  • @AmsalAmsal-b7o
    @AmsalAmsal-b7o 19 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን የኔ ወድም እግዚቤሕር ያዉቃል እደኔ እናቱን የሜወድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayMengesha-g6o
    @TsehayMengesha-g6o 25 วันที่ผ่านมา +3

    እመብርሀን ታአምር ታድርግልህ፡፡

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 26 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም ነበር ሰጠብቅው ነበር እንኳን ደግሚ ቅርብ

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 25 วันที่ผ่านมา +6

    መቼም ከሰው ልብ የማትጠፉ ለኢትዮጵያ ህዝብ አስፈላጊ ሰዎች❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 26 วันที่ผ่านมา +24

    ወይኔ የዚህ ልጅ ነገር አጀቴን በላዉ እር የት ነሽ እናት

  • @HalimaMuhammed-g1l
    @HalimaMuhammed-g1l 26 วันที่ผ่านมา +17

    የኔ የኔ ውንድም አላህ ከቤተሰቦችህጋ ያገናኝን በጣም አንጀቴ የበላኝ ታሪክ ነው

  • @b.6015
    @b.6015 25 วันที่ผ่านมา +25

    አላህ ይርዳህ የኔ ወድም አላህ የራብካቸው እናት አባት አላህ ያገናኝህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወላሂ ማየት እራሱ ናፍቆኛል የሚያምር እርግት ያለ የኔ ስስት አላህ ይርዳህ ያረብ

  • @Mybaby-d7c
    @Mybaby-d7c 25 วันที่ผ่านมา +8

    የተገኙለት መስሎኝ ልቤ ደስ ብሎት አላህ ያገናኝህ የኛም ልብ ተጠለጠለ ወላሂ

  • @TTt-f7l
    @TTt-f7l 26 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ የኔ ጌታ

  • @sanaasanaa-ue1je
    @sanaasanaa-ue1je 25 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣም አዝኜ ነበር

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 26 วันที่ผ่านมา +19

    አዎ የብዙዎች ጥያቄ ነበር ቤተሰቡን አግኝቶ ደግሞ አብረን ለመደሰት ያብቃን።

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
    @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል 26 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞህ ጠንክር ዘር ጠይቅየ የልጂ አዋቂ ነህ ኢንሻአላህ እናትህን አግኝተህ ደግመን እናይሃለን ከአላህ ጋር

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr 26 วันที่ผ่านมา +5

    ውይ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር ወላሒ አላሕ ያገናኝሕ ሀቢቢ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanwalle2956
    @amanwalle2956 24 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳደገህ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ 26 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ነበር ስጠብቅው ነበር እንኳንም በድጋሚ ቀረበ❤❤❤🎉🎉

  • @madinaeshetu1436
    @madinaeshetu1436 25 วันที่ผ่านมา +12

    ወላሂ ፎቶዉን ሳይ ደስብሎኚ ደቂቃዋን ሳያት ልቤ እርብሺብሺ አለብኚ የአላህ ያረቢ ከናትህ ጋር አላህ ያገናኚህ ምኞተ ነዉ አንተንም ደስ ብሎህ አይተን እኛም አልቅሰን አብረን እንደሰት 😢😢😢❤

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu 25 วันที่ผ่านมา

      enis alekeseku enati selelilech

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 26 วันที่ผ่านมา +5

    ሲጠበቅ የነበር ልጅ ኸይር አሰማን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 26 วันที่ผ่านมา +8

    የዛሬው ገብርኤል ይርዳክ አይዞክ ታገኛለክ❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 25 วันที่ผ่านมา +10

    ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ነው ዘርጠይቅም በእለተ ከደጁ ነው መላአኩ ቅደስ ገብርአል ይፈልግለታል ኢቢኤሶች ተባረኩ በርቱ በርቱ

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 25 วันที่ผ่านมา +3

    ቸር ያሰማን😢

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 26 วันที่ผ่านมา +4

    እንካን አቀረባችሁት እግዚአብሔር መልካምን ያደርግ ebs እጎዚአብሔር ይባርካችው

  • @ZayedZayed-f7y
    @ZayedZayed-f7y 6 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ገብርኤል አንድ ቀን ያበስርሀል አይዞህ

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኢቢዬሶች ተባረኩ ጭንቀታችንን ተረድታቹ ደግማቹ ስላቀረባቹልን አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል መልካም ዜና ያብስርህ

  • @የሮቢቷ-በ5ሸ
    @የሮቢቷ-በ5ሸ 26 วันที่ผ่านมา +7

    ቅዱስ ገብርኤል ቸር ያሠማን😢❤❤❤❤

  • @zenebealemayehu4719
    @zenebealemayehu4719 25 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ሆይ አዲስ ነገር ያሰማው eba ክብር ይገባችኋል በርቱ

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 26 วันที่ผ่านมา +17

    የአላህ ኸይር አሰማን እናትን ከልጇ ልጅን ከእናቱ አትለይ😢

  • @NaemhHbas
    @NaemhHbas 26 วันที่ผ่านมา +3

    ያረብ አሏህ ያገናኝህ

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 24 วันที่ผ่านมา +2

    የዘርጠይቅን ነገርእስክሰማ ልቤቀጥ ልትልንዉጌታሆይጥሩነገርአስማኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AsfarTradingማሒ
    @AsfarTradingማሒ 23 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም መልካም ነገር ታሰማህ የኔ ወንድም ሲያሣዝን

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 25 วันที่ผ่านมา +3

    አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ቸር ወሬ ያሰማህ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @YoditRyh
    @YoditRyh 25 วันที่ผ่านมา +1

    የኔአባት ቅዱስገብርኤል በለተቀኑ ያአገናኝህ ወድማችን አይዞህ😢😢😢

  • @azemerashambel
    @azemerashambel 25 วันที่ผ่านมา

    ቸርያሰማን

  • @abያልተፈታውህልሜ
    @abያልተፈታውህልሜ 25 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድማችን

  • @faezaberhan4282
    @faezaberhan4282 26 วันที่ผ่านมา +7

    እኳንም በድጋሜ አየሁት ታስሯል ሲሉ አስቤ ነበር😢😊😊 ፍትህ ለነስር ዓይን ወንድማችን እቅልፍ ነስቶኛል 😢😢

  • @ነጃትነጃት-አ7ኸ
    @ነጃትነጃት-አ7ኸ 25 วันที่ผ่านมา +1

    ያረብ እሱበራህመቱ ይርዳህ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ😥😥😥😥😥😥😥

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 25 วันที่ผ่านมา +3

    የአመቱ ቅዳሰ ገብርኤል ያገንኛህወንድም

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 26 วันที่ผ่านมา +7

    ዕሰይ ዕንኳን ዐቀረባችሁት ደስ የሚያሰኝ ነው ዑፍፍፍፍፍፍ ሁለዬ ዐንጀቴን ነዉ የበላዉ ተባረኩ

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 26 วันที่ผ่านมา +11

    አይ አሯሯጤ እህህህህ ፈጣሪ ይርዳሕ ወድማለመ😢❤❤

    • @FikrteSeifu-c8q
      @FikrteSeifu-c8q 25 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ራሱበጣም

  • @AterefTeshomeDemissie
    @AterefTeshomeDemissie 25 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውዶ አብሳራው መላክ ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ዜና ያሰማክ የኔ ውድ❤❤❤❤ 8:41

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 26 วันที่ผ่านมา +3

    ቸር ወሬ አሰማን

  • @HayatHayat-e2s
    @HayatHayat-e2s 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሏህ ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ. ያረብ

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 22 วันที่ผ่านมา

    እግዛአብሔር በጥሩ ስነምግባር እንዲያድግ እረድቶታል አይዞህ ቤተሰቦችህ ይገኛሉ ❤❤❤

  • @AmarechNigussie-s4f
    @AmarechNigussie-s4f 25 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛቤር አምላክ የእዉነት ተስፋ ይስጠዉ

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 26 วันที่ผ่านมา +4

    ዘርጠየቅ እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ጌታ ምነዉ የኔ ወድም ሁነህልኚ ንሮ ❤

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 26 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ይባርካቹህ ኢቢኦሶች

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 26 วันที่ผ่านมา +4

    ዘር ጠይቅ ፈጣሪ ይረዳህ በሜቀጥለዉ በደሰታ የምትቀላቀልበት ቀን ይሆን

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 25 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ያክብራችው ዮኒና ፀዲ ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @Almiab
    @Almiab 25 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታሆይ አገናኘዉ ፈጣሪ ይረዳህ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 24 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ልጄ እመብርሃን ከናትህ ጋር ታገናኝህ አይዞህ ❤❤❤❤

  • @tsehayabebe7422
    @tsehayabebe7422 25 วันที่ผ่านมา

    በእውነት የሁላችንም ጥያቄ ነበር Ebs እናመሰግናለን ዘር ጠይቅ ቅዱስ ገብርዔል ደስታህን ያብስርህ እግዚዓብሔር ይርዳህ

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 25 วันที่ผ่านมา

    ፋጣሪ ይርዳህ በፀሎት እናስባሀለን

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 26 วันที่ผ่านมา +4

    😭😭የዚህ ልጅ ኡፍፍ

  • @wellotube2
    @wellotube2 26 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ አባት የኔ አሳዛኝ 😢❤

  • @lionhearted.legacy
    @lionhearted.legacy 23 วันที่ผ่านมา +1

    እርግጠኛ ነኝ ለገና ዘር ጠይቅ ከቤተሰቡ ጋራ ይገናኛል ሁላችንም ደስ ይለናል

  • @MeklitTube26
    @MeklitTube26 25 วันที่ผ่านมา

    ለተመልካች ክብር ስለአላችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @FanaDegu
    @FanaDegu 25 วันที่ผ่านมา +1

    የሱ ልጅ ነገር ሆሌጥያቄ ይፈትርብኝ ነበር ለማየት ከመጓጓቴ እግዚአብሔር ለሱም ለኛም ይርዳው ቅድስ ገብርኤል🥺🙏🏽

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 26 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህና መጣህ ያገሬ ልጅ