3. ታማኝ ነህ/Tamagn Neh/ይድነቃቸው ተካ/በሚሊንየም አዳራሽ/Live worship/2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @AsheXav-l1f
    @AsheXav-l1f 2 วันที่ผ่านมา +222

    ይህን ኮሜንት የምታዩ ሁላችሁም ራሳችሁን በደንብ እንድትጠይቁ እፈልጋለሁ በየትኛው ነገራችሁ ላይ ነው እግዚአብሔር ለእናንተ ያልታመነው? ብዙዎቻችን ቃሉን ባለማወቃችን የእግዚአብሔርን ታማኝነትን ረስተናል እኔ በጣም ነው ይህንን መዝሙር ስሰማ የደነገጥኩት እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነው እኛ ልጆቹ ግን ስለሱ ታማኝነት አንመሳክርም ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙዎቻችን ወደ ቃሉ እንመለስ ለቃሌ ታማኝ ነኝና ብሎአልና ❤❤

    • @VhFfg-e4o
      @VhFfg-e4o วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ብለሀል😢😢😢 እንደሱ ያለ ታማኝ የለም😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @David-w2v7g
      @David-w2v7g วันที่ผ่านมา

      You said it right

    • @MinteMarta-bn2ls
      @MinteMarta-bn2ls วันที่ผ่านมา +1

      Meliktu le ine new❤❤

    • @Efa-n5o
      @Efa-n5o 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @David-w2v7g
      @David-w2v7g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @Efa-n5o lemn tisikaleh

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 2 วันที่ผ่านมา +64

    እንደተናገረው ቃሉን የሚፈፅም ታማኙ ብዙ ሆኖልናል ይድንዬ ተባረክ፣ ሙዚቀኛ ዳዊት ለሚ ብሩክ ነህ!!!

    • @yidnekachewteka9679
      @yidnekachewteka9679  วันที่ผ่านมา +3

      Bekuye amen. Thank you so much my dear🙏🥰

  • @DEGINET-e4i
    @DEGINET-e4i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔም እንድህ እላለሁ የእኔ ጌታ አንተ ታማኝ ነህ 🎉🎉

  • @Tsiontesfa-p4g
    @Tsiontesfa-p4g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እ/ር ለቃሉ ታማኝ ነው። አሜን

  • @EphremAbera-v5x
    @EphremAbera-v5x 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ወዳጅ
    በዘመን ሁሉ ይወዳል /*2
    ቸር ወዳጅ
    በዘመን ሁሉ ይወዳል /*2
    ታማኝ ነህ/*4
    ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
    ታማኝ ነህ/*4
    ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ
    ምድረበዳ ያወራኸኝ ተፈፀመ
    በልጅነት የነገርከኝ ስንት ሆነ
    ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
    ስንት ግዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ
    ዛሬ ቆሜ ከቶ ነገን በማያሳይ መንገዴ ላይ
    ያኔ መጥተህ እንዲህ አልከኝ አይንህን ከፍተህ እስከሩቅ እይ
    ጭው ባለው ምድረበዳ እጄን ይዘህ ያሳመንከኝ
    ስንቱን ክብር እያሳየህ በመንገዴ አስደነቅኸኝ አስደመምከኝ
    ታማኝ ነህ/*4
    ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ
    ታማኝ ነህ/*4
    ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
    ምድረበዳ ያወራኸኝ ስንቱ ሆነ
    በልጅነት የነገርከኝ ተፈፀመ
    ማንም ሳይኖር የነገርከኝ ተፈፀመ
    ስንት ጊዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ
    ዛሬ ወንድሜ ልብህ ይበርታ ጌታ ባለህ ነገር ላይ
    ሁኔታዎች አያስረሱህ የነገረህን ብቻ እይ
    ታማኝ ነው እንደቃሉ ፀንተህ ጠብቅ እያመንከው
    ሊያስደንቅህ ሊያስገርምህ ይሄ
    ጌታ ካንተ ነው/*2
    ብሎአል ወይ
    ነግሮአል ወይ
    ብሎአል ወይ
    ነግሮአል ወይ
    እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
    ብሎአል ወይ
    ነግሮአል ወይ
    ብሎአል ወይ
    ነግሮአል ወይ
    እግዚአብሔር ያለው ይሆናል /*3
    እግዚአብሔር ያለው ዛሬ ይሆናል
    እግዚአብሔር ያለው አሁን ይሆናል

  • @Beki_music1
    @Beki_music1 วันที่ผ่านมา +35

    ይህ መዝሙር ታሪኬ ነው 😭 እንባዬን ማቆም አልቻልኩም የእጁ አሻራ አለብኝ (ኢየሱስ የታሪኬ ባለቤት ነው።😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌

  • @ashunazirawi
    @ashunazirawi วันที่ผ่านมา +24

    መልካምነቴን አይቶ ያልወደደኝ መጥፎነቴን አይቶ ያልተወኝ አባቴ እግዚአብሔር😢
    በጊዜ ብዛት ስለማይለወጠው ወዳጅነት አመሰግንሃለሁ🙏❤️

  • @JoshRobel
    @JoshRobel 2 วันที่ผ่านมา +36

    የመጀመሪያ comment የኔ መልዕክት በእንባ የምሰማው መዝሙር
    ይድኑዬ እውድሃለው❤😢❤❤

  • @FrezerAsmelash-c1l
    @FrezerAsmelash-c1l วันที่ผ่านมา +17

    እግዚአብሄር ታማኝ ነው በዘመናት አይለዋወጥም በታማኝነቱ እንደጸና ነው እርሱ እንደ ቃሉ ነው ታማኝነት ማንነቱ ነው እንደተናገረው ያደርጋል ምክንያት ከተባለ ታማኝ ስለሆነ አዎ ጌታ ታማኝ ነው
    ይድኔ ተባረክ

  • @amenashko0988
    @amenashko0988 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውድ ወንድማችን ይዴ ለዚህ ጌታ አንተም ታማኝ ሁንለት አንተ የማታውቀውን ገና ብዙ ብዙ ያሳያሃል 👌🙏🏿

  • @natnaelabate6844
    @natnaelabate6844 2 วันที่ผ่านมา +23

    ጌታ ምስክሬ ነው ኢየሱስ ትችላለህ ተመችተኸኛል💛

  • @EyuelDemisis
    @EyuelDemisis 2 วันที่ผ่านมา +37

    በህይወታችን እግዚአብሔር ብዙ ነገር ለብዙዎቻችን ቃል ገብቶልናል ደሞም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ቃሉን አይበላም ቃሉን አያጥፍም እርሱ ታማኝኝኝኝ ነው!!🥹🥹🙏

  • @alazarwolde1790
    @alazarwolde1790 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ታማኝ እርሱ በሰቻ ነው
    ይደነ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ክብር ለእርሱ ይሁን ታማኝ ነው ቃሉን የማይረሳ የማይቶሃኝ በልጅነቴ ጊዜ የተነገረውን የምያዳረግ ይዲኔ ከፍ በል ቡሩክ ነህ ኢየሱስን የምትዘምርባት መንገድ ልዩ ጸጋ ይብዛልህ

  • @sosinatilahun3843
    @sosinatilahun3843 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ባልጠበኩት ለኔ አይገባኝም ባልኳቸው ነገሮች ላይ የታመነልኝ ጌታ ይባረክ❤😊

  • @asmeproduction8718
    @asmeproduction8718 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ አምልኮ ነው። ይድኔ ተባረክ። ከጌታ ዘንድ ለዛሬዋ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠኸ ስጦታችን ነህ።

  • @teddykeber465
    @teddykeber465 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የእግዝአብሔር ታመኝነቱ ፣ብዙ ብዙ ብዙ ነዉ
    እራሴን ነዉ ያየሁት፥ አቅም አጠሁ ለመነገር😢😢😢😢 ይድንዬ ተበረክ።

  • @biruk_wesera
    @biruk_wesera 2 วันที่ผ่านมา +18

    ወዳጅ ምንጊዜም ወዳጅ ነው፤
    ወንድምም ለክፉ ቀን ይወለዳል።
    - ምሳሌ 17:17 - 😊

  • @Gospelsingerandualemabrehame
    @Gospelsingerandualemabrehame วันที่ผ่านมา +2

    ልቤን ያበረታ መዝሙር ነዉ
    ይድኔ በእዉነት አንተ የትዉልድ በረከት ነህ ባን አልፎ እግዚአብሔር ብዙጊዜ አጽናንቶኛል ክብር አለብህ ተባርከሃል😍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥እግዚአብሔር ያለዉ ይሆናል🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏

  • @abniabni1356
    @abniabni1356 2 วันที่ผ่านมา +10

    መልካምነታችንን አይቶ ያልወደደን መጥፎነታችንን አይቶ ያልተውን ... ታማኝና መልካም አባት አለን 🙏🙏🥰🥰

  • @abenetmeles7932
    @abenetmeles7932 วันที่ผ่านมา +6

    የእግዚአብሔር ታማኝነት በዘመናት ተነግሮ አይጨረስም እግዚአብሔር ለአብርሃም ታማኝ ነበር ለይስሀቅ ታማኝ ነበር ለያዕቆብ እግዚአብሔር ታማኝ ነበር እህቴ ወንድሜ ምንም ውስጥ እንሁንም ምንም ሁኔታ ውስጥ እንግባ አንድ ነገር መዘንጋት የለብንም Still የእግዚአብሔር ታማኝነት በሁኔታዎች ፣ በነገሮች አይቀየርም እግዚአብሔር ታማኝ ነው ይሄ መዝሙር ለብዙዎቻችን ትልቅ መልእክት ነው ይድኔ እግዚአብሔር ይባርክ እንወድሀለን ❤

    • @pastoralexs1342
      @pastoralexs1342 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @FREEDOM-BI
    @FREEDOM-BI 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔኮ ይሔኛውን አልበም ስምቼ ሳልጨርስ የቀጣይ አልበሙስ ምን ይሁን እያልኩ ነው !
    ሰውየውኮ እየጨመረ ነው የሚሔደው👍

  • @Mezmur_YouTube
    @Mezmur_YouTube วันที่ผ่านมา +9

    🎉🎉እውነት እግ/ር ታማኝ ነው ፤ ቃሉን የሚተገብር ፤የሚያደርግ ልዪ አምላክ ነው ፡ ያለውን ሊፈፅም ለታመነ ፤ እኛም እንድንታመን ፀጋው ይርዳን፤ አሜን ይሁንልን 🎉🎉🎉

  • @jeryzewdu7904
    @jeryzewdu7904 2 วันที่ผ่านมา +8

    ይድኔ ይሄ መዝሙር ብዙ ጌታ የተናገረኝን ነገር እንደሚፈፅምልኝ ለእምነቴ ሆኖኛል በዚህ መዝሙር ልባችንን ያበረታው የዝማሬ ሁሉ ባለቤት የሆነውን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Denberubayleyegn
    @Denberubayleyegn วันที่ผ่านมา +5

    ❤ በጣም የምወድህ ወንድሜ ሰው አክባሪ ይድኔ ነፍስን ውስጥን ዘልቆ የሚያረሰርስ ዝማሬ ተሰምቶ የማይጠገብ ይህንን መገለጥ የሰጠህ ለአምላካችን ከብር ይሁንwe love you our brother more blessings!!

  • @GetachewAreda-zz6jk
    @GetachewAreda-zz6jk วันที่ผ่านมา +5

    በይድኔ መዝሙር የተባረከ ሰው ብቻ like argu❤❤❤❤

  • @Beki_David
    @Beki_David วันที่ผ่านมา +4

    ውስጤን የሚነካ መዝሙር ነው ይድኔ ተባረክልኝ❤😊

  • @ZeleMan-t9s
    @ZeleMan-t9s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    (Greatest man in History... JESUS; Had no servants,yet they called Him Master. Had no Degree,yet they called him Teacher. Had no medicine, yet they called Him Healer. He had no Army, Yet Kings Feared Him.He won no Military Battles,Yet He conquered The World. He did not Live in a Castle,Yet they called Him Lord,He Rule no Nations,Yet they called Him King, He committed no Crime, yet They Crucified Him. He was Buried in a Tomb,yet He Lives Today).
    All Creatures Worship Him
    So will I !!!!!!!!!!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God Bless you our son Yedenekachew! We are Blessed too as your given voice by Our Lord Jesus Christ!!!

  • @officialmogesmelakumoje6519
    @officialmogesmelakumoje6519 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይዱዬ በረከታችን ወድሃለሁ ተባረክ

  • @MeseretHaile-w9e
    @MeseretHaile-w9e 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታማኝ ነህ የሱስ ❤❤
    ተባረክ ወንድሜ 🥰🥰

  • @HanaHani-nv3hy
    @HanaHani-nv3hy วันที่ผ่านมา

    ከሂወት የተዘመረ መዝሙር❤

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 วันที่ผ่านมา

    አሜን! ያልከውን የምትፈጽም አምላክ ነህ ጌታዬ ታማኝ ነህ አዎ ለዘላለም ታማኝ ነህ! Thank you so much for sharing! God bless you all

  • @MeleseMEKURIA-ok5no
    @MeleseMEKURIA-ok5no 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታማኝ ነህ❤

  • @adisugirma2853
    @adisugirma2853 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር ታማኝ ነው😊

  • @መዝሙር_1tube
    @መዝሙር_1tube วันที่ผ่านมา +3

    ይድኔ ጌታ ይባርክህ❤

  • @-bookwormheaven3374
    @-bookwormheaven3374 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ታማኝና እውነተኛ ወዳጅ ... ይዴ ❤❤❤

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ วันที่ผ่านมา

    አዎን ❤❤❤❤❤🎉🎉የኔ፡እግዚአብሄር፡ታማኝ፡ነህ፡፡

  • @Bayeeasefa
    @Bayeeasefa 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I can't control my tear when I listen this song
    egzbher melkam neu
    temagn neu
    Ameeen

  • @GodsMouth-Ethiopia
    @GodsMouth-Ethiopia วันที่ผ่านมา +3

    እኔ፣አንቺ ወይም አንተ ታማኝ አልሆንም ይሆናል እንጂ እግዚአብሔር በዘመናት ውስጥ ታማኝነቱ ጎድሎ አያውቅም።

  • @mekdigod9479
    @mekdigod9479 2 วันที่ผ่านมา +4

    😭😭😭😭😭 ታማኝ ነክ የኔ ኢየሱስ

  • @YosephGashaw-p5b
    @YosephGashaw-p5b วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ታማኝነትህ ኢየሱስ ነብሴ ታከብርሃለች

  • @TesfaTemesgen
    @TesfaTemesgen 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    As soon as I play the video, I'm immediately drawn into worship. You're truly born to sing! What a presence of God.

  • @Fareskassahun-r3g
    @Fareskassahun-r3g 2 วันที่ผ่านมา +4

    Yesss ታማኝ ነህ 😭😭

  • @meseret5776
    @meseret5776 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት የኔ ሕግዝያብሔር በአንተ ስንቱን አለፈኩ ስንቱን ወጣው ተመስገን የረደከኝ አንተ ለእኔ ታማኝ ነህ እወድሃለው💙🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Xhgfhjgfxv
    @Xhgfhjgfxv 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኢየሱስ የኔ ታማኘ❤

  • @markostulu9147
    @markostulu9147 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abaaa eyesus wodehalow ante tamagn nek yene geta.❤❤❤❤

  • @ፅዮ
    @ፅዮ วันที่ผ่านมา +1

    ተማኝ ነህ አሁንም እጠብቅወለሁ እርዳኝ እየሱሱስዬዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢😢 ጌታ እየሱስ ይባረክ😊😊😊😊😊

  • @habtedebisa7197
    @habtedebisa7197 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Memzur yesemewu maleqes jemerekugn. Geta leqalu tamagne nw. Yiden geta yebarekeh ❤

  • @SurafelAyele-xq1vg
    @SurafelAyele-xq1vg 2 วันที่ผ่านมา +6

    5:39 እግዛብሄር ያለው ይሆናል 😢😢😢

  • @RichYilkal
    @RichYilkal วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ ታማኝ ነህ ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈጸመ ሁሉም ሆንልኝ ኢየሱስ የእኔ የመልካምነት ጥግ ነህ የእኔ የምድረበዳ አባቴ 😢እንኳን ያአንተ ሆንኩ እንኳን መረጥክኝ አባቴ አንተ በአትሆን ዛሬን አላይም አልኖርም ነበር 😢 እግዚአብሔር አለ!!! ይድዬ ተባረክ

  • @ermiasengida1980
    @ermiasengida1980 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው
    እንኳን በቦታው ተገኘሁ ድንቅ መንፈስ ነበር
    አንተ በረከታችን ነህ በብዙ ተባረክ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yabyab2607
    @yabyab2607 2 วันที่ผ่านมา +2

    🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️እየሱስስ የኔ ታማኝ ጌታ🥺🥺

  • @user-nx7gk5jg8f
    @user-nx7gk5jg8f วันที่ผ่านมา

    አሜን እውነት እግዚአብሐር በተናገረ ነገር ሁሉ ታማኝ ነው

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን❤ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ለቃሉ‼️

  • @almazane2645
    @almazane2645 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ተባረኪ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው

  • @getyeberhanu
    @getyeberhanu วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ነው ብሩክ ነህ።

  • @KalkidanKali-d9f
    @KalkidanKali-d9f วันที่ผ่านมา +1

    ታማኝ ነህ ውድዬ ፣አንባዬ፣መጠጊያዬ እየሱስ 🥺♥️

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው 😭😭❤❤
    ይድኔ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርከው🙌

  • @misganahgebriel9123
    @misganahgebriel9123 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው ❤❤❤
    ይድንዬ ተባረክልኝ! እወድሃለሁ ❤

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ስምህ ይበረክ አባት እግዝብሔር ታማኝ አንተ ብቻ ነህ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeddyMarkine
    @TeddyMarkine วันที่ผ่านมา +1

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ ዘማሪ ይድነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jossyvoiceabush1015
    @jossyvoiceabush1015 วันที่ผ่านมา

    ታማኝ ነህ ኢየሱሴ🙌😭❤❤❤❤

  • @MickyMule
    @MickyMule วันที่ผ่านมา +1

    Our blessing 🥰 እንደው ምን ልበልህ ........... God is faithfull ❤️

  • @chernetmekonnen8207
    @chernetmekonnen8207 วันที่ผ่านมา

    ይድኔ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @meseretufgae6256
    @meseretufgae6256 วันที่ผ่านมา +1

    መታመን ልማዱ የሆነ ጌታችን ይባረክ

  • @zelalemlukasofficial7912
    @zelalemlukasofficial7912 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው🙏😇🙏😇

  • @TamagnTeshome-y2f
    @TamagnTeshome-y2f วันที่ผ่านมา +3

    ይዱዬ ምን አይነት ፀጋና መንፈስ ያለብህ ድንቅ ዘማሪ ነህ!? በዚህ መዝሙር ነብሴ የአምላኳን ታማኝነት ለማሰብ ተንጓደደች። እግዚአብሔር እርሱ ብቻ ታማኝ ብቻ የሆነልኝን እነዚያን ጊዜያቶችን በማሰብ ወደኃላ ዞር አልኩኝ። ከማንም ይልቅ ከየትኛውም ሰው ይበልጥ ትናንት በህይወቴ በብዙ ታማኝነቱን ያሳየኝ እግዚአብሔር ነገም ታምኖልኝ በታማኝነቱ እንደምያስደንቀኝ በብዙ አመንኩት ተባረክልኝ 🥰🙏

  • @eshetuashango9047
    @eshetuashango9047 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    My God I can’t stop listening

  • @GodArmy-ri3ry
    @GodArmy-ri3ry วันที่ผ่านมา +2

    6:03 ታማኝ ነህ
    እግዚአብሔር ያለው ይሆናል 😢😢😢😢😢😢

  • @ekklesiaauroracolorado
    @ekklesiaauroracolorado วันที่ผ่านมา

    ይድንየ ወህ እሂ ዝማሬ የህይወት ዉጤት በዉ ተባረክልኝ

  • @w21M965
    @w21M965 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ሁሌም ታማኝ ነህ የኔ ጌታ 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @Blackscreen-vw8md
    @Blackscreen-vw8md วันที่ผ่านมา +1

    ታማኝ 🙌🙌🙌

  • @MartiMk-sl9qk
    @MartiMk-sl9qk วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ::

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው!
    ❤️❤️❤️🔥🔥🔥

  • @Beki_music1
    @Beki_music1 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ እጅ ላይ ያለ ታሪክ አይበላሽም 😭😭😭🙌🙌 ታማኝ ነህ

  • @WengelKebede
    @WengelKebede 2 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት አቤት ❤❤

  • @RibkaGebeyehu
    @RibkaGebeyehu วันที่ผ่านมา

    😭የኔ ታርክ !❤ ይድኑ

  • @AmanuelGirma-md8of
    @AmanuelGirma-md8of วันที่ผ่านมา

    ይድኔ በጌታ የተወደድክ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @elsabeyene6210
    @elsabeyene6210 วันที่ผ่านมา

    መዝሙሮችክ ሁሉ ወደ እየሱስ ያስጠጋሉ ተባረክ ይድኔ ❤❤❤❤

  • @asli2998
    @asli2998 วันที่ผ่านมา +1

    Yidnuye I don't have any word about this song በቃ የኔ የብቻዬ መዝሙር ነው ኡፍ God bless you more and more ❤😍🙌

  • @MekdesNibret
    @MekdesNibret วันที่ผ่านมา +1

    ታማኝነህ❤❤❤❤❤❤

  • @singerermiyasalemayehuoffical
    @singerermiyasalemayehuoffical วันที่ผ่านมา

    ይዱዬ ብሮ ድንቅ መዝሙር ነው በጣም ነው ምባርከው በዚ መልክት ተባርከሃል

  • @EliasAsfaw-gh1im
    @EliasAsfaw-gh1im วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ታማኝ ነህ

  • @MakiEjigu-rl4vi
    @MakiEjigu-rl4vi วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ታማኝ ነው ።

  • @eskiyaskamos
    @eskiyaskamos 23 นาทีที่ผ่านมา

    Gets lekalu tamagn nw Huleme💯

  • @yohanisukafo9575
    @yohanisukafo9575 วันที่ผ่านมา

    ✝️ታማኝነቱ እስከ ዘላለም የኾነ እግዚአብሔር ይባርክ 😭 😭
    God bless you ይድነ❣️

  • @AbelBedilu-cp7xr
    @AbelBedilu-cp7xr วันที่ผ่านมา

    ታማኝ ነህ በልጅነት የነገረከኝ ተፈፀመ ❤❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን::
    ተባረኩ::

  • @danielanchamo8259
    @danielanchamo8259 2 วันที่ผ่านมา +3

    I have no word
    Praise to be Lord

  • @MesfinSisay-wc5zb
    @MesfinSisay-wc5zb วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ታማኝ ታማኝ ነው

  • @AlemayehuAbebe-ln8ot
    @AlemayehuAbebe-ln8ot วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በእውነት ታማኝ ነው አይቻለሁ በህይወቴ 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WENGEL_MEDIA
    @WENGEL_MEDIA วันที่ผ่านมา +1

    ይድንዬ ተባረክ

  • @yodahetesfaye7
    @yodahetesfaye7 2 วันที่ผ่านมา +2

    yene amlak tamang nw!! tebarek yidne

  • @Beki_music1
    @Beki_music1 วันที่ผ่านมา +3

    9:04 ይድኔ አንተ ስታወራ መንፈስ ያጅብሀል እኮ🙌😭

  • @mitslalgebremichael1288
    @mitslalgebremichael1288 วันที่ผ่านมา

    Bliginet yenegerkenge tefetseme,Egziabhier tamange new,blohal wey,negroshalwey?egziabhier yalew yhonal amen 🙏

  • @BayisaShibiru-co6dy
    @BayisaShibiru-co6dy วันที่ผ่านมา +1

    Eebbifami! Tebarek

  • @Jerusalemጄሩሳሌም
    @Jerusalemጄሩሳሌም วันที่ผ่านมา

    እንካን አገኘሀኝ የኔ ጌታ /እንኳንስ ጠራሀኝ ወደ ቤትህ 😭😭

  • @SolBama
    @SolBama วันที่ผ่านมา

    ለብቻዬ ብዙ የነገረኝ አለ.ቃሉን ይፈጽም ዘንድ ታማኝ ነው።

  • @SollyDamise
    @SollyDamise วันที่ผ่านมา

    ታማኝ ነው እርሱ😢