አስገራሚ የገጠር ሰርግ ጭፈራ እና አሸውላሌ ባህል በላስታ ላሊበላ ልጆች //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 2 ปีที่แล้ว +11

    አይይይ ትዝታ ከአምትባሉ ሁላ አሸድዬ ና ተንሳይ ሲመጣ ቅርቅር ይለኛል ውብ በሀላችን ሀገራችን ላስታ 😍😘😘

  • @seniseni165
    @seniseni165 2 ปีที่แล้ว +6

    ባህላችን ውበታችን እግዚአብሔር ሆይ ደህናውን ግዜ አምጣ በቃችሁ በለን

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 ปีที่แล้ว +2

    ትዝታ ብቻ ሆነብኝ አይ ሥደት እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅል ባህላችን በጣም ያምራል

  • @seniseni165
    @seniseni165 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ትዝታ የዛሬን አያርገው እና እፍፍፍፍፍፍ ተው ግዜ ተመለስ

  • @ዜዷራያቲዩብ
    @ዜዷራያቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ያምራል አይይይ ትዝታ ደስ የሚል ብሀላችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @UllaUae
    @UllaUae 9 หลายเดือนก่อน +3

    ትዝታ ብቻነው በርታ ❤❤❤❤❤

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህላችን በጣም ደስ ይላል እሸትየ እናመሰግናለን🙏❤

  • @daniayanaw2024
    @daniayanaw2024 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው እሸትየ ሰላም ነህ በእግዚአብሔር እርዳታ ሰመጣ እንደዚህ ያለ ዘፈን ነው የምፈልገው እሺ 🙏🙏

  • @g.d2239
    @g.d2239 2 ปีที่แล้ว +3

    እሽው ላሌ እየተጫወትኩ ገመዱ ተበጥሶ ወድቄ የተመታሁት ጥሩ ትውስታ ጥሎብኝ አልፏል እስከዛሬ ።

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሽውላሌ ስወድ ትዝታዬ😘😘😘💚💛❤️

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ ባልሽን ጥሪ ስንባል ነበር🙊😂😂😂😂😂አማራዬ ደሞቼ♥♥♥♥♥

  • @Abebu374
    @Abebu374 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህላችን ኩራታችን ስታምሩ ናፍቆት ግን 🥺🥺❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ቅላሊበላአባቴ
    @ቅላሊበላአባቴ 2 ปีที่แล้ว +4

    ውብ ባህላችን ኩራታችን

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ደምቀት ወሎ የወሎ ደምቅት ላስጣ😍😍የኢትዮጵያ ድምቀት አማራዬ💚💛❤

  • @samsungcare4627
    @samsungcare4627 5 หลายเดือนก่อน

    የሰቆጣ ልጅ ወድጄ እዴት ልቡ ይገኝ ምከረኝ መፍትሄ እኔ ከሸዋ ነኝ በጣም ነው የምወደው ባህሉንም ሰውንም❤🙏

  • @menaluemru5713
    @menaluemru5713 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ ያገር ሰው ሰላምህን ያብዛው

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ደሞቸ ወገኖቸ ክፉ አይካችሁ

  • @seadakebede6195
    @seadakebede6195 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሀገሬ መች ነው በደስታ እንደዝህ የማሳልፈው

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይ ትዝታ አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenlalibelatube
    @helenlalibelatube 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ በጣምነው የሚምረው

  • @WerkieAba
    @WerkieAba 10 หลายเดือนก่อน +1

    this is our what beatiful culture looks like .

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ትዝታ ❤❤

  • @samirasamira1596
    @samirasamira1596 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይትዝታይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ውዶች ስወዳችሁ ውድድድድድድድድ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥበበኞች ወገኖቼ የአርበኞች አያቶቼ ዘሮች ልጆች አምላኬ ይጠብቃችሁ😘👍💚💛❤

  • @zemenayyetbarek7423
    @zemenayyetbarek7423 2 ปีที่แล้ว +2

    አይይሀገሬናፈቀኝ😍😍😍😍❤❤❤

  • @ዜድየመርሳዋ
    @ዜድየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታየ እሽሌ እረ ሆደ ተረበሸ አይይይይይ😢😢😢😢😢💚💛❤️

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 2 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ትዝታያየ ሆደ ተረበሸ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ለም የአምጣልን ❤❤

  • @zaharz611
    @zaharz611 2 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ ያገሬ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @AsnqaSis
    @AsnqaSis 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢አይ ትዝታ ❤❤❤❤❤🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭

  • @temsganmekonen659
    @temsganmekonen659 2 ปีที่แล้ว +1

    እወዳችሁአለው ትዝታዋቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @felekgetahun9901
    @felekgetahun9901 2 ปีที่แล้ว +1

    አቧይመችህአቤትአቤትትዝታ

  • @tirngomanaye8415
    @tirngomanaye8415 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታየ አገሬ ላሰታ

  • @hayatahmad8879
    @hayatahmad8879 2 ปีที่แล้ว +4

    እጨት ለቀማ ብለን እንወጣና የያዝነዉን ገመድ ቀጣጥለን ዛፍ ላይ አስርን ሽዉላለ እያልን ፅሀይ ገብታ ጨርቃ ትወጣ ነበር እጨቱ ሳይለቀም 🤣

    • @faer9221
      @faer9221 2 ปีที่แล้ว

      ትዝታ 😔💖💖💖

  • @selammamo9313
    @selammamo9313 2 ปีที่แล้ว +1

    Degu Yehagere Sew 💞💞💞💞💞💞

  • @galqudusmichaeleye4762
    @galqudusmichaeleye4762 2 ปีที่แล้ว +1

    ውውው በህላችን ሲያምር አማራዬ የኔ ወርቆች 🥰❤ እኔስ ካንተ ፍቅር ያዘኝ ❤😁ኮማቺች እናንተን ሽማግሌ ልላክ መሰል 😏

  • @martadebash5023
    @martadebash5023 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ባህሌ ኡፍፍፍፍ 🥰🥰

  • @lozawityemataw4587
    @lozawityemataw4587 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እሼ

  • @ergowedijo3701
    @ergowedijo3701 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይትዝቲ አይሥደት የሥራህ ን💔😭🇪🇹🥺

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወብ ሀገር

  • @fatum164
    @fatum164 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @YtBd-mp8zs
    @YtBd-mp8zs 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይትዝታ😢

  • @safety7842
    @safety7842 7 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይትዝታ😭😭😭

  • @ብሶትየወለደው-ጸ2ሰ
    @ብሶትየወለደው-ጸ2ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    እደኔ እሽሁ ላሌ የናፈቀው አለ?
    እደኔ እሽሁ ላል ብሎ የወደቀ አለ?

  • @FatimaMohammad-v6x
    @FatimaMohammad-v6x 5 หลายเดือนก่อน

    ያባቴን ቤተሰቦች አልጉኝ የላስታ ተወላጅ የነ ችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @YadessaEjeta-c4i
    @YadessaEjeta-c4i 7 หลายเดือนก่อน

    Ejoolee Agewoo javaadha aadaa keessan deebifadha

  • @Betty-kf4kw
    @Betty-kf4kw 2 ปีที่แล้ว +1

    Waww

  • @Karima-ug2bf
    @Karima-ug2bf ปีที่แล้ว +1

  • @tigisttube8598
    @tigisttube8598 2 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @berihunmola7114
    @berihunmola7114 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ባልወለድበት ያመኚ ነበር

  • @hawahawa3433
    @hawahawa3433 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💚💚💚👌👌👌

  • @Getitu21
    @Getitu21 3 หลายเดือนก่อน +1

    Aye dgo wgena Alasta swe

  • @belenmamuye-gm2jb
    @belenmamuye-gm2jb ปีที่แล้ว

    yenia wude hageriy

  • @UserXtra-q2s
    @UserXtra-q2s 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😂

  • @الببخنال
    @الببخنال 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ጠፍቶል እኮ ዲሮ ነበር

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว

    💕💕💋💋💞💞💚💛❤

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰርጉ ገለሶት ነው

    • @Lasta-tube
      @Lasta-tube  2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

  • @nhkj5105
    @nhkj5105 ปีที่แล้ว +1

    ل

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistabera5385
    @kidistabera5385 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤