ለተሳዳቢዎች ይህ መልእክት ለናተ ነው እስከመጨረሻው አዳምጡት መምከር የፈለግ በስልክ ደውሎ መምከር ይቻላል ስድቡ ግን ጥሩ አይደለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @Zወሎየዉነኝየአላህባራ
    @Zወሎየዉነኝየአላህባራ 7 หลายเดือนก่อน

    መሸአለሂ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Salsibel
    @Salsibel ปีที่แล้ว +2

    እህቴ በርቺ ማሻ'አላህ እኔ እዳውም ኢስላማዊ አልባሳት ከሚሸጡ ከማደቃቸው ግባርቀደም አቺነሽ እሄኮ ሰላት መስገጃ ነው ያለቺው እጂ ውጪ ለብሳቹ ውጡ አላለች አባያ ለሚለብሡ በጣም ደማቅ እና ሚስበው ከለር ካልሆነ ካባያ እዳውም እሄነው ሚሻለው ባይ ነኝ እኔ በተለይ ከለር አባያ የተለያየ ቅርፅ ያለው አባያ ለሚለብሱ እህቶች ሰፋ ያለና በጥቁር እና በማይስቡ ከለሮች የሆነው ቢለብሱ
    እኔግን በጣም ማደቅሽ ጅልባብ ኒቃቦችሽ ስርአት ያላቸው ሸሪያን የጠበቁ ናቸው በርቺ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ ปีที่แล้ว +5

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አሪፍ ነዉ እኔም አንድ ወስጃለሁ ግን ለዉጭ አልመክርም ሠዉነት ላይ ልጥቅ የማለት ነገር አለዉ በተረፈ በርች የምሳደብ የምንዝረከረክ አሣዳጊ አሠዳቢ ስርዓት የለሌን በማያገባን አንግባ ቆጠብ እንበል ማለትን እወዳለሁ ።

  • @skettube4149
    @skettube4149 ปีที่แล้ว +2

    የቀና ብዙ ያወራል እኳን እውጭ እቤት መልበስ የማይችሉትን ልብስ ነውኮ

  • @Toybayoutube-t5b
    @Toybayoutube-t5b ปีที่แล้ว

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    ማሻ አላህ ኡሙ ሱመያ በርቺ ለተሳዳቢዎች ቦታ አትስጭ እራስሽን ታውቂያለሽና

  • @AsmaEthioአስማ
    @AsmaEthioአስማ ปีที่แล้ว +3

    አስላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እሙ ሱመያየ የኔ ውድ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ እኔ በስላም ኢትዮጵያ ገብቻለሁ እህቴ እህቶቼ በስላም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @om_sumaia14
      @om_sumaia14  ปีที่แล้ว

      መቸ ገባሽ ሀቢበቲ እኳንበሰላም ገባሽ

  • @zulfaslte5424
    @zulfaslte5424 ปีที่แล้ว +2

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا خيرا جزاء ام سميه الله يديك العافيه يا حبيبتي ابشر يا عيوني

  • @መስታወትሰይድ
    @መስታወትሰይድ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርች ኡምዬ ተያቸዉ እነሱን

  • @አላሁመወረሀምኒወረዚቅኒወ
    @አላሁመወረሀምኒወረዚቅኒወ ปีที่แล้ว +1

    ዝም ብያቸው እህት 🌹🌹🌹

  • @ሀዩ-ኘ9ዘ
    @ሀዩ-ኘ9ዘ ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህማቱላህ ወባራካቱሁ ማሻ አላህ ሁቢ በርች ትርፍ ለምነገሩት ጆሮ አትስጭ የሰውን ስህተት ያምየሰድድ ተሳስተው ያምየሳስቱ ነቻው

  • @اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل

    ማሻአሏህ። በርች የቅናት መንፈስ ነው

  • @husseinalu6824
    @husseinalu6824 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ በርች አላህይጠብቅሽ ተጢውም ተመናጢውም ውዴ ይመችሽ

  • @seada.Mohammed-s9o
    @seada.Mohammed-s9o ปีที่แล้ว

    ዱባይ ክላክሽ እኔምአለሁ ማሻአላህ ይምራል

  • @ShamseAwel
    @ShamseAwel 7 หลายเดือนก่อน

    As.wr.botaw.yat.naw

  • @asasd5621
    @asasd5621 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አብሽሪ በርቺ ማሻአሏህ ኢስላማዊ አልባሣት ነው እምትሸጪ ዝም በያቸው ንቀሽ እለፊያቸው እነዚህ ወይ አይሠሩ ወይ አያሠሩ አሏሁመ እህዲይሁም

    • @om_sumaia14
      @om_sumaia14  ปีที่แล้ว

      እሽ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @seidmohammed382
    @seidmohammed382 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤በሪቺ

  • @algurfah2065
    @algurfah2065 ปีที่แล้ว

    ያምራልግንየትነውየሚገኝውንገሪኝ

  • @hayatabda434
    @hayatabda434 ปีที่แล้ว +1

    ወድጀዋለሁ የትነው እሚገኝው

  • @ኢስላምሰላም-ገ4ዐ
    @ኢስላምሰላም-ገ4ዐ ปีที่แล้ว

    በርቺ እህቴ

  • @fatimahh4935
    @fatimahh4935 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @sikosolo7543
    @sikosolo7543 ปีที่แล้ว

    Masha allaah betam Arifa

  • @sw9jm3tc7w
    @sw9jm3tc7w ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ አለይኪ በርች ውዴ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ እሕቴ ለተሣዳቢዎች ቦታ

  • @Hawa655
    @Hawa655 ปีที่แล้ว

    በርች ወድየ ስንትነው ብሩ መልሽልኝ

  • @مكيتامكيتا
    @مكيتامكيتا ปีที่แล้ว

    መሸ አለህ የምረሉ በርቺ ለቤትሽ አድስ ነው እኔ እፈልገሏ ዋገ ስንት ነው

  • @mekaa5021
    @mekaa5021 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም እሰላም ያምራልማሻአሏህ ዱባይ አለ

    • @om_sumaia14
      @om_sumaia14  ปีที่แล้ว +1

      አለ እልካለሁ

    • @mekaa5021
      @mekaa5021 ปีที่แล้ว

      @@om_sumaia14 እሺ

  • @seyanhuz2242
    @seyanhuz2242 ปีที่แล้ว

    ዝበያቸዉ

  • @የጅልባብመጥለቢያቻናል
    @የጅልባብመጥለቢያቻናል ปีที่แล้ว

    የትነሽ እህቴ እኔእፈልግነበር

  • @sdetegnawar8292
    @sdetegnawar8292 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥርሽን ልቀቂ እህት በጣም ነው ሚያምረው

    • @om_sumaia14
      @om_sumaia14  ปีที่แล้ว +1

      ቁጥሬ ከቢደወው ላይ አለ

  • @ኢስላምሰላም-ገ4ዐ
    @ኢስላምሰላም-ገ4ዐ ปีที่แล้ว +1

    ስት ነው ዋጋው

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ ปีที่แล้ว

    ዋጋው ስት ነው የት ነው ያለሽወ

  • @kedi115
    @kedi115 ปีที่แล้ว

    እህት. እራስሽ ከሆነ የምሰፊው አስረክቢኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ

  • @zebura123
    @zebura123 ปีที่แล้ว

    እህት በአላህ ይሁንብሽ በኢሞ ወይም በዋትሳብ መልሽልኝ በረመዳን የጠየኩሽ ነኝ ሁለት ጅልባብና ከዚህ ሸርሸፍ እፈልጋለሁ😢

    • @om_sumaia14
      @om_sumaia14  ปีที่แล้ว

      በዋሳብ አሁን ነይ በፁሁፍ ፃፊልኝ አሁን ነይ ውዴ

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 ปีที่แล้ว +1

    ሀበሻ አስቼጋሪ ፍጥረታት ነው

  • @AAs-xc5fo
    @AAs-xc5fo ปีที่แล้ว

    ሪያድ ትሊካለሽ እዴ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 ปีที่แล้ว +2

    በአላሕ ዱባይ የለሽም እዴ ሣዉድ ብቻነዊ ያለሽ ዱባይ ካለሽ በአላሕ አናግሪኝ

    • @rabiaseid2385
      @rabiaseid2385 ปีที่แล้ว

      ዱባይ ምትልኪ ከሆነ እኔም ፈልጋለሁ ወይም ኢትዮጵያ #በአላህ መልሸልኝ ውዷ

    • @Asma-o9y8e
      @Asma-o9y8e ปีที่แล้ว +1

      ዱበይእኔምእፈልጋላውከላሽ

  • @ami3506
    @ami3506 ปีที่แล้ว

    ባህሬን ትልኪያለሽ❓❓❓❓❓❓

  • @ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ

    ግን እኮ ኒቃብ አለበሺም ግማሹ ፊትሺ አለበሰም በዚያ ላይ ስራሺ ከድንሺ ጋር ይጋጫል ልብሱን ብቻ አስተዋውቂ አንች መታወቅ አው መቅረብ የለብሺም አሏህን እንፍራ ዱንያ ቀሪ ናት ሰፊ ልብስ ቢሆንስ የሚስብ ከሆነ ፊትናን ያመጣ የለዴ

    • @om_sumaia14
      @om_sumaia14  ปีที่แล้ว

      መርሀባ የውስታዝ አፉ በሉኝ😊

  • @mekaa5021
    @mekaa5021 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም እሰላም ያምራልማሻአሏህ ዱባይ አለ