🔴 ሰበር ሰበር መንግስት ስለ መስቀል በዓል አስደንጋጭ መግለጫ አወጣ | መስቀል ላይከበር ይቻላል ተባለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 282

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ หลายเดือนก่อน +3

    እንካአን አደረሳችሁ በርታልን ወንዳማችን
    በእውነት በአንድነት ሁነን ወደ እግዚአብሔር ከተመለስን እመቤታችን ለሚኝልን እንበላት ግዜ ቢፈጂም ሀገራችን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም ትኖራለች

  • @Sebele-e9p
    @Sebele-e9p หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት በግዛብሔር ስር ይገባል

  • @HayluTruye
    @HayluTruye หลายเดือนก่อน

    በርቱልን

  • @FeredeAlemu-b3z
    @FeredeAlemu-b3z หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ስለ ግእዝ አስተያየት የሰጡት የእኔም ሐሳብ ነው

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s หลายเดือนก่อน +32

    የተዋህዶ ልጆች ወደ ፊት አባቶቻችንን አትንኩብን እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ በሀይማኖታችን ለሚመጣ ነገር ሁሉ ደግመን ደጋግመን አንገታችንን እንሰጣለን 🙏🙏🙏

    • @rajmal3634
      @rajmal3634 หลายเดือนก่อน +1

      አይ፡እጳ፡ን

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @NunuBeneberu
      @NunuBeneberu หลายเดือนก่อน

      ?.​@@EOTC_React

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q หลายเดือนก่อน

      በትክክል😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @tigisttigist4115
      @tigisttigist4115 หลายเดือนก่อน

      ሞኝሕን ፈልግ እንዲሕ እየቆሰቆሳችሁ የሰዉ ደም ማስፈሰስ እግዚአብሔር አይወደዉም።

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q หลายเดือนก่อน +1

    እግዞኦ እንበል

  • @muludemse
    @muludemse หลายเดือนก่อน +1

    Omg that will be 👹👹👹

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 หลายเดือนก่อน +3

    ሲጀመር ጀማሪ ዳቆን ከቄስ ልብለጥ ይላል ። እሱ ትላንት ሃይማኖተኛ ሆነና ዛሬ በኦርቶዶክስ ሕግ ላውጣ ይላል ? ኦርቶዶክስ ህዝብ ማንም ስጡት ብሎ አይሰጥም እግዚያብሔር ሳዘው ብቻ ነው ። ሌላ አላማ ካለህ በልፅ ተናገር።።

  • @yafetseman765
    @yafetseman765 หลายเดือนก่อน +1

    እውነቱን ነውኮ ይህኮ ሎጅክ ነው ከዚህ ጋር አያይዞ ሊገልፀው የፈለገው መልዕክት አለ እሱ ላይ አተኩር

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru หลายเดือนก่อน +2

    አይን የለሌውም አለ አመስግኑ

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc หลายเดือนก่อน +13

    ወይ ጉድ ምነው ሰላም አጣሽ ኢትዮጵያ አገሬ መቸ ይሁን የሀገራችን ጥሩ የሆነ ዜና መሰማው

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 หลายเดือนก่อน +1

    ያበደ ሁሉ በለፈለፈ ቁጥር እኛም እንደነሱ ማበድ የለብንም

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንአብሮአደረሰን

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችንቃለህይወትያሰማልን

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 หลายเดือนก่อน +12

    ክረሰትያን፣፣፣ወገኖቺቻን፣፣፣አዪዝቺሁ፣፣ያልፋል
    አላህ፣፣ፍረድያዉቃል

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ሰው ባይቸኩል በፀሎት ብንተጋ እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @BizunehHeregewoyin
    @BizunehHeregewoyin หลายเดือนก่อน +1

    ግእዝ እኮ ባህላቸንን የምናንጸባርቅበት ፣ወጋችን ነው ግን ፔንጤዎች እንዲነገር ስለማይፈልጉ ነው። እንዲነገር ሁላቺንም በአንድላይ እንተባበር እንጸለወኝ ይሳካል።

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v หลายเดือนก่อน +4

    እዉቀትም አኑራችሁ ሀብትም አይኑራችሁ ሁሉም አይኑር ማሪያም ካለች ይበቂል ጌታ እዬሱስ ቀረ እንዴ አባቴ የማርያም መገኜት ምክንያት ክርስቶስ እኮ ነዉ አይ ድንቁርና ክህደት ያሳዝናል

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb หลายเดือนก่อน +1

    I am muslim gen Orthodox abatochn yemisadeb ergman yewrdbt amen

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 หลายเดือนก่อน +2

    ሓሓሓሓሓሓሓ በያመቱ ያገረሽበታል ተዋሕዶላይ የገባበትን መአት መውጫ መተንፈሻ ሢያጣ ተዋሕዶላይ ያገረሻል

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ግዕዝ ፊደለን ብቻ እየተጠቀምን ግዕዝ ማውራትም መነጋገር አልቻልንም እኛው ልንናገረው መነገር አለበት
    ግዐዝ ዘርም ብሔርም የለዎም ግዕዝ የኢትዮጵያ የሁሉም ቋንቋ ነው።

  • @mahletgossaye6747
    @mahletgossaye6747 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር እግዚአብሔር ለወደዲቸውና ላከበራቸው ብፅሀን አባቶቻችን አስራትና ብኩራት ለኦርቶዶክሳዊያን ውዴታ ብቻ ሣይሆን ግዴታም ነው ይሔን በማድረግ ከፈጣሪ መባረክን እናገኛለን !!❤❤❤

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      በትክክል 🙏

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah หลายเดือนก่อน +1

    ልክብለሀልወንድማችን

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n หลายเดือนก่อน +6

    አብቹ ምን ነካህ ፍሬን ያዝ የምትለዉን አዉቀሀል በፈጣሪ ስራ መግባት አይደብርህም የመኪና ፍሪቻ መሰለክ 😢😢😢አንተ አድርግ አሁን ገና ተረዳዉ 666 መሆንህን ፍሬን ያዝ እሱን ትተህ ፍትህ ለእፃናት እያልን አንተ ስለዓይን ታወራለህ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ መሰናበቻህ ቀርቧል መሰለኝ አድርሱልኝ ለኣብቹ😢😢😢

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 หลายเดือนก่อน

    Yehe Sowe Mesaye Awere Nowe Yemtabene Medhanialeme Hoye Etiyopiyane Asbeste Ebkehene Hatiyatachene Yekere Belene Fitehene Azurelene Ena Akeme Dekamanenena Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o หลายเดือนก่อน +6

    እግዚኦ መሀረአነ ክረሰቶሰ የኦረቶዶኦክሰ እምነአተ ለዘላለም ተእኑር❤❤❤❤❤❤

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu หลายเดือนก่อน +1

    Abiy Eyabedenaw Miknyatum frotestat naw❤

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማጥፋት የሚደረግ ደባ ነው ሁላችንም በሀይማኖታችን አንገታችንን እንሰጣለን

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጉድ ሰውየው ጭንቅላቱ ልክ አይመስለኝም የእግዚአብሔር ስራ ልክ አይደለም ብሎ አስተያየት አየሰጠ ነው አሁን ነው መፍራት ማን ኢትዮጵያነ እየመራ እንደሆነ ማሰብ ነው

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal หลายเดือนก่อน

      እሱን አንቺ ነሽ ያልሽው!
      እሱ እንደዛ አላለም!
      አጣሞ መረዳት የእናተ "ሀይማኖተኛ ነን" ባዮች ነው!
      አንድም ቀን ሰላምን የማትሰብኩ የእርኩስ መንፈስ ጋላቢዎች!

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo หลายเดือนก่อน +3

    ከኋላ ዐይን ቢኖርም የእግራችን አፈጣጠር በተለይ ከቁዋንጫ ወደኋላ ለመራመድ አይመችም መራመድ ካለ ወደፊት ብቻ

  • @TesfayeGodebo-s1s
    @TesfayeGodebo-s1s หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ጥበብ አይመረመርም አምላከ ቅዱሳን ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ለኢትዮጰያ ደግ መር ይስጠን

  • @svalley4567
    @svalley4567 หลายเดือนก่อน +2

    ጥቅላይ ሚኒስተሩ የብልፅግና ሀይማኖት ተከታይ ስለሆነ ያለው አይን አንድ ብቻ ነው ሁልግዜ መስቀል በአል ላይ ለምን ያመዋል ስይጣን ስለአለበት ነው ሁልግዜ ደሙ የሚፈላው ሀገር ማስተዳደር ቀላል አይደለም ይቅር ይበልህ:::

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🥰

  • @tadelenegash9128
    @tadelenegash9128 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ስለግዕዝ ቋንቋ መበልፀግ ያቀረብከው ሃሳብ ጥሩ ነው፡፡ ግን ስለዚህ ጉዳይ አሁን መነሳቱ ለምን? እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ምን ያህል እንረዳለን? እባካችሁ ለላይክና ሼር ብላችሁ ከመፖሰት መጀመሪያ እራሳችን ቋንቋውን እንማር

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው ግን ዋናው ሃሳቡ መነሳቱ ነው ከአሁን በዋላም ብንጀምር መማር እንችላለን

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i หลายเดือนก่อน +1

    መድሀኔዓለም ምናለ እንዲያው መለኮታዊ ማትህን አውርድበት ከነተከታዬቹ!!!!

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ደግሞ ከየት የመጣ ነው? እብድ ዘመድ ወገን ካለው እባካችሁ የወደሚገባው የህክምና ቦታ ውሰዱት እባካችሁ። ለነገሩ ያበደና የእብደት ጉዞ ላይ ያለው ብዙ ነው። ኑሮው ኑሮው ኑሮው ነው። አንተ እኛን ኦቶዶክሳውያንን ስለ አስራት በኩራት ልትነግረንና ልታስተምረን፣ ወይ ጉድ ጉድ!!

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      Iko😜

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u หลายเดือนก่อน +1

    ,ፈጣሬሆይአተሰላሙንላክልንኣርተዶክስሀይማኖቴለዘላለምትኑርምቀኞችንጠላቶችንአጥፈልንአቤቱማረን

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 หลายเดือนก่อน +4

    አፈር ይብላ አምናም ብሎ ነበር 😢😢😢እሱ የሚቀበርበት ቀን ያርግለት ይሔ 666መጀመርያ እሱ ይጠይቅ ለይተህ ምታ ጌታዬ 😮😮😮

  • @SelamAsheagry-zr9ll
    @SelamAsheagry-zr9ll หลายเดือนก่อน +4

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ን የሚቃረን ሰይጣን ነው ይንቀለው ጌታዬ

  • @TigestMoges-c4z
    @TigestMoges-c4z หลายเดือนก่อน +3

    የም ሰሩትን አውቁምና እቀር በላቸው ጌታ ሆይ አደር 🙏😭

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 หลายเดือนก่อน +2

    ስንት ሰው ግእዝ ይችላል? ይህንን አስባችሁታል? እኔ ትውልዴም እድገቴም በተዋህዶ እምነት ነው ቅዳሴ ሲቀደስ መዝሙር ሲዘመር እንጂ በንግግር ( መግለጫ) በመስጠት ልጁ እንዳለው አይቼ አላውቅም:: ሆኖም እንደነበረው ቢቀጥል እንጂ ግእዝ የማያውቀውን የእምነቱን ተከታይ ግራ ማጋባት አይሆንም? ይሄ የእኔ ሀሳብ ነው:: ፍቅር ይስጠን 🙏🙏🙏

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 หลายเดือนก่อน +4

    የኛ አልበቃው ብሎ ደሞ የሰማዩን የምድሩን ፈጣሪ ለምን ብላችሁ ጠይቁ? ኧረረረረረ ! የምዬ የድንግል ልጅ ድረስልን በቃችሁ በለን🙏🙏🙏

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @duhrhr-uw7xx
    @duhrhr-uw7xx หลายเดือนก่อน +4

    ከፈጣሪ ጋር የተጣላው ጠቅላዩ

  • @SelemoneBirmegiy
    @SelemoneBirmegiy หลายเดือนก่อน

    በምነቴ የመጣ ማንኛውም ሰው እቃማለው❤❤❤❤

  • @TekalgneNegash
    @TekalgneNegash หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው በግእ ሰለ መሰቀል አከባበ ቢገለፅ

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v หลายเดือนก่อน +1

    ጥንብ በዚህ በልፋጭ ኢትዮጵያ ትመራ ለነገሩ አዲስ አበባ ወንድ የለም እባካችሁ ሱሪያችሁን አዉልቃችሁ ለሴት እህቶቻችን ስጡና እናንተ ቀሚስ ልበሱ

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 หลายเดือนก่อน +1

    ይህህንን አባቶችን የሚሰድብ አውሬ እባካችሁ እንክሰስው የተዋህዶ ልጆች የህግ ባለሙያዎችን እርዱን ይህንን ካላስቆምን ገና ካሁኑ ሌላ ከጀርባው ስላለ ማስቆም አለንብን!!!!

  • @getachew-pw5te
    @getachew-pw5te หลายเดือนก่อน +2

    የራሳችሁን ችግር ስንነካ ለቅሶው ይበዛል ዝም ስትባሉ ፌዛችሁ በቅ ይላል ሆቴሉና መጠጥ ቤቱ ግሮሰሪውም በእልፍ መላዕክት እየተጠራ አይደለም ወይ? አጋጣሚ ተጠቅሞ ግርግር መልካም አይደለም

  • @Alu-j3k
    @Alu-j3k หลายเดือนก่อน +2

    እውቀት ይገርማልእይእድላችን

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      😜😜

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq หลายเดือนก่อน +1

    አይንህ ይጥፋ ፡ አንተ ባለስልጣን ባለጊዜ ነህ ስለዚህ ጠይቀዉ በፊቴ እና በኋላየ አድርግልኝ በለዉ ማነን ካልህ ኤልሻዳዩን ንጉስ መዳህኒ አለምን

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ነዉ በግእዝ ቃንቃ መነገር አለበት

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ አቢይ አህመድ ሰዉ በጀርባዉ አይን ቢኖረዉ ይደናበር ነበር ሰዉም አለምም ወደ ኋል መሄድ አይችሉም የአንተ ሰራዊት ብቻ ነዉ ወደ ኋላ የሚሮጠዉ አማራ ክልል ብቅ በል አንተም እኮ ለስድስት አመት አጣድፈህ ወደ ኋላ ወደ ኬኛ ዘመን ወሰድከን አቢይ ልብ የለህም የምታስተዉለዉ በኩላሊትህ ነዉ አእምሮህን እቃህ ጫማህንና ካልሲህን ነዉ አሉ የምትታስቀምጠዉ ለዚህ ነዉ ግማትህ ለአለም የተረፈዉ ከዉጭ መሪዮች ጋር ስትነጋገር ስለ ጫማና ካልሲ ነዉ አሉ የምታወራዉ

  • @meselubekele
    @meselubekele หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን

  • @Zuziza745
    @Zuziza745 หลายเดือนก่อน +1

    ዘንድሮ ምን አዲስ ነገር መጣ ኦርቶዶክሶችን ሳትነካ የምትሰራውን ስራ በሀይማኖታቸው ከመጣህ ህዝበ ሙስሊሙም ዝም አይልም እወቅ በአላችሁን በስነስርት ወጣችሁ አክሩ ሞትን አትፍሩ ለፔንጤ መንገድ መክፈት የለባችሁም አበዙት እኮ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 หลายเดือนก่อน +2

    አረ አማንኤል ውሠዱት ይሔሠውዬ ጉድ ያወራል😆😆😆😆😆😆

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa5907 หลายเดือนก่อน +4

    Wey ዘንድሮ የማይሰማ የለም ትንሽቆይቶ እኔነኝ ፈጣሪ ማለቱ አይቀርም

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 หลายเดือนก่อน +2

    የሱን ጥበብ የምትተነትን አንተ ማነህ

  • @abamengisteababay267
    @abamengisteababay267 หลายเดือนก่อน

    ወይ ቤተክርስቲያን ማንም እየተነሳ አባቶችን ሲዘልፍ ከበስተጀርባ "እባክህ በለው "የሚል ከካህናት ወገን ያልሆነ ግን የሚመስል ብሎም ደመወዝ ተከፋይ የሆኑ ያሉ ይመስለኛል ሁሉም ግን ቤተክርስቲያንን ለመግፋት የተዋቀሩ ናቸው አዝናለሁ

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 หลายเดือนก่อน

    አይይ የምሁር ምሳሌ መማር ካልቀረ እንዲህ ነው
    ሀሣቡ ለመድሃኔዓለም ይቅረብና አንዱን አይን ከኋላ አንዱን ከፊት ወይም ጭንቅላታችን ላይ እንዲሆን ወደፊትም ወደኋላም መንቀሳቀስ እንድችል ይደረጋል ። ጉድ በል ጎንደር ይኸኔ ነው ማበድ!!!

  • @saraweldekidan152
    @saraweldekidan152 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ አብይ እሚባለው ስው እባካችሁ ድረሱለት ይሄ የጤና አይመስለኝም ላይከብሩ መደገፍ መፈንገል ነው አሉ ::
    አሞታልልልልልልልል ደሞ በእግዚአብሔር
    ስራ ገባ ያስዝናል😂😂😂

  • @trhasyemane1477
    @trhasyemane1477 หลายเดือนก่อน

    የአለም ብርሃን ያላቹ ብርሃናቹ ይጥፋ ከጭፈራ ስለመጣህ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንዳንተ አይነቱ ርካሽ አታስተናግድም ይልቅስ ተመለስ እንዳትቀሰፍ

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek หลายเดือนก่อน +5

    እግዲ የአባቶቻችንንም የኛንም ዕምነት የሚጠይቅ ጊዜ ላይ ደርሰናልና እንተያያለን

  • @user-sy4zj4vf
    @user-sy4zj4vf หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ አንድ አይን ከኋላ ለምን አልሆነም ያለው አብይ እንጂ ኢትዮጲያ አይደለችም አብይ ደሞ እንደማንኛውም ሰው አንድ ግለሰብ ነው እንጂ እሱ ብቻውን ኢትዮጲያ የሚለውን ስም አይወክልም

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      Ish sorry 🙏ለኢትዮጵያ ያለሽን ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም 🥰

  • @GashawBelay-h4k
    @GashawBelay-h4k หลายเดือนก่อน +1

    አስራት እማ እንኩአን አተ ሊቀ ጳጳሡም እኮ ማስቆም አይችሉም የቄሳርን ለቄሳር የእግዚያብሔርን ለእግዚያብሔር እረ ምን ጉድ ነው...ብላችሁ ብላችሁ በሚዲያ ልትመሩ ሞከራችሁ.....ማሣሠቢያ አባቶችን የሚናገር ካለ ፈጽሞ ኦርቶዶክስ አይደለም ችግር ካለ የቤተክርስቲያን አሰራር አለ በዚያ መሠረት ጭዋነት በተሞላበት መጠየቅ ይሻላል....

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym หลายเดือนก่อน +4

    ነገሮችን ከጴንጤ ጋር ማያያዝ መልካም አይደለም በእምነት በእግዚአብሄር ፌት መቆም ያዋጣል

    • @misganatube-iu4qt
      @misganatube-iu4qt หลายเดือนก่อน

      ጥላት ነው ጴንጤ :ኦዳም ቡድን ነው::እዝብ እያለቀ ዝም ፣ሀገር እየፈርሰ ዝም፣ መች ነው መትነገሩት?

  • @AtnafuElisabeth
    @AtnafuElisabeth หลายเดือนก่อน +1

    ቅድስት ቤተክርሰቲያን እና የሀይማኖት አባቶችነ
    ማንም ተነስቶ ቅርሻቱን የሚያቀረሹባት ሀይማኖት አይደለችም።
    አባቶቻችንን ማዋረድ መሣደብ የኛ ኦርቶዶክስ ሥረአት አይደለም
    ሁላችንም የኦርቶዶክስ አማኞች ሰው ላ ጣት ከመቀሰራችን በፊት
    እያንዳችን እራሣችን ላይ እንሥራ።
    አባቶቻችንንም ሆነ እምነታችንን ተሣድቦ ለሠዳቢ አንሥጥ!!!!!
    ሁሉም የእምነቱ ተከታይዮች ከመጠጥ እና ከአጉል ሱሰ በመራቅ
    እምነታችንን እንጠብቅ።የሚያዋጣን እሱ ነው።!!!

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @harunmohammed5659
    @harunmohammed5659 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄው ተገቢ እንደሆነ ይሰማኛል።ግን ደርግ አዲስ ቢራ ብሎት ነበር ።ግን ለምን ተመለሰ ? ማን መለሰው ?

  • @helentube.
    @helentube. หลายเดือนก่อน +2

    እሬቻ እየተከበረ የሴጣን አምልኩ ወንዝ ዉሰጥ ቄቤ በተወደደ ብር እየገዙ እየወረወሮ ያልከለከለ አሁን እዴ ይላል የተመታ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako หลายเดือนก่อน +1

    አይ አብይ አንዱ አናታችን ላይ ቢሆን አይሻልም ነበር? አንተ የምትልክብንን ድሮን ማየት እንችል ነበር።

  • @Xyzi5j
    @Xyzi5j หลายเดือนก่อน

    Fetarye lemen ayebalem eresu awaki new beseraw tekekel nwe

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx หลายเดือนก่อน +12

    ሀይማኖታችንን ለቀቅ አድርግ በአባቶች ቀልድ የለም ቢራ ባለመጠጣት መቅጣት ይቻላል አባቶችን አትናገረ ክብር ይኑርህ ❤❤❤❤

  • @selamferede71
    @selamferede71 หลายเดือนก่อน +1

    ታቃላችሁ አንድ አበት ባለፈው ዶርቃ ሚዲያ ላያ ቀርበው የስንዱን ወይም ትዕግስት(እሐተማርያም) ያደረገችውን ያጋለጡት እሱም ከዛው ተእልኮ ተቀብሎ ነው የወጣው ዘፈኑንም እሷው ናት እዳይዘፍን ያደረገችው አሁንም ከዚሕም ቀጥሎ ሴት የላከው ሞት አይፈራም እደሚባለው ሌላም ሰው እደዚሁ ወቶ ገና ያቀረሻል አይ ስንዱ ስቱን አደነዘዘችው ከዚሕ ሀገርም ስቱ ገዳም እደሚሔድ ሰው የትኬት ብር አውጥተው እዛ መተው መሽገው እሷ ያጠመቀቻቸውን ፀበል ተጠምቀው ይመለሳሉ ለምን ግን እሷ ዝም እደተባለች አላውቅም የግሊዞችን አላማ ልታስፈፅም የመጣች ይመስላል እግዚአቡሔር ይታረቀን ብቻ ሌላምን ይባላል

  • @berhanemulunehwondmagne873
    @berhanemulunehwondmagne873 หลายเดือนก่อน +2

    መስቀል እይክበርም ሬቻ ይክበር ማለት ነው ፍትህ ለሆርቶዶክስ

  • @YesMean-b9i
    @YesMean-b9i หลายเดือนก่อน

    የሚሰሩትን አያዉቁምና ይቅር ይበላችዉ።

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን ተጨነቀ መስቀል ሀይላችን ነው

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu หลายเดือนก่อน

    ምናለ የምትፈታተነው ፈጣሪ ሁለቱንም አይንህን ባጠፋልኝ መጥፊያህ ደርሷል መሰል አንተ ጉድ የሆንክ ሰውዬ🙆

  • @TesfayeAdem-dh1bf
    @TesfayeAdem-dh1bf หลายเดือนก่อน +1

    የሚረዳው ሰው አጥቶ እንጅ ሰውየው ካበደ ሰንብቷል፣ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወድህ እየጠናበት፣እየባሰበት የመምጣቱ ምልክት ልክ እብዶች እደሚያደርጉት የሚናገረው ነገር፣ የሚሰራው ስራ፣የሚያስበው ሁሉ ፍፁም ያልተለመዱና ጤነኛ ሰው ከሚሰራው ያፈነገጡ ናቸው፣ እኔን የሚያሳስበኝ እሱ አብዶ እኛንም ማሳበዱ ነው፣ ዎ😭😭😭😭😭☦️☪️☦️☪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 หลายเดือนก่อน +1

    "ግም ለግም አብረን አዝግም " አሉ ደጋጎቹ ?

  • @SaraAhmed-lm1rp
    @SaraAhmed-lm1rp หลายเดือนก่อน +1

    አይ አብይ ተጃጃልክ ይሄ ምላሰህ ገና መአት ይወርድብሀል
    አብይ በአሉ የኦርቶዶክሰ ነው አንተ በርህን
    ዘግተህ ተኛ አይመለከትህም አትርሱኝ
    ምን ይሻለዋል አረ ጤነኛ አይደለም ወገን

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente หลายเดือนก่อน +2

    እስት እምነታችንን ከፖለትካ ዉጡና እኛንም አዉጡን

  • @DawitBerihun-tb2sy
    @DawitBerihun-tb2sy หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ወርቁ ሳይሆን ስሙ ተልኮ በሉት

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 หลายเดือนก่อน +1

    አባ መቻል ከቻልክ ራስህን ችለህ ጠይቅ በለዉ

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ነው አቤራ ምርምሩን ሲያቀልጠው
    በአይን አፈጣጠር አምላክን ወንጅሎ ከከሰሰው
    በአለም ደረጃ የታወቀን የመስቀል በአል ተነሳ ሊሽረው
    እስቲ ይሞክራት ወንድነቱን ለመረሸን ሊተገብር ነው

  • @mnwyeejigu8218
    @mnwyeejigu8218 หลายเดือนก่อน

    መቼም አይደረግም አገር ያቀናች የታሪክ መድበል የሆነች ለእኛ ማንነት መሠረት ኦርቶዶክስ መስቀልን ለማክበር መስቀሉን ተሸክሞ ጌታን መከተል ነው

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y หลายเดือนก่อน +1

    እር አቢቾ በቅርቡ ስትገናኙ ትጠይቀዋለህ ይሔ አይደል የቀረህ

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ነጠላ ልበስ😢

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j หลายเดือนก่อน +1

    አንተለምን አይንህ አታዛረውም አቢይ አቢድነው😢😢😢😢😢😢

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 หลายเดือนก่อน +2

    This is so funny ‼️this guy he’s trying to be smarter than GOD❓❓🤣🤣🤣

  • @Etiopa
    @Etiopa หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሳዊያን መቼ ነው ሆ ብለን ስለ ቤተክርስቲያን የምንወጣው???መቼ ነው መቼ ነው????

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር አብይ በእግዚያብሔር አትግባ ማዕት ያውርድብህ ሰው ሳጨርስ አይ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 หลายเดือนก่อน

    እንደዱን ግንባራችን አንዱን ከውሀላ መሆን ነበረበት
    አብይ አህመድ
    ጋላ ከዚህ በላይ ማሰብ አይችልም.

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j หลายเดือนก่อน +1

    አይ አብይ ታመሃል

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 หลายเดือนก่อน

    ልቦለዳዊ ሃይማኖት አትስሩ፣ለድነት ከሆነ ኢየሱስ ከበቂም በላይ ነው

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u หลายเดือนก่อน

    ፡ መቼ ፡ ይሆን ፡ ሰላም ፡ የሚኖረው ፡ ፡ ፡ ከመጮህ ፡ ይልቅ ፡ የቅዱስ ፡ ጊዪርጊሰ ፡ ምሰል ፡ ያለበትን ፡
    ቢራ ያለመጣት

  • @meskremtilahun6796
    @meskremtilahun6796 หลายเดือนก่อน +1

    ማነህ አንተ ደሞ ከየት ነው የመጣው እንሽሽላሌት

  • @TedaFujairah
    @TedaFujairah หลายเดือนก่อน

    አሚንሠላምዋል

  • @EtalmeNegusaa
    @EtalmeNegusaa หลายเดือนก่อน

    ጭራሽ ከፈጣሪ ጋር ጉዳችንን ችሎ ዝም ባለ አይይ መግስታችን

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 หลายเดือนก่อน +1

    ግዕዝ ግን ለምን ብሔር አልባ ሆነ?

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  หลายเดือนก่อน

      የኛው ድክመት ይመስለኛል 😔

  • @AsedeAshebr
    @AsedeAshebr หลายเดือนก่อน

    ለምን እሬቻ በደንብ ይከበራል እኛምን ብንበድልነው።